ኢትዮ ቴሌኮም ሦስተኛውን እጅግ ፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ በአዲስ አበባ ከተማ ገንብቶ ሥራ አስጀመረ!
ዛሬ ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ ስራ የጀመረው ሦስተኛው ጣቢያ በአንድ ጊዜ 16 እጅግ በጣም ፈጣን መሙያዎችን ያካተተ ሲሆን፣ ይህም ያሉንን የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያዎች የማስተናገድ አቅም በእጅጉ ከፍ ለማድረግ ያስችላል፡፡በመርሃግብሩ ዋና ስራ አስፈጻሚ “ይህ ኢኒሼቲቭ፤ ሀገራችን በዲጂታል ጉዞ እያደረገች ያለውን ሁለገብ ለውጥ፣ በተለይም በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር እና ዘላቂነት ያለው አረንጓዴ ኢኮኖሚን በመገንባት በኩል ለሌሎች […]