የሐሰት ዜና ምንድን ነው? FAKE NEWS
የሐሰት ዜና fake news ለአንባቢያንን/ ለተከታዮቻቸው የሚያሳስት ዜናን ወይም መረጃን ሆን ብሎ (intentional) የማሰራጨት ተግባር ነው። የተሳሳተ መረጃ misinformation ስንል ግን ትክክል ወዳልሆነ ወይም ወደተሳሳተ አቅጣጫ ሊመራ የሚችል መረጃ ማለት ሲሆን፤ በታማኝ ዘጋቢዎች ስህተት ወይም ትክክለኛ ትርጉሙን ካለመረዳት ሳይታሰብበት (unintentionally) የሚሰራጭ መረጃ ነው። የሐሰት ዜና ወይም የተሳሳተ ይዘት ያለው ኢንፎርሜሽን በንግግር፣ በጽሁፍ፣ በህትመት፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በዲጂታል ሚዲያዎች ቅርጽ […]