Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • Latest

Ethical Digital Media Manual: AI and Press Freedom Collide: World Press Freedom Day 2025 Shines a Light on Global Media Challenges

YADAM Foundation Launched to Tackle Malnutrition and Advance Human Development Across Africa

  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Sports

የአፍሪካ ዋንጫ ቁጥራዊ መረጃዎች

Ayele Addis January 21, 2025January 22, 2025

Views 91814

የአፍሪካ ዋንጫ ቁጥራዊ መረጃዎች

በአይቮሪኮስት ጥር 4 ቀን 2016 ዓ.ም የሚጀምረው የአፍሪካ ዋንጫ ለ34ኛ ጊዜ የሚደረግ አህጉራዊ ሻምፒዮና ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ውድድሩ የተካሄደው በ1957 ነበር። ውድድሩ ቅዳሜ ከመጀመሩ በፊት ስለ አፍሪካ ዋንጫ የተወሰኑ ቁጥራዊ መረጃዎችን እናጋራችሁ።

– ብዙ የአፍሪካ ዋንጫ ያነሳ ሀገር ግብፅ ነው፤ 7 ዋንጫዎችን በ 1957፣ 1959፣ 1986፣ 1998፣ 2006፣ 2008 እና 2010 አንስቷል።

– በፍጻሜ ጨዋታ በጣም ብዙ ጊዜ የተጫወተ ሀገር ግብፅ ነው፤ 10 የፍፃሜ ጨዋታ በ 1957፣ 1959፣ 1962፣ 1986፣ 1998፣ 2006፣ 2008፣ 2010፣ 2017 እና 2021 ተካፍለዋል።

– በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ በብዛት የተካፈለ ሀገር ግብፅ ነው። 26 ጊዜ በመድረኩ ግብፅ ተካፍለዋል በ1957፣ 1959፣ 1962፣ 1963፣ 1970፣ 1974፣ 1976፣ 1980፣ 1984፣ 1986፣ 1988፣ 1990፣ 1992፣ 1994፣ 1996፣ 2002፣ 2006፣ 2008፣ 2010፣ 2017፣ 2019፣ 2021 እና 2024።

– በአህጉሪቱ ውድድር ላይ ብዙ ጨዋታዎች ያደረገው ሀገር ግብፅ ነው። 107 የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ጨዋታዎች ግብፆች አድርገዋል።

– በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ ብዙ ጨዋታ ያሸነፈው ሀገር ግብፅ ነው፤ 60 ጨዋታ አሸንፈው ወጥተዋል።

– በአህጉሪቱ ውድድር ላይ ብዙ ግቦች ያገባው ሀገር ግብፅ ነው፤ 168 ጎሎችን አስቆጥሯል።

– በአህጉሪቱ ውድድር ላይ በጣም በተከታታይ መታየት የቻለው ሀገር ቱኒዚያ ነው። ከ1994-2023 ባሉት 16 ውድድሮች ላይ ቱኒዚያ በተከታታይ ተካፍለዋል።

– በብዙ ውድድር የተካፈሉ ተጫዋቾች አራት ናቸው። እነዚህ ተጫዋቾች 8 የአፍሪካ ዋንጫ አይተዋል።

ሪጎበርት ሶንግ (ካሜሩን) – 1996፣ 1998፣ 2000፣ 2002፣ 2004፣ 2006፣ 2008 እና 2010።

አህመድ ሀሰን (ግብፅ) – 1996፣ 1998፣ 2000፣ 2002፣ 2004፣ 2006፣ 2008 እና 2010።

አንድሬ አየው (ጋና) – 2008፣ 2010፣ 2012፣ 2015፣ 2017፣ 2019፣ 2021 እና 2024።

ዩሱፍ ምሳክኒ (ቱኒዚያ) – 2010፣ 2012፣ 2013፣ 2015፣ 2017፣ 2019፣ 2021 እና 2024

– በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ ብዙ ግጥሚያዎች ያደረገው ተጫዋች የካሜሮኑ ሪጎበርት ሶንግ ነው። ተጫዋቹ 36 ጨዋታ በአፍሪካ ዋንጫው ለካሜሩን አድርጓል።

– በአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ ግጥሚያ ላይ በብዛት የተጫወተው ተጫዋች የግብፁ አህመድ ሀሰን ነው። አህመድ ሀሰን ግብፅ ወክሎ በ4 የፍፃሜ ጨዋታዎች 1998፣ 2006፣ 2008 እና 2010 ተጫውቷል። ሁሉንም አሸናፊ ሆኖ አጠናቅቋል።

– በውድድሩ በጣም ብዙ ግቦች ያገባው ተጫዋች ሳሙኤል ኤቶ ነው። 17 ጎሎችን ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን በ 2000፣ 2004፣ 2006፣ 2008 እና 2010 ውድድሮች ላይ አስቆጥሯል።

– በአንድ ግጥሚያ ላይ የተቆጠሩ ብዙ ግቦችን ሎረን ፖኩ በ5 ጎሎች ይዟል። ኮትዲቯር በ1970 የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ኢትዮጵያን 6 ለ 1 ባሸነፉበት ጨዋታ ነበር አምስቱን ጎሎች ያስቆጠረው።

– የውድድሩ በጣም ፈጣን ግብ በ23 ሰከንድ አይማን መንሱር ይዟል። ግብፅ 4 ለ 0 ጋቦንን በ1994 የአፍሪካ ዋንጫ ሲያሸንፉ ነበር ጎሉ የተቆጠረው።

– በአንድ ግጥሚያ በብዙ ግቦች የተቆጣጠሩት በ1963 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ግብፅ 6 ለ 3 ናይጄሪያን ሲያሸንፉ ነበር።

– ውድድሩን በተጫዋችነት እና በአሰልጣኝነት ሁለት ሰዎች አሳክተውታል። ማህሙድ አል ጎሃሪ ከግብፅ ጋር 1957 እና 1998 እንዲሁም ስቴፈን ኬሺ ከናይጄሪያ ጋር በ1994 እና 2013።

– ብዙ ውድድሮች በአሰልጣኝነት ዋንጫ በማንሳት ቻርለስ ጂያምፊ ከጋና ጋር 1963፣ 1965፣ 1982 እና ሀሰን ሸሃታ ከግብፅ ጋር 2006፣ 2008፣ 2010 ዋንጫውን በማንሳት ይመራሉ።

– ብዙ ውድድሮች በማዘጋጀት ግብፅ ቀዳሚ ሀገር ነው። 4 ውድድሮች ግብፅ በ1959፣ 1974፣ 1986፣ 2006 እና 2019 አሰናድተዋል።

የ34ኛውን አፍሪካ ዋንጫ ሁሉንም ጨዋታዎች ኢቢሲ በኤፍም አዲስ 97.1፣ በኢትዮጵያ ሬድዮ እና በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል በቀጥታ ያስተላልፈዋል።

Tagged sport
Next Post
  • AFRICA
  • Food
  • Human Rights
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES

YADAM Foundation Launched to Tackle Malnutrition and Advance Human Development Across Africa

Ayele Addis January 31, 2025

Addis Ababa, Ethiopia – Jan 6, 2025 A new initiative with an ambitious vision to combat malnutrition and improve human development outcomes in Africa has officially taken root. The YADAM Foundation, a non-profit charitable organization, was established in May 2024 by H.E. Demeke Mekonnen, former Deputy Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia […]

Related Post

  • AFRICA
  • Africa News Journal of Research
  • ART & Media school of Africa
  • Education
  • General
  • Investigative Reports
  • Job Vacancy
  • Journalism and Communication
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Scholarship
  • Scholarship and Opportunities
  • Special Edition
  • Training and Internships

Call for Environment and Climate Stories

Ayele Addis February 20, 2025April 21, 2025

In collaboration with the Amhara Region Media and Charitable Association, it offers news platforms and newsrooms free access to a comprehensive climate news feed and specialized training. In addition, Africa Media Development provides newsrooms for freelance journalists, researchers, environmental activists, journalists, and anyone interested in writing about environmental and climate change issues. This initiative aims […]

  • News

በኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርን በመከላከል ረገድ የማ በራዊ ሚዲያ አዉታሮች ሚና በዮሐንስ እንየው አያሌው Hate Speech in Ethiopia

Ayele Addis October 28, 2021October 28, 2021

the-role-of-social-media-in-preventing-hate-speech-in-ethiopia በኢትዮጵያ   የጥላቻ   ንግግርን   በመከላከል   ረገድ   የማ በራዊ   ሚዲያ   አዉታሮች   ሚና   በዮሐንስ   እንየው   አያሌው  <https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/1955-the-role-of-social-media-in-preventing-hate-speech-in-ethiopia> “ The evangelists of hate and division are wreaking havoc in our society using social media.”  Prime Minister Abiy Ahmed,Nobel Lecture, 11 December 2019 መግቢያ   ከቅርብ   ጊዜ   […]

  • AFRICA
  • Africa News Journal of Research
  • ART & Media school of Africa
  • General
  • Journalism and Communication
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Radio & TV
  • Scholarship
  • Special Edition
  • TOP STORIES
  • Training and Internships

“From River to Voice: How Youth, Journalism, and Digital Storytelling Reimagined the Politics of the Nile”

Ayele Addis March 27, 2026March 27, 2026

From contested waters to collective voices inside a groundbreaking youth-driven experiment reshaping the future of hydropower narratives in Africa In the politics of the Nile, the loudest voices have long belonged to states, engineers, and diplomats. But in early 2026, something unusual began to surface, quieter at first, yet far more disruptive: the voices of […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress