ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?
በአየለ አዲስ (ayeleradio@gmail.com) የውጭ ካፒታል በተስፋ ይጀምራል። የሚገባው ገንዘብ ሥራ ይፈጥራል፣ ምርትን ያሳድጋል፣ መሠረተ ልማትን ያስፋፋል፣ ቴክኖሎጂን ያስገባል እና የውጭ ምንዛሪን ያመነጫል፡፡ በተለይም በትክክል ከተመራ ለኢትዮጵያ የእድገት ሞተር ሊሆን ይችላል። ግን ተስፋው መቼ ወደ የህዝብ ዕዳ ሸክም ይቀየራል? አንድ ትልቅ የኢንቨስትመንት ቁጥር በርዕሰ ዜና ላይ ሲወጣ፣ ስምምነት ሲፈረም እና ፕሮጀክት ሲጀመር ታሪኩ አያበቃም። በእውነቱ የምርመራው […]