Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • News

የህብረተሰብ የጤና ስጋቶች

35 instances of government-enforced Internet shutdowns in #Amhara National Regional State, Ethiopia

  • News

7ኛውን የናይል ሚዲያ ሽልማት በዲጅታል ሚዲያ ሚዘናዊ ዘገባ ዘርፍ ኢትዮጲያ አሸነፈች

Ayele Addis October 18, 2023October 18, 2023

የናይል ቤዜን የሚዲያ ሽልማት በየአመቱ የናይል ተፋሰስ ሃገራት እና የውሃ እና አካበቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች በኡጋንዳ የሚክሩበት መድረክ ነው፡፡ በመድረኩ ከሁሉም ሀገራት እና አለምዓቀፍ ተቋማት በቪክቶርያ ሃይቅ ዳርቻ ተገናኝተው የጥናታዊ ፅሁፍ ስራዎች ላይ ይወያያሉ፡፡ በመድረኩ ከ500 በላይ ምሁራን፣ አምባሳደሮች፣ የሀገራት መሪዎች እና ሚዲያዎች ይገኛሉ፡፡ እስከ 5 ቀን በሚፈጀው መድረክ በርካታ ጥናታዊ ፅሁፎች ይቀርባሉ፡፡ https://www.eventleaf.com/nbdf  በዚህ መድረክ ትኩረት ከሚሰጠው ጉዳይ መካከል ሚዛናዊ ዘገባዎችን በማቅረብ በሬዲዩ፣ ቴሌቪዥን ፣ ኦንላን ሚዲያዎች ስራቸውን አባይ ላይ ትኩረት አድርገው የዘገቡ ጋዜጠኞች ይወዳደራሉ፡፡

በውድድሩ ማንኛውም በመላው አለም የሚገኝ ዘጋቢ የሚወዳደር ሲሆን በዓለም ዓቀፉ የሚዲያ ለውጥ ፕሮግራም ዳኝነት አሸናፊዎች ይለያሉ፡፡ በዚህም የቁሳቁስ እና የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቸዋል፡፡ ዘንድሮ ለ7ኛ ጊዜ በተዘጋጀው የሽልማት መድረክ በዲጅታል የዜና ዘገባ ዘርፍ አፍሪካ ኒውስ ቻናልን በመወከል ‹‹ኢትዮጲያ››  ሽልማት ወስዳለች፡፡  https://www.africanewschannel.org/ የዘገባው ርዕስም ‹‹ሐይቅ እና ወንዝ ይዛ ውሃ የሚጠማት ሀገር፣ ኢትዮጲያ››  በሚል ርዕስ በአየለ አዲስ የተዘጋጀ ዘገባ ነው፡፡ https://www.africanewschannel.org/africa/a-thirsty-city-with-a-lake-and-river/ በህትመት ፣ ሬዲዩ ፣ ቴሌቪዥን ዘርፍ ደግሞ ግብፃውያን፣ ኬንያውን እና ዩጋንዳውያን በርከት ያሉ ሽልማት ወስደዋል፡፡   

Next Post
  • AFRICA
  • General
  • Journalism and Communication
  • Media Litracy
  • News
  • Special Edition
  • Technology

35 instances of government-enforced Internet shutdowns in #Amhara National Regional State, Ethiopia

Ayele Addis November 3, 2023

According to the @Internet Society 2023 report, In just the first half of 2023, we’ve witnessed an alarming 35 instances of government-enforced Internet shutdowns. These actions, often framed as solutions to civil unrest, misinformation, or exam cheating, are rising globally. The ramifications of Internet shutdowns are far-reaching—crippling economies, eroding societal trust, and infringing upon human […]

Related Post

  • News

የኢትዮጵያ ናሽናል ሚዲያ ሳፖረት አንደኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በታላቅ ስኬት እያከበረ ነው፡፡

Ayele Addis June 7, 2021June 7, 2021

 ድርጅቱ በላከው የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ ባለፈው አንድ ዓመት በአጭር ጊዜ በጥናት ምርምር ፣ በስልጠና እና ማማከር የሚዲያ አገልግሎቶች በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ውጭ ከሚገኙ አጋር ተቋማት ጋር አበረታች ስራዎችን ሰርቷል፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ ሚዲያ እድገት እውን የሚሆነው ከየትኛውም የወገንተኝነት ቡድን ነጻ የሆነ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ለሙያዉ እድገት ብቻ ሲበረታ መሆኑን አምነን ወደ ሥራ በመግባታችን ያየናቸዉ አበረታች ሁኔታዎች […]

  • AFRICA
  • Africa News Journal of Research
  • ANC Award
  • ART & Media school of Africa
  • Education
  • Environmental Science
  • FEATURED
  • General
  • Human Rights
  • Investigative Reports
  • Journalism and Communication
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Public Relation
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES
  • TOP VIDEOS

The River Speaks Back: Power and People: The Nile, Climate, and Hydropower Energy Future

Ayele Addis October 27, 2025November 1, 2025

#UNWater

#WorldBankAfrica

#AfricanUnion

#NBI

#UNSDG6

#ClimateChangeAfrica

#HydropowerAfrica

#EthiopiaDevelopment

#EastAfricaNews

#AfricanMedia

  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Sports

የአፍሪካ ዋንጫ ቁጥራዊ መረጃዎች

Ayele Addis January 21, 2025January 22, 2025

Views 91814 በአይቮሪኮስት ጥር 4 ቀን 2016 ዓ.ም የሚጀምረው የአፍሪካ ዋንጫ ለ34ኛ ጊዜ የሚደረግ አህጉራዊ ሻምፒዮና ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ውድድሩ የተካሄደው በ1957 ነበር። ውድድሩ ቅዳሜ ከመጀመሩ በፊት ስለ አፍሪካ ዋንጫ የተወሰኑ ቁጥራዊ መረጃዎችን እናጋራችሁ። – ብዙ የአፍሪካ ዋንጫ ያነሳ ሀገር ግብፅ ነው፤ 7 ዋንጫዎችን በ 1957፣ 1959፣ 1986፣ 1998፣ 2006፣ 2008 እና 2010 አንስቷል። – […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress