Category: News
በአዲሱ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ፣ ምን እንገበያለን፣ ምን ይቀይራል
በመሰለች ዘላለም (armamedia7@gmail.com) የኢትዮጲያ ካፒታል ገበያ ‹‹ቀልጣፋ የፋይናንስ አሰራር፣ የተሻለ የቁጠባ አቅም፣ ሰፊ የኢንቨስትመንት እድል፣ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል የሚፈጥር አዲስ መንገድ ነው፡፡›› የካፒታል ገበያ ስርአት፣የኩባንያ ባለቤቶች ለግለሰቦች ሸር በመሸጥ ገንዘብ እንዲያሰባስቡ ያስችላል፡፡ በካፒታል ገበያ ከሸር በተጨማሪ የብድር ሰነዶችም ይሸጣሉ፡፡ ‹ካፒታል ገበያ ማለት በተለምዶ ‹‹ስቶክ ማርኬት›› ማለት ነው፡፡ ካፒታል ማርኬት ገንዘባቸውን ለጊዜው ለሌላው ሰው በመሸጥ (በማከራየት) […]
ንጉስ ኢስዋቲኒ የዚምባብዌን ልማት ፕሮጀክቶችን አድንቁ።
ንጉስ ኢስዋቲኒ የዚምባብዌን ልማት ፕሮጀክቶችን አድንቁ። በጃሬድ ኦኩሙ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ምናንጋግዋ እና ንጉስ ምስዋቲ ሳልሳዊ የዚምባብዌን አዲሱን ፓርላማ በጎበኙበት ወቅት። ምስል፡ ጨዋነት ንጉስ ምስዋቲ ሳልሳዊ በዚምባብዌ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶች አስደናቂ መሆናቸውን ገልጸው፣ አዲሱ የፓርላማ ህንጻ ማት ሃምፕደን ዘላቂ ቅርስ ሁኖ የሚኖር ነው ብለውታል። አዲስ ፓርላማ መገንባት የጀመረው የኢስዋቲኒ ግዛት ከምባፔ ወደ ሃራሬ ቡድን በመላክ […]
ከሳንሱር መቸ ነው የምንወጣው? Free Media Censorship in Ethiopia by Ayele Addis
ነፃ አሰተሳሰብን የምንገነባው እና የእኔ ብቻ ነው እውነት ከሚል አሉታዊ ሃይል የምንወጣው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሐን ከመንግስታዊ ሳንሱር ነፃ ሲሆኑ እና የርስ በርስ ቁጥጥር ሲያጠናክሩ ብቻ ነው፡፡ የኢንተርኔት አፈናው – #የቴክኖሎጅ_ሳንሱር፣ የመንግስት መረጃን የማስራብ ፈተና ፤- #የይዘት_ሳንሱር፣ በዚህ መረጃን በመበከል (disinformation) ፣ መረጃን በማሳሳት (misinformation )፣ መረጃን በማዛባት (Mal-information)፣ በሃሰት መረጃ (fake news) በበዛበት ጊዜ ይህንን […]
1ኛውን የምስራቅ አፍሪካ አግሮኮሎጂ ኮንፈረንስ በኬንያ ናይሮቢ በመካሄድ ላይ ነው ።
በአስረስ (ከኬንያ ናይሮቢ) የምስራቅ አፍሪካ ኢኮሎጂካል ኦርጋኒክ ግብርና ከአጋሮቹ ጋር በመሆን 1ኛውን የምስራቅ አፍሪካ አግሮኮሎጂ ኮንፈረንስ፡ የምግብ ስርዓቶችን ለተጠያቂ ምርት፣ ለፍጆታ እና ለማህበራዊ ደህንነትን መለወጥ፣ ለአካባቢና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ልማት በምግብ ስርአቶች ውስጥ የመቋቋም እና ዘላቂነት በሚል መሪ ሃሳብ በኬንያ ናይሮቢ በመካሄድ ላይ ነው። ይህ ኮንፈረንስ ንቃተ ህሊናን ለመጥራት እና ክልላዊ እና አህጉራዊ ማህበረሰቦች በረጅም ጊዜ […]
Amhara Journalists Association
The Amhara Region Media and Art Charitable Association (ARMA) was established seven years ago on 25 August 2013 due to the media institution and journalists’ initiation. Hence, the Amhara Region Media and Journalists Association (ARMA) is one of the public civil society organs mandated to carry out media professionals’ media and communication responsibilities conferred by […]
የማስታወቂያ አገልግሎት armamedia7@gmail.com
የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማህበር (አርማ) ከተጣለበት ሐገራዊ እና ክልላዊ ኃላፊነት በመነሳት የባለሙያውን፣ የዘርፉን ተቋማዊ ስራዎች በማስታወቂያ ፣ ዜና እና ፕሮግራም በዞን ሬዲዩ ጣቢያዎችን አተኩሮ በጥናት እና ምርምር ላይ ተመስርቶ ውጤታማ የመገናኛ ብዙሐን ትስስር ለመፍጠር ይሰራል፡፡ በመሆኑም እርስዎ ከላይ በተዘረዘሩት ጣቢዎች ለማህበረሰቡ ቅርበት ባላቸው በተደራሽነት፣ በቋንቋ እና በይዘት ተደማጭ በሆኑ ጣቢያዎች አብረውን እንዲሰሩ ስንጋብዝዎት የእርስዎን ተቋም […]
List of community radio stations in Ethiopia
የማህበረሰብ ብሮድካስት መረጃ emmanews23@gmail.com or Armamedia7@gmail.com 1.ሬዲዮ ተ.ቁ የጣቢያውመጠሪያስም 1 ወለጋ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ 2 ሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ 3 ኮሬ ማህበረሰብ ሬዲዮ 4 ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ 5 ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ 6 ከምባታ ማህበረሰብ ሬዲዮ 7 ጅማ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ 8 ከፋ ማህበረሰብ ሬዲዮ 9 ሱዴ ማህበረሰብ ሬዲዮ 10 ለአርጎባ ማህበረሰብ ሬዲዮ […]
የህዝብ ብሮድካስት አገልግሎት መረጃ List of Ethiopian Public Media (state-owned) Emmanews23@gmail.com
የህዝብ ብሮድካስት አገልግሎት መረጃ ሬዲዮ1. የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት• ኤፍ ኤም አዲስ 97.1• ኢትዮጵያ ሬዲዮ• ኤፍ.ኤም 104.72. የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ• የኦሮሚያ ሬዲዮ ጣቢያ• ኤፍ.ኤም 92.33. ድሬዳዋ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ• ኤፍ.ኤም ድሬ 106.14. የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን• የአማራ ክልል ሬዲዮ• አማራ ኤፍ.ኤም ባህር-ዳር 96.9• አማራ ኤፍ.ኤም ደ/ብርሃን 91.4• አማራ ኤፍ.ኤም ደ/ማርቆስ 91.2• አማራ ኤፍ.ኤም ጎንደር 88.0• አማራ ኤፍ.ኤም […]
Ethiopian up-to-date personal data protection law
emmanews23@gmail.com Armamedia7@gmail.com / Amharamedia@gmail.com As you know, in this era of digital technology, collecting, storing, transferring, and personally processing information is a process that requires great care and is changing social relationships. Social media corporations and governments are using technology to gather data to subtly shape their users’ behavior for economic and political gain. However, […]