እንዲችሉ የሚያግዝ ማጣቀሻ በመርሳ ሚዲያ ተቋም እና ዶይቸ ቬለ አካዳሚ ትብብር የተዘጋጀ
እንዲችሉ የሚያግዝ ማጣቀሻ በመርሳ ሚዲያ ተቋም እና ዶይቸ ቬለ አካዳሚ ትብብር የተዘጋጀ
ወርሃ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም “ከምርጫ በኋላ አንድነት ይቀጥላል!” ???? ሰላማዊ የፖለቲካ ባህል እና የድኅረ ምርጫ አንድነት ????️ የቀኑ መልዕክት ምርጫ የውድድር መድረክ ነው፤ጥላቻ ግን የሀገር ጠላት ነው! ???? የሬዲዮ ፕሮግራም የውጤት መቀበል ሰላማዊ የፖለቲካ ባህል የድኅረ ምርጫ አንድነት የሰላም እና መቻቻል መልዕክት ???? በማህበረሰብ ሬዲዮ ያድምጡን! ፍኖተ ሰላም • እንጅባራ FM • ደብረ […]
አዲስ የሚዲያ አገልግሎት በአፍሪካ እና በኢትዮጵያ እየመጡ ያሉ የሚዲያ ብዝነስ ግሩፖች ሀ.ሬዲዮ ተ.ቁ የፈቃድ ቁጥር የብሮድካስት አገልግሎት ባለቤት የጣቢያውመጠሪያ ስም ጣቢያው የሚገኝበት ክልል የባለቤትነት ሁኔታ የተቋቋመበት ዓ.ም. ስርጭቱ የሚሸፍናቸው አካባቢዎች የፍሪኩዌንሲ ዓይነት ዕለታዊ የስርጭት ሰዓት ሳምንታዊ የስርጭት ሰኣት የስርጭት ቋንቋ ዕድሳት ዘመን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ /የቦርድ ሰብሳቢ ስልክ ፋክስ ፖ.ሳ.ቁ ምርመራ 1 005/98 አደይትንሳኤሚዲያናኢንተርቴይንመንት ኃ/የተ/የግ/ማ ሸገር 102.1ኤፍኤም […]
መገናኛ ብዙኃን ለሕዝቡ መረጃ መስጠት፣ ማስተማር፣ ማሳወቅና ማዝናናት፣ ለሰላም ለልማትና ለሀገራዊ ሁለንተናዊ ብልፅግና ስኬት የሕዝቡን ተሳትፎ ማሳደግ እና የዜጎችን ሀሳብን የመግለፅ ሕገ መንግስታዊ መብት ተግባራዊ የማድረግ ኃላፊነት አለባቸው፡፡ እንዲሁም የተለያዩ አመለካከቶችን፣ አስተሳሰቦችንና አስተያየቶችን በማስተናገድ የዲሞክራሲ ባህልና ስርዓት ግንባታ እና የብሔራዊ መግባባት እንዲጠናከር ማድረግ የዜጎችን የእርስ በእርስ ግንኙነትና ትስስር ማጠናከር፣ የሕዝቦችን ቋንቋ፣ ባህልና ዕሴት ማስተዋወቅና ማጎልበት፣ […]
The journey of women's in the Media