አዲሱ የመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ በእውነት የህዝብን የማወቅ መብት ያረጋግጣል? ወይስ “ሚስጢራዊነትን” በአዲስ ቋንቋ ያስቀጥላል? Deep Analysis of Ethiopia’s New Draft Access to Information Proclamation
By Ayele Addis Ambelu (Ayeleradio@gmail.com) “መረጃ ለህዝብ ወይስ ለስልጣን?”አዲሱ የመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ በእውነት የህዝብን የማወቅ መብት ያረጋግጣል? ወይስ “ሚስጢራዊነትን” በአዲስ ቋንቋ ያስቀጥላል?“መረጃ ኃይል ነው” ይባላል። ግን በኢትዮጵያ ያ ኃይል በህዝብ እጅ ነው? ወይስ በቢሮ ቁልፍ፣ በፋይል ካቢኔትና “ከላይ አልተፈቀደም” በሚል መልስ ውስጥ ታስሮ ቀርቷል?ኢትዮጵያ ለዓመታት “የመረጃ ነጻነት” በሕግ ብታውጅም፣ በተግባር ግን መረጃ ማግኘት ለጋዜጠኞች፣ […]