Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • FEATURED

Death by Hunger: Mothers and Children Bear the Brunt of Tigray’s Silent War

<a href="https://indico.un.org/event/1019406/">Climate Week 2-2025 1-6 September 2025 | Addis Ababa, Ethiopia | Conference Delegates</a>

  • AFRICA
  • Africa News Journal of Research
  • ART & Media school of Africa
  • Education
  • FEATURED
  • General
  • Journalism and Communication
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Public Relation
  • Radio & TV
  • Scholarship
  • Scholarship and Opportunities
  • Special Edition
  • Training and Internships

የሐሰት ዜና ምንድን ነው? FAKE NEWS

Ayele Addis August 16, 2025August 16, 2025

የሐሰት ዜና fake news ለአንባቢያንን/ ለተከታዮቻቸው የሚያሳስት ዜናን ወይም መረጃን ሆን ብሎ (intentional) የማሰራጨት ተግባር ነው። 

የተሳሳተ መረጃ misinformation ስንል ግን ትክክል ወዳልሆነ ወይም ወደተሳሳተ አቅጣጫ ሊመራ የሚችል መረጃ ማለት ሲሆን፤ በታማኝ ዘጋቢዎች ስህተት ወይም ትክክለኛ ትርጉሙን ካለመረዳት ሳይታሰብበት (unintentionally) የሚሰራጭ መረጃ ነው። 
የሐሰት ዜና ወይም የተሳሳተ ይዘት ያለው ኢንፎርሜሽን በንግግር፣ በጽሁፍ፣ በህትመት፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በዲጂታል ሚዲያዎች ቅርጽ ይዞ በዜና እና በተግባቦት መልኩ ሲቀርብ ነው። በተጨማሪም የሐሰት ዜና ዘገባዎች፣ ዘገባው በራሱ ፈጠራ፣ እውነታዎችን፣ የመረጃ ምንጮች ለማረጋገጥ የማይችሉ ይዘት ያለው ነው። 
ሀገራችን ካለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የሐሰት ዜና/ወሬዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች አማካይነት በቀላሉ እና በፍጥነት ማጋራት ስለሚቻል የብዙዎችን ህይወት አዳጋ ውስጥ የሚጥሉ መረጃዎች ሲሰራጩ ይስተዋላል፡፡ 


የሐሰት ዜናዎች እንዴት_ይፈጥራሉ?

 ለምን_ይታመናሉ? ለሚለዉ ጥያቄ የሚከተሉት ምክንያቶች ተጠቃሽ ናቸዉ፡፡

  • ህዝብ ተቸገርኩበት ስለሚለው ጉዳይ ትኩረት የሚሰጥ ሲጠፋ፤ አዛኝ በመምሰልና ሰለጉዳዩ በማጋነን ደጋፊዎችን ያገኛሉ፡፡ በዚህም ማስተላለፍ የፈለጉትን መልዕክት ያስተላልፋሉ፡፡
  • መንግስትና የሚመለከታቸዉ አካላት ሀላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት ሳይችሉ ሲቀር፤ ክፍተቱን በመጠቀም የበለጠ ሊያራግቡት ይችላሉ፡፡
  • የህብረተሰቡን ክፍተት በመጠቀም፤ ይህ ምናልባት እዉነተኛን መረጃ በመያዝና የህብረተሰቡን ድክመት እንደ ክፍተት በመጠቀም እንዲሁም እዉነተኛዉን መረጃ በመጠምዘዝ እነሱ የፈለጉትን ሃሳብ ሊያስተላልፉ ይችላሉ፡፡
  • የመረጃ ድግግሞሽ፤ አንድ መረጃ ተደጋግሞ የሚፃፍ ወይም የሚነገር ከሆነ የመታመን እድሉን እያሰፋ ይሄዳል፡፡ በአንፃሩ ደግሞ ብዙም ባይሆንም ጥቂት ሰዎች የሐሰት መረጃዎች ሲደጋገሙ ለማጣራት እድል ይሰጣቸዋል፡፡ 

ሀሰተኛ መረጃዎችን በምን መልኩ መለየት_እንችላለን? 

  • መረጃዉን ያሰራጨዉ አካል ማን እንደሆነ እና ታማኝ መሆኑን ከቀደሙ ታሪኮቹ ማረጋገጥ፤
  • መረጃዉን በጥልቀት መመርመር፣ ሁሌም እጅግ በጣም መልካም ወይም እጅግ መጥፎ የሚመስሉ ጉዳዮች ተአማኒነታቸው ዝቅተኛ መሆኑን መገንዘብ፤
  • መረጃው የተገኘበትን ገጽ ትክክለኛነት ማረጋገጥ፣ በተሰረቀ ማንነት በመጠቀም የተሰራጨ መሆን አለመሆኑን ማረጋገጥ፣
  • ዜናዉን ያቀረበዉ ገፅ መረጃዉን ከየትኛዉ የመረጃ ምንጭ እንዳገኘው እና በምን ማስረጃ እንዳቀረበዉ ማጤን፤
  • የተጠቀሰዉን መረጃ በአንክሮ መመልከትና የፅሁፍ መረጃ ከሆነ የአገባብ ወይም የቃላት ስህተት ያለባቸዉ ዜናዎች በአብዛኛዉ ሀሰተኛ እንደሆኑ ይታመናል፣
  • በመሆኑም ይህን ልብ ማለት እንዲሁም የምስል አሊያም የተንቀሳቃሽ ምስል መረጃዎችን ካሉ ደግሞ መረጃዉ የተደገፈበት ምስል ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነዉ፤
  • መረጃዉ ከሚገኝበት ቦታ ወይም ከመረጃዉ ጋር ቅርብ ግንኙነት ያለዉን አካል ስለመረጃዉ ትክክለኛነት በመጠየቅ መረዳት፤
  • ሀሰተኛ መረጃዎች መሆናቸዉ የተረጋገጡ መረጃዎችን ለገፆች ሪፖርት ማድረግና እንዲሰረዙ/እንዲወገዱ ማድረግ ተገቢ ነዉ፡፡
Next Post
  • AFRICA
  • Environmental Science
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • TOP STORIES

<a href="https://indico.un.org/event/1019406/">Climate Week 2-2025 1-6 September 2025 | Addis Ababa, Ethiopia | Conference Delegates</a>

Ayele Addis August 16, 2025

1–6 Sept 2025 Addis International Convention Center (AICC) Africa/Addis_Ababa timezone The Climate Weeks scheduled for 2025 are strategically aligned with the intergovernmental processes under the UN Framework Convention on Climate Change and the Paris Agreement. They play a key role in translating global climate decisions into concrete actions on the ground. The second Climate Week […]

Related Post

  • News

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሒደት አካታች እና ግልጽ እንዲሆን በሚል ካርድ ፊርማ ማሰባሰብ ጀመረ

Ayele Addis August 7, 2024

የመብቶች እና ዲሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) “ኢትዮጵያ “ለዘመናት ሲንከባሉ የመጡ ውስጣዊ ችግሮችን በውይይት ለመፍታት የሚያስችሉ የፖለቲካ ባሕል ለማዳበር እና ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ምቹ መደላድል መፍጠር”፣ “በተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል እንዲሁም በመንግሥት እና በሕዝብ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል፣ መተማመን የሰፈነበትና አዲስ የፖለቲካ ስርዓት መፍጠር”፣ “ወቅታዊ ችግሮች ዘላቂ በሆነ መንገድ ተፈተው አስተማማኝ ሰላም የሚረጋገጥበትን የፖለቲካ እና የማኅበራዊ […]

  • News

The Nobel Peace Prize 2019 was awarded to Abiy Ahmed Ali “for his efforts to achieve peace and international cooperation, and in particular for his decisive initiative to resolve the border conflict with neighbouring Eritrea”

Ayele Addis February 26, 2024April 25, 2025
  • AFRICA
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • TOP STORIES

Key Highlights From THE ETHIOPOAN HERALD SATURDAY AUGUST 23, 2025

Ayele Addis August 23, 2025August 23, 2025

✍️ Ethiopian Airlines flies high as Africa’s no.1 carrier ✍️ Japan backs Africa’s call for UNSC seat ✍️ Djibouti to foster economic, security cooperation with Japan ✍️ Nat’l Dialogue to include Diaspora voices, citizens in custody ✍️ China, Africa forge partnership on anti-colonial solidarity, mutual respect ✍️ Contesting parties unite behind peaceful sea access effort […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress