ወርሃ ግንቦት አስር ቀን ፣ ዕለተ ሰኞ 2018 ዓ.ም
ሰላማዊ ምርጫ = የተረጋጋ ሀገር!
ድምፅዎ ሀገርን ይገነባል!
የአማራ ክልል ሚዲያ እና ኪነ-ጥበባት ማህበር (ARMACA)
Amhara Region Media and Art Association
የመራጮች ትምህርት ሚዲያ ካምፔን እና የምሽት ሬዲዮ ፕሮግራም
የቀኑ መልዕክት
“ሰላም የዴሞክራሲ መሠረት ነው!”
“ልዩነት ግጭት አይደለም! የሀሳብ ብዝሃነት የዴሞክራሲ ውበት ነው!”
ምርጫ በጥላቻ አይሸነፍም፤
በሰላም፣ በክብር እና በህግ ይጠናከራል!
⚠️ የጥላቻ ንግግር ሀገርን ያቃጥላል!
የሰላም ቃል ግን ህዝብን ያቀራርባል!
“ዛሬ የምንናገረው ቃል የነገውን ሀገር ይገነባል።”
የምሽት ሬዲዮ ፕሮግራም (12:30 – 2:30)
12:30 – 12:45
▶️ መግቢያ እና የቀኑ መልዕክት
12:45 – 1:15
▶️ “የምርጫ ሥነ-ምግባር እና የዜግነት ኃላፊነት”
1:15 – 1:40
▶️ “የጥላቻ ንግግር አደጋ እና የሰላም ባህል”
1:40 – 2:00
▶️ “የማህበረሰብ ሚና በሰላማዊ ምርጫ”
2:00 – 2:30
▶️ የህዝብ የስልክ ጥያቄዎች እና ማጠቃለያ
የህዝብ ግንዛቤ ካምፔኑ በማህበረሰብ ሬዲዮዎች፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም፣ በቲክቶክ፣ በዩቲዩብ እና በሚኒ ሚዲያዎች በየቀኑ ይተላለፋል።
ዓላማችን
✔️ ሰላማዊ የዴሞክራሲ ባህልን ማጠናከር
✔️ የህዝብ የምርጫ ተሳትፎን ማሳደግ
✔️ የህግ ግንዛቤን ማስፋፋት
✔️ የጥላቻ ንግግርን መከላከል
በማህበረሰብ ሬዲዮ ያድምጡን!
ፍኖተ ሰላም • እንጅባራ • ደብረ ማርቆስ • ወልድያ • ባህር ዳር • ጎንደር • ደሴ FM • ደብረ ብርሃን FM • ከሚሲ • ሰቆጣ FM
በድረገፆቻችን ይከታተሉን
am.africanewschannel.org
www.africanewschannel.org
journal.africanewschannel.org
#ሰላማዊ_ምርጫ
#ድምፄ_ዴሞክራሲዬ
#ARMACA
#7ኛው_ሀገራዊ_ምርጫ
#NoHateSpeech

“የወጣቶች ድምፅ የሀገር ነገን የሚቀይር ኃይል ነው!” ልዩ የመራጮች ትምህርት ሚዲያ ካምፔን እና የምሽት ሬዲዮ ፕሮግራም
▶︎ •၊၊||၊|။|||| | On Air LIVE ወርሃ ግንቦት 12 ቀን ፣ ዕለተ ሮብዕ 2018 ዓ.ም “ወጣቶች የዛሬ ተሳታፊዎች እንጂ የነገ ተመልካቾች አይደሉም!” የአማራ ክልል ሚዲያ እና ኪነ-ጥበባት ማህበር (ARMACA)Amhara Region Media and Art Association ልዩ የመራጮች ትምህርት ሚዲያ ካምፔን እና የምሽት ሬዲዮ ፕሮግራም ⚡ 5ኛ ቀን – የወጣቶች ድምፅ የቀኑ መልዕክት“የወጣቶች ድምፅ የሀገር ነገን የሚቀይር […]