ኢትዮጵያ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን አውደጥናት
የኢትዮጵያ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን አውደጥናትን በሐገር አቀፍ ደረጃ ባህር ዳር ታስተናግዳለች። የኢትዮጲያ ሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ብሔራዊ ኮንፈረንስ ሚያዚያ 28 እና 29 ቀን 2014 ዓ.ም በአማራ ክልል ርዕስ ከተማ በባሀር ዳር ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው በኢትዮጵያ ሚዲያ በሚታዩ ለውጦች፣ ተግዳሮቶች እና ቀጣይነት ያለው የሚዲያ ማሻሻያ ላይ ያተኩራል። በዚህ ረገድ ጉባኤው በመድረኩ የሚዳሰሰው አበይት መሪ ሃሳቦች የኢትዮጵያ ሚዲያ ታሪካዊ እድገት፣ […]