በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ
በ በውቀቱ ይደግ ህይወት ኢትዮጵያ የሥርዓተ ፆታ ተኮር የትምህርት ሥርዓት ግንባታና ምላሽ ሰጪ የትግበራ ሰነድን በተግባር ለማዋል ከመንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ አጋር ተቋማት ጋር የሁለት ቀናት ውይይት አካሄደ። በአማራ ክልል ሁሉም ሕፃናትና ወጣቶች ያለምንም የፆታ፣ የአካል ጉዳት፣ የማኅበራዊ ሁኔታና የኢኮኖሚ አቅም ልዩነት በእኩልነትና በደህንነት የመማር ዕድል እንዲያገኙ የትምህርት ሥርዓቱን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። ህይወት ኢትዮጵያ ከህዳር 3 […]