Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • FEATURED

Freedom on Paper? Evaluating Ethiopia’s Media Law Reform in Light of Article 29 and ICCPR: A Document Analysis and Expert Interview Approach

RIGHT WATER FACTORY Pure • Safe • Trusted Commercial Advertisement for Customers

  • Education
  • FEATURED
  • General
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES

በስነ ምግባር ግንባታ እና የፀረ ሙስና ትግል ዘመቻ የዲጅታል ሚዲያን በመጠቀም ተደራሽነትን ለማስፋት እና ግንዛቤን ለማሳደግ ያለመ መድረክ ተካሄደ፡፡  

Ayele Addis February 16, 2026February 17, 2026

በአብክመ የስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስተባባሪነት ከተለያዩ አካባቢዎች ለመጡ የሚድያ ባለሙያዎች ሙስና እና ብልሹ አሰራርን በመከላከል ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል።

      ሪፖርተር ፦ በእውቀቱ ይደግ

በመድረኩ የአብክመ የፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር የሆኑት አቶ ሀብታሙ ሞገስ፣ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ማሩ ቸኮል የተረማ ለሚዲያ ባለሙያዎች ግንዛቤ የሚያስጨብጥ “ሙስና እና ብልሹ አሰራርን በመከላከል ረገድ የሚድያ ባለሙያዎች ሚና” በሚል ለአማራ ሚድያ አሶሴሽን አመራሮችና ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበት ስልጠና እና የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል።

በአብክመ ፀረ ሙስና ኮሚሽን  ኮሚሽነር የሆኑት አቶ ሀብታሙ ሞገስ በመክፈቻ ንግግራቸው ትውልድን በስነ ምግባር ኮትኩቶ ከማሳደግ አንፃር ሰፊ ስራዎችን እንተደሰራ እና ወደፊትም በዚህ ረገድ ትልቅ ስራዎችን እንደሚሰሩ ጠቁመዋል። ከዚህ በተጨማሪ ፀረ ሙስና ኮሚሽን እንደ ተቋም ትውልድን በስነምግባር ኮትኩቶ ከማሳደግም በላይ የሙስና መከላከል አሰራር ስርዓት ግንባታን ለማህበረሰቡ ታች ድረስ ወርዶ እየሰሩ እንደሆነ ገልፀዋል። ሌላው አቶ ዘላለም በመድረኩ  ሲናገሩ አስቸኳይ ሙስና መከላከል በእኛ ተቋም በሰፊው የሚሰራ ስራ ነው ያሉ ሲሆን ይህ ማለት ግዥ ፣ ጨረታ፣ ገቢ እና ወጭን የተመለከቱ ሂደቶች ሲፈፀሙ በአስቸኳይ ከሙስና እና ብልሹ አሰራሮች ምን ያክል የፀዱ ናቸው የሚለውን ይከታተላል ብለዋል።

ምክትል ኮሚሽነር አቶ ማሩ ቸኮል አክለውም ኮሚሽኑ ሀብት መመዝገብና ማጣራትም የሚሰራቸው አንኳር ጉዳዮች እንደሆኑ ጠቅሰው በተለይ በርካታ የማህበረሰብ ክፍሎች የሀብት ምንጫቸው በተገቢው ሁኔታ ሳይታወቅ ከሚያገኙት ገቢ ጋር ያልተጣጣመ ሀብት ሲያከማቹ ይስተዋላል ይህ ደግሞ በአግባቡ የሀብት ምዝገባና ቁጥጥር ካለመስፋፋቱ ጋር የመጣ ችግር ነው ብለው ወደፊት ከሚድያ ባለሙያዎች ጋር በጋራ በመሆን የማጣራት ስራ እናከናውናለን ብለዋል።

የሚድያ ባለሙያዎች የስራ ስነምግባርን በጠበቀ መልኩ ቢሰሩ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ከመታገል አንፃር አሰፈላጊ ነው ያሉት ኮሚሽነር የሆኑት አቶ ሀብታሙ ሞገስ ፤ በተለይ በጋዜጠኞች እና በሚድያ አሰራር ውስጥ 5 ወርቃማ የስራ ስነምግባሮች እንዳሉ አስታውሰዋል። ከነዚህ ውስጥ እውነተኝነት እና ሀቀኝነት የመጀመሪያው እና መሰረታዊ መርህ መሆኑን አንስተዋል ። ለአብነት ታዋቂው ጋዜጠኛ ፑልቲዘር በእያንዳንዱ የጋዜጠኝነት ስራዎች ውስጥ ስለእውነተኝነት ደጋግሞ እንደፃፈ ገልፀዋል። የዲጅታል ሚዲያው አለም አሁን ከተቋም በላይ ህዝቡን በቀላል የምናገኝበት እና ለስነ ምግባር ግንባታ ዘመኑን በዋጀ መልኩ ልንጠቀምበት የሚገባ መሳሪያ ነው ብለዋል፡፡

ኮሚሽነር የሆኑት አቶ ሀብታሙ ሞገስ

በእያንዳንዱ የጋዜጠኝነት ስራዎች ውስጥ ከእውነተኝነትና ሀቀኝነት እኩል ሚዛናዊ ዘገባን ማካተት ተገቢ እንደሆነም አፅንኦት ሰጠው ተናግረዋል። ሚዛናዊ ዘገባ ማለት በአንድ ዜና ወይም ፅሁፍ ውስጥ ለሁለት ጉዳዮች እኩል የሆነ ሽፋን መስጠት ነው። ከዚህ በተጨማሪ በጋዜጠኝነት ስራ ውስጥ ሰብአዊነት በጉልህ ሊከበር እንደሚገባ ተናግረዋል። ከሰብዓዊ ማንነትና መገለጫዎች ያፈነገጡ ዜናዎችን በተቻለ መጠን ላለመስራት ሞክሩ ሲሉም ወጣት ጋዜጠኞችን ትምህርት ሰጠዋል።

አቶ ዘላለም በመድረኩ ትምህርት ከሰጡባቸው ጉዳዮች መካከል የሙስና እና ብልሹ አሰራር መንስኤዎች ያሏቸውን ለተሳታፊዎች ገልፀዋል። ከነዚህ ውስጥ በዋናነት የስነምግባር ጥሰት፣ የማህበረሰቡ ስነምግባር እና ግብረገብ ትውፊቶች መሸርሸር፣ የአስተምህሮ ተቋማት መላላት ፣ ለሙስና መከላከል ትኩረት አለመስጠትና የሚድያ መርሆች አለመከበር አንኳር የሆኑ መንስኤዎች ናቸው ብለዋል።

ለሙስና መከላከል ትኩረት አለመስጠት ለብልሹ አሰራሮች መስፋፋት  ትልቁን ድርሻ እንደሚወስድ የገለፁት አቶ ዘላለም ፤ ይህ ማለት የሙስና እና ብልሹ አሰራርን ጉዳይ ለአንድ ተቋም ወይም ለፀጥታ አካላት ብቻ የመስጠት አዝማሚያ ይስተዋላል ። ዜጎች በጠራራ ፀሀይ ሲዘረፉ ዝም ማለት፣ አድሎአዊ አሰራር ሲከሰት በእኔ ምን አገባኝነት ችላ ብሎ ማለፍ እና እኔን የሚመለከት አይደለም ማለት ለችግሩ መባባስ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል ብለዋል።

ስለ ችግሩና መንስኤዎች ከማውራት በዘለለ ምን አማራጭ መፍትሄዎች አሉ የሚሉትንም የገለፁት አቶ ዘላለም ፦ በዋናነት ራስን ለሙስና እና ብልሹ አሰራሮች ተባባሪ ከመሆን መቆጠብ ብሎም ሁነቱን ማጋለጥ አስፈላጊ ነው ብለዋል። ከዚህ በተጨማሪ በአስተሳሰብ ራስን መለወጥና በሌሎች ውስጥ ለማስረፅ መሞከር ፣ ሚድያዎች ከስነምግባር እና ግብረገብ ትምህርቶች ጋር አጣምሮ መስራት እንዲሁም በተናጠል ከመስራት በቡድን መስራትን መምረጥ የተሻሉ የመፍትሔ ሀሳብ መሆናቸውን ጠቅሰዋል።

ተሳታፊዎች በበኩላቸው የተለያዩ ጥያቄዎችንና ማሳሰቢያዎችን ያነሱ ሲሆን ለአብነት ዶ/ር ነገሰ በላይ ይህንን የመሰለ የውይይትና የመማማሪያ መድረኮች መዘጋጀታቸው መልካም ናቸው ያሉ ሲሆን በዋናነት የሚድያ ባለሙያዎች መጥፎ ስራዎችን የሚሰሩ ሰዎችን ከማጉላት በተሻለ በጎ ስራዎችን የሚሰሩ ሰዎችን ለማህበረሰቡ ማሳወቅና ተምሳሌት እንዲሆኑ ማድረግ ተገቢ ነው ብለዋል።

አቶ አዝዛቸው ወንዴ በበኩላቸው መድረኩ ትልቅ ተሞክሮዎች የቀረቡበትና ለበርካታ የዲጂታል ዘመን ጋዜጠኞች ትምህርት የሚያስጨብጥ መሆኑን ጠቅሰው ወደፊት ኮሚሽኑ ከተለያዩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር፣ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ፣ ከሚድያዎች ጋር በጋራ በመሆን ሙስናና ብልሹ አሰራርን መዋጋት ያስፈልጋል ብለዋል።

በመጨረሻም የአብክመ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ማሩ ቸኮል በተነሱ ሀሳቦች ዙሪያ የማጠቃለያ ሀሳብ ሰጠዋል። አቶ ማሩ በማጠቃለያ ንግግራቸው በተለይ ኮሚሽኑ በቀጣይ በማህበረሰቡ ላይ ስለተንሰራፋው የሙስናና ብልሹ አሰራሮች ዙሪያ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር መስራት እንዳለባቸው ገልፀዋል። ከዚህ በተጨማሪ የሚድያ ባለሙያዎች ሙስናና ብልሹ አሰራርን ከመዋጋት ረገድ እስካሁን እዚህ ግባ የሚባል ስራዎች እንዳልሰሩ የተናገሩ ሲሆን ወደፊት አብረን መስራት አለብን ሲሉ አሳስበዋል።

የአማራ ሚድያ እና አርት አሶሴሽን ይህ መድረክ እንደ ትልቅ አጋጣሚ ሊታይ የሚችልና በርካታ ተሞክሮዎችን፣ ትምህርቶችንና መሰል ገለፃዎችን ያገኘንበት ነው በተለይ ደግሞ ወጣት ጋዜጠኞች ወደፊት በሚኖራቸው ስራ ሙስናን ከመዋጋት አንፃር እንደ ትልቅ የማንቂያ ደወል የሚሆን መድረክ ነው ብለዋል። እንደነዚህ አይነት መድረኮች በቀጣይም በስፋት ቢሰሩ በርካታ የማህበረሰብ ክፍሎችን ከብልሹ አሰራር ማዳን እንደሚቻልም ተናግረዋል።

በአብክመ የስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስተባባሪነት በዲጅታል ሚዲያ መጠቀም የስነ ምግባር ግንባታን ለማጠናከር እና የፀረ ሙስና ትግልን ለማስፋት ያለመ የግንዛቤ መድረክ ተካሄደ። መድረኩ ከተለያዩ አካባቢዎች የተሰበሰቡ የሚዲያ ባለሙያዎችን በአንድ ላይ በማቀላጠፍ ሙስናና ብልሹ አሰራር ላይ የሚዲያው ሚና ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ በትልቅ አፅንኦት ያቀረበ ነበር።

የመድረኩ ዋና ዓላማዎች

  • ዲጅታል ሚዲያን በመጠቀም የስነ ምግባር ትምህርትን ለህብረተሰቡ በስፋት ማድረስ
  • የፀረ ሙስና ትግል ውስጥ የሚዲያ ባለሙያዎች አጋርነትን ማጠናከር
  • በጋዜጠኝነት ስራ ውስጥ ስነ ምግባርና ሙያዊነትን ማበረታታት
  • በሙስና መከላከል ሂደት የህብረተሰቡን ንቁ ተሳትፎ ማበረታታት

የኮሚሽኑ መልዕክት

የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ሀብታሙ ሞገስ በክፍት ንግግራቸው ትውልድን በስነ ምግባር ኮትኩቶ ማሳደግ የተቋሙ ቀዳሚ ተልዕኮ መሆኑን ገልጸው፣ ከዚህ በላይ ዘላቂ የሙስና መከላከል አሰራር ስርዓት ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን አስታውቀዋል። በተለይም በግዥ፣ ጨረታ፣ ገቢና ወጪ ሂደቶች ውስጥ አስቸኳይ ክትትል በማድረግ ሂደቶቹ ከሙስና ነፃ እንዲሆኑ እንደሚሰራ ተጠቅመዋል።

ምክትል ኮሚሽነር አቶ ማሩ ቸኮል በበኩላቸው የሀብት ምዝገባና ማጣራት ኮሚሽኑ ከሚሰራቸው አንኳር ተግባራት መካከል መሆናቸውን ጠቅሰው፣ ከተገኘ ገቢ ጋር ያልተጣጣመ የሀብት ክምችት በህብረተሰቡ ውስጥ እየታየ መሆኑን ገልጸዋል። ይህን ችግር ለመቅረፍ ከሚዲያ ባለሙያዎች ጋር በጋራ የማጣራት ስራ ለመስራት ቁርጠኝነት አሳይተዋል።

የሚዲያ ሚና እና 5 ወርቃማ መርሆች

ኮሚሽነር አቶ ሀብታሙ ሞገስ በጋዜጠኝነት ስራ ውስጥ የሚጠበቁ አምስት ወርቃማ የስነ ምግባር መርሆችን አስታውሰዋል፤

  1. እውነተኝነትና ሀቀኝነት – መሰረታዊ መርህ
  2. ሚዛናዊነት – በዜና ውስጥ ሁለቱንም ወገኖች እኩል ማቅረብ
  3. ተጠያቂነት – ለህዝብ ታማኝ መሆን
  4. ሰብአዊነት – የሰው ክብርና መብት ማክበር
  5. ሙያዊ ነፃነት – ከፖለቲካና ከግል ጥቅም ግፍ መርቀቅ

እንደ ምሳሌ ታዋቂው ጋዜጠኛ Joseph Pulitzer በስራው ውስጥ እውነተኝነትን እንደ ከፍተኛ መርህ ማድረጉ ተጠቅሷል። ይህ አስተምህሮ ዛሬ በዲጅታል ሚዲያ ዘመን ይበልጥ አስፈላጊ መሆኑ ተገልጿል።

የሙስና መንስኤዎች

በመድረኩ የተጠቀሱ ዋና ዋና መንስኤዎች፦

  • የስነ ምግባር ጥሰት
  • የማህበረሰብ ግብረገብ መሸርሸር
  • የትምህርት ተቋማት ድክመት
  • የሙስና ጉዳይን ለአንድ ተቋም ብቻ መተው
  • የሚዲያ መርሆች አለመከበር

የተጠቀሱ መፍትሄዎች

  • ራስን ከሙስና ተባባሪነት መጠበቅ
  • ብልሹ አሰራርን ማጋለጥ
  • በአስተሳሰብ ለውጥ ማምጣት
  • ሚዲያን ከስነ ምግባር ትምህርት ጋር ማጣመር
  • በተናጠል ከመስራት በቡድን መስራት

የተሳታፊዎች አስተያየት

ተሳታፊዎች መድረኩን እንደ ጠቃሚ የመማማሪያ እና የልምድ ልውውጥ አጋጣሚ ገልጸው፣ በተለይ ወጣት ጋዜጠኞች ሙስናን በመታገል ረገድ ንቁ ሚና እንዲወስዱ እንደ “ማንቂያ ደወል” እንደሚያገለግል ጠቅሰዋል። እንዲሁም የአማራ ሚድያ እና አርት አሶሴሽን ይህን መድረክ እንደ ትልቅ ዕድል በመቁጠር ተመሳሳይ ፕሮግራሞች በቀጣይ እንዲስፋፉ ጠይቋል።

መደምደሚያ

መድረኩ የሚዲያ ተቋማትን ከፀረ ሙስና ተቋማት ጋር በማቀናጀት ዲጅታል መሣሪያዎችን በስነ ምግባር ግንባታ እና በሙስና መከላከል ሂደት ውስጥ በተወሰነ ደረጃ ለመጠቀም ግንዛቤ የፈጠረ ነው። ኮሚሽኑ ከሚዲያ፣ ከሲቪል ማህበረሰብ እና ከትምህርት ተቋማት ጋር በትብብር በመስራት ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመቀነስ በቀጣይ የተጠናከረ እርምጃ እንደሚወስድ ገልጿል።

Next Post
  • ANC Award
  • Environmental Science
  • Job Vacancy
  • Uncategorized

RIGHT WATER FACTORY Pure • Safe • Trusted Commercial Advertisement for Customers

Ayele Addis February 22, 2026

Are you looking for clean, safe, and refreshing drinking water for your family, office, or business? Right Water Factory proudly provides high-quality purified bottled water produced under strict hygiene and quality control standards. Every drop is carefully treated, filtered, and packaged to ensure purity, freshness, and safety. ✔️ Crystal clear✔️ Hygienically processed✔️ Safe for all […]

Related Post

  • AFRICA
  • FEATURED
  • General
  • Health
  • Investigative Reports
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Special Edition
  • TOP STORIES

Antibiotic Resistance in Africa: Causes, Consequences, and the Growing Threat to Public Health

Ayele Addis December 17, 2023October 17, 2024

By Meselech Zelalem & Birhan Dejen (December 17, 2023) Antibiotic resistance (AMR) is a rapidly growing global health crisis, and Africa is one of the most vulnerable regions. With fragile healthcare systems, frequent misuse of antibiotics, and inadequate regulation, the continent is witnessing a surge in drug-resistant infections. As bacteria evolve to resist the effects […]

  • AFRICA
  • Africa News Journal of Research
  • ART & Media school of Africa
  • Education
  • FEATURED
  • General
  • Journalism and Communication
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Public Relation
  • Radio & TV
  • Special Edition

Press Freedom and Freedom of Expression

Ayele Addis March 16, 2024March 16, 2024

Freedom of the press and other mass media and artistic creativity is guaranteed. Ethiopian Constitution, Article 29  Everyone has the right to freedom of expression without any interference. Freedom of the press and other mass media and freedom of artistic creativity are guaranteed. This specifically includes the prohibition of any form of censorship and access […]

  • News

በኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርን በመከላከል ረገድ የማ በራዊ ሚዲያ አዉታሮች ሚና በዮሐንስ እንየው አያሌው Hate Speech in Ethiopia

Ayele Addis October 28, 2021October 28, 2021

the-role-of-social-media-in-preventing-hate-speech-in-ethiopia በኢትዮጵያ   የጥላቻ   ንግግርን   በመከላከል   ረገድ   የማ በራዊ   ሚዲያ   አዉታሮች   ሚና   በዮሐንስ   እንየው   አያሌው  <https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/1955-the-role-of-social-media-in-preventing-hate-speech-in-ethiopia> “ The evangelists of hate and division are wreaking havoc in our society using social media.”  Prime Minister Abiy Ahmed,Nobel Lecture, 11 December 2019 መግቢያ   ከቅርብ   ጊዜ   […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress