ዜና ትንታኔ፡ ከ100 በላይ የዩኒቨርሲቲ የትምህርት መስኮች ለየከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ተዘጋጁ
አዲስ አበባ፣ by Ayele Addis – የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ለተለያዩ የዲግሪ መስኮች እንደሚሰጥ የወጣው የፈተና መርሃ ግብር ያሳያል። በዚህ ዓመት ከ100 በላይ የሙያ እና የትምህርት መስኮች በፈተናው ተካትተው ሲገኙ፣ ከኢንጂነሪንግ እስከ ሕክምና፣ ከንግድ እስከ ግብርና፣ ከቋንቋ እና ስነ-ጽሁፍ እስከ ቴክኖሎጂ ድረስ ሰፊ የሙያ መስኮችን ይሸፍናል። 1. የንግድ፣ ኢኮኖሚክስና ማኔጅመንት ዘርፎች Accounting […]