“ድምፅዎ የሀገር እጣ ፈንታ ነው!”
????️ ወርሃ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም
“ድምፅዎ የሀገር እጣ ፈንታ ነው!”
????️ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ልዩ ፕሮግራም
???? ለመራጮች ጥሪ
የምርጫ ቀን የሀገር ውሳኔ ቀን ነው!
በምርጫ ቀን፦
✅ የመታወቂያ ሰነድ ይያዙ
✅ ወረፋን በሰላም ያክብሩ
✅ ድምፅዎን በሚስጥር ይስጡ
✅ የሌላ ሰው ተፅዕኖ አይቀበሉ
????️ የቀኑ መልዕክት
“ንቁ መራጭ የጠንካራ ዴሞክራሲ መሠረት ነው።”
???? የሬዲዮ ትምህርት
- የምርጫ ቀን ሂደት
- የመራጭ መመሪያ
- የድምፅ ሚስጥራዊነት
- የምርጫ ጣቢያ ስነ-ሥርዓት
???? በማህበረሰብ ሬዲዮ ያድምጡን!
ፍኖተ ሰላም • እንጅባራ FM • ደብረ ማርቆስ • ወልድያ • ባህር ዳር • ጎንደር • ደሴ FM • ደብረ ብርሃን FM • ከሚሲ FM • ሰቆጣ FM
???? በድረገፆቻችን ይከታተሉን
am.africanewschannel.org
www.africanewschannel.org
journal.africanewschannel.org
#️⃣ #PeacefulElection
#️⃣ #ARMACA
#️⃣ #Democracy
#️⃣ #VoteForPeace
#️⃣ #ድምፄ_ዴሞክራሲዬ
#️⃣ #7ኛው_ሀገራዊ_ምርጫ

“ሐሰተኛ መረጃ ዴሞክራሲን ያዳክማል!”
ወርሃ ግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም “ሐሰተኛ መረጃ ዴሞክራሲን ያዳክማል!” ???? የሐሰተኛ መረጃ መከላከል ልዩ የሬዲዮ ፕሮግራም ???? አስፈላጊ ማስጠንቀቂያ በምርጫ ወቅት የሚሰራጩ ሐሰተኛ ወሬዎች፦❌ ግጭት ይፈጥራሉ❌ ህዝብን ያደናግራሉ❌ የምርጫ ሂደትን ያዳክማሉ ✅ ከማጋራትዎ በፊት ✓ ምንጩን ያረጋግጡ✓ ፎቶውን ይመርምሩ✓ ከቦርድ እና ከታመኑ ሚዲያዎች መረጃ ይከታተሉ ???? የሬዲዮ ርዕሶች የፋክት ቼኪንግ ክህሎት የማህበራዊ ሚዲያ ኃላፊነት […]