ጋዜጠኝነት በሳይንሳዊ ማስረጃ መዘገብ ምናብን በአካል የማግዘፍ ያህል እድል ይሰጣል፡፡
Op-ed : supported by Fray Collage of Communication በአየለ አዲስ አምበሉ እያንዳንዱ ሙያ እና ባለሙያ መንገዶቻቸው የሚተሳሰሩ ናቸው፡፡ ጋዜጠኝነት አንድን ክስተት በመተረክ ፣ በመመዝገብ የሚቋጭ ምዕራፍ አደለም፡፡ የጤና ሙያም ማህበረሰብ ጤና ከመፈወስ እስከ የተሳሳቱ መረጃዎች እና የህብረተሰብ ጤና ቀውስ መከላከል ኃፊነት አለበት። በFray College አስተናጋጅነት የተካሄደውን የአፍሪካ ጤና ኮሙኒኬሽን ፌሎውሺፕ 2025 አዲስ አሰራር እና እቅድ […]