ወርሃ ግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም
“ሐሰተኛ መረጃ ዴሞክራሲን ያዳክማል!”
???? የሐሰተኛ መረጃ መከላከል ልዩ የሬዲዮ ፕሮግራም
???? አስፈላጊ ማስጠንቀቂያ
በምርጫ ወቅት የሚሰራጩ ሐሰተኛ ወሬዎች፦
❌ ግጭት ይፈጥራሉ
❌ ህዝብን ያደናግራሉ
❌ የምርጫ ሂደትን ያዳክማሉ
✅ ከማጋራትዎ በፊት
✓ ምንጩን ያረጋግጡ
✓ ፎቶውን ይመርምሩ
✓ ከቦርድ እና ከታመኑ ሚዲያዎች መረጃ ይከታተሉ
???? የሬዲዮ ርዕሶች
- የፋክት ቼኪንግ ክህሎት
- የማህበራዊ ሚዲያ ኃላፊነት
- የሐሰት መረጃ አደጋ
- የዲጂታል ደህንነት
???? በማህበረሰብ ሬዲዮ ያድምጡን!
ፍኖተ ሰላም • እንጅባራ FM • ደብረ ማርቆስ • ወልድያ • ባህር ዳር • ጎንደር • ደሴ FM • ደብረ ብርሃን FM • ከሚሲ FM • ሰቆጣ FM
???? በድረገፆቻችን ይከታተሉን
am.africanewschannel.org
www.africanewschannel.org
journal.africanewschannel.org
#️⃣ #PeacefulElection
#️⃣ #ARMACA
#️⃣ #Democracy
#️⃣ #VoteForPeace
#️⃣ #ድምፄ_ዴሞክራሲዬ
#️⃣ #7ኛው_ሀገራዊ_ምርጫ

ዴሞክራሲ ሁሉንም ሲያካትት ይጠናከራል!
♿ ወርሃ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም “ሁሉም ዜጎች ይሳተፉ!” ???? እኩል ተሳትፎ ልዩ የሬዲዮ ፕሮግራም ????️ የቀኑ መልዕክት ዴሞክራሲ ሁሉንም ሲያካትት ይጠናከራል! ሴቶች፣ ወጣቶች፣ የገጠር ማህበረሰቦች፣ የአካል ጉዳተኞች —ሁሉም ዜጎች በእኩል ድምፃቸው ሊሳተፉ ይገባል። ???? የሬዲዮ ርዕሶች የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎ የገጠር ህዝብ ተደራሽነት እኩል መብት ተሳታፊ ዴሞክራሲ ???? በማህበረሰብ ሬዲዮ ያድምጡን! ፍኖተ ሰላም • […]