የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ፖሊሲ ዳሰሳ Review of Ethiopian Media Policy
አዲሱ የኢትዮጵያ ሚዲያ ፖለሲ የህግ ክልከላ አመላከቾችን የያዘ ፣ አሁንም ከቴክኖሎጅ ፣ የይዘት እና የሚዲያ ባላቤትነት ሳንሱር ያልተላቀቀ ሁኖ እናገኝዋለን፡፡ በዚህ የሚዲያ ፖሊሲም አሮጌ ህጎች የተሻሩበት ፣ አዳዲስ ማዕቀፎች የተካተቱበት፣ አዳዲስ የሚዲያ ህጎች አቅጣጫ የተቀመጡበት፣ ቶቀጣጣሪ አካል በስፋት ስልጣን ያገኙበት ነው፡፡ by Ayele Addis Ambelu (ayeleradio@gmail.com) መግቢያ መገናኛ ብዙሃን በአንድ ሀገር ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት […]