ጋዜጠኞችና የመገናኛ ብዙኃን ሃቅን ለማጣራት Fact-checking guide in Amharic
እንዲችሉ የሚያግዝ ማጣቀሻ በመርሳ ሚዲያ ተቋም እና ዶይቸ ቬለ አካዳሚ ትብብር የተዘጋጀ
እንዲችሉ የሚያግዝ ማጣቀሻ በመርሳ ሚዲያ ተቋም እና ዶይቸ ቬለ አካዳሚ ትብብር የተዘጋጀ
Review of Ethiopian Mass Media Policy 2020, by Ayele Addis Ambelu (Journalist and Media Educator) ayeleradio@gmail.com Summary Prime Minister of Ethiopia Cabinet Passes Ethiopia’s First Mass Media Policy. The broadcast authority has been unable to enhance and flourish the media sector and ensure citizen’s access to information due to the absence of a proper policy […]
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሐን አክሽን (Ethiopian Mass Media Action- EMMA) ‹‹የኢትዮጲያ ሚዲያዎችን የለውጥ ጉዞ›› (Ethiopian Media Changes and Continuity) በሚል ጭብጥ ላይ ባተኮረው ሐገር አቀፍ የጥናት እና ምርምር አብራችሁን እንድትሰሩ እና በኢትዮጵያ ሚዲያ የፖሊሲ ማዕቀፍ ተጠቃሽ የሆነ አሻራችሁን እንድታስቀምጡ ስለመጠየቅ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሐን አክሽን (Ethiopian Mass Media Action- EMMA) ከተጣለበት ሐገራዊ ኃላፊነት በመነሳት የባለሙያውን፣ የዘርፉን ተቋማዊ ስራዎችበጥናት እና ምርምር ላይ ተመስርቶ ውጤታማ የመገናኛ ብዙሐን ትስስር ለመፍጠር በማለም በሐገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራማሪዎች ለዶክትሬት ማሟያ እና ገለልተኛ […]
አዲስ የሚዲያ አገልግሎት በአፍሪካ እና በኢትዮጵያ እየመጡ ያሉ የሚዲያ ብዝነስ ግሩፖች ሀ.ሬዲዮ ተ.ቁ የፈቃድ ቁጥር የብሮድካስት አገልግሎት ባለቤት የጣቢያውመጠሪያ ስም ጣቢያው የሚገኝበት ክልል የባለቤትነት ሁኔታ የተቋቋመበት ዓ.ም. ስርጭቱ የሚሸፍናቸው አካባቢዎች የፍሪኩዌንሲ ዓይነት ዕለታዊ የስርጭት ሰዓት ሳምንታዊ የስርጭት ሰኣት የስርጭት ቋንቋ ዕድሳት ዘመን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ /የቦርድ ሰብሳቢ ስልክ ፋክስ ፖ.ሳ.ቁ ምርመራ 1 005/98 አደይትንሳኤሚዲያናኢንተርቴይንመንት ኃ/የተ/የግ/ማ ሸገር 102.1ኤፍኤም […]