Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • News

Reporting on Food Security and Rural Development in East Africa

History of Ethiopian Magazines Dawit Alemu eliasww@gmail.com

  • News

ኢትዮጵያ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን አውደጥናት

Ayele Addis April 25, 2022April 25, 2022

የኢትዮጵያ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን አውደጥናትን በሐገር አቀፍ ደረጃ  ባህር ዳር ታስተናግዳለች።

የኢትዮጲያ ሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ብሔራዊ ኮንፈረንስ ሚያዚያ 28 እና 29 ቀን 2014 ዓ.ም በአማራ ክልል ርዕስ ከተማ በባሀር ዳር ይካሄዳል፡፡  ጉባኤው በኢትዮጵያ ሚዲያ በሚታዩ ለውጦች፣ ተግዳሮቶች እና ቀጣይነት ያለው የሚዲያ ማሻሻያ ላይ ያተኩራል። በዚህ ረገድ ጉባኤው በመድረኩ የሚዳሰሰው አበይት መሪ ሃሳቦች የኢትዮጵያ ሚዲያ ታሪካዊ እድገት፣ በኢትዮጵያ የሚዲያ ፖሊሲ ውስጥ ያሉ ወቅታዊ ለውጦች፣ በቅርብ ጊዜ የሚዲያ ህግ ማሻሻያ ላይ የተሰሩ ስራዎች፣ የኦንላየን ሚዲያ እና የጥላቻ ንግግር፣ አክቲቪዝም እና ጋዜጠኝነት፣ የመገናኛ ብዙሃን ቁጥጥር እና ተቆጣጣሪ አካላት፣ በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ የሚዲያ ሳንሱር፣ የፖለቲካ ኢኮኖሚ እና ሚዲያ፣ ርዕዮተ ዓለም እና ሚዲያ ግንኙነት፣ የሚዲያ ትምህርት፣ ሚዲያ እና ስርዓተ ጾታ፣ የክልል ሚዲያ አስተዳደር እና አመራር፣ መረጃ የማግኘት መብት እና አተገባበሩ፣ እውነታን ማጣራት፣ የመገናኛ ብዙሃን እና ብዝሃነት እና አካታችነት፣ የመገናኛ ብዙሃን ማህበር እና የሲቪል ማህበራት፣ የመገናኛ ብዙሃን ድጋፍ ሰጭ ቡድኖች ሚና፣ የሚዲያ ሥራ ፈጣሪነት እና በመንግስት ኮሙኒኬሽን ላይ የሚዲደረጉ ማሻሻያዎችን እና ሌሎችንም የተመለከቱ ከ17 በላይ የጥናት ወረቀቶች ይቀርባሉ።

 በዝግጅቱ ላይ 100 የሚጠጉ ተሳታፊዎች እና ታዋቂ ተናጋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ከነዚህም መካከል የመንግስት እና የአለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች፣ ሚዲያዎች፣ አካዳሚዎች እና የሲቪል ማህበረሰብ ተወካዮች ይገኙበታል። የሚዲያ ባለድርሻ አካላት መሪ ተወናይ በመሆኑነበት በዚህ ኮንፈረንስ ጋዜጠኞች፣ ምሁራን፣ የሚዲያ ስራ አስኪያጆች፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የሲቪል ማህበራት፣ የሚዲያ ድጋፍ ሰጪ ቡድኖች፣ የቁጥጥር አካላት፣ አክቲቪስቶች፣ የሚዲያ አካላትን ጨምሮ ወደ 20 የሚጠጉ ተመራማሪዎች እና ዋና ዋና ተናጋሪዎች፣ የሰባት መገናኛ ብዙሃን ተወካዮች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። 10 የሚዲያ ድጋፍ ሰጭ ቡድኖች፣ 11 የጋዜጠኞች ማህበራት፣ አስር የጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ትምህርት ክፍል ከዩኒቨርሲቲዎች፣ 12 የክልል መገናኛ ብዙሃን፣ አስር የፌዴራል እና የግል ሚዲያዎች ከአዲስ አበባ፣ እና ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ 100 ተሳታፊዎች በኢትዮጲያ የሚዲያ ጉዞ ላይ ለሁለት ቀናት በባሀር ዳር ይመክራሉ።

Next Post
  • News

History of Ethiopian Magazines Dawit Alemu eliasww@gmail.com

Ayele Addis May 1, 2022

uploaded and edited by Ayeleradio@ayele-addis Introduction Ethiopian magazines had a shortage history, because of not established printing enterprises like Birhanena Selam huge printing press and also lately introduce other publishing technology. Under this title, we are trying to overview the recent three regimes, which are the Imperial, The Derg, and the EPRDF regimes respectively.  From […]

Related Post

  • News

Happy World Radio Day 2024!

Ayele Addis February 13, 2024February 13, 2024

Happy World Radio Day 2024! “The Role of Radio for Peace and Development” by Ayele Addis Ambelu: Presentation with Ethiopian journalists: contact emmanews23@gmail.com Today, we celebrate radio’s remarkable past, relevant present, and promising future. Did you know that 96% of Ethiopians listen to the radio? Let’s take a moment to appreciate its role in informing, […]

  • AFRICA
  • General
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Politics
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES

India and Ethiopia Activate Mutual Visa Exemption for Diplomatic Passports

Ayele Addis January 16, 2026January 16, 2026

By Awot Haileslassie, 16th January 2026, Addis Ababa, Ethiopia India and Ethiopia have formally agreed to implement a mutual visa exemption for diplomatic passports effective as of 15th January 2026. This diplomatic visa exemption marks a major step forward for the diplomatic engagement between the two countries. Speaking at the signing ceremony, H.E. Ambassador Anil […]

  • News

ስለ ፋና

Ayele Addis January 13, 2024January 13, 2024

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ ተቋማችን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በ1987 ዓመተ ምህረት ሲቋቋም በኃላ ቀር መሳሪያዎችና በጥቂት የሰው ሃይል በሀገራችን የብሮድካስት ሚዲያ አዲስ አቀራረብ ይዞ ወደ ስራ ገባ። በሂደትም አደረጃጀቱንና የፕሮግራም ይዘቱን እያሻሻለና ችግሮቹን እየቀረፈ ገስጋሴዉን ቀጠለ። ህብረተሰብ ተኮር ፕሮግራሞች ላይ በማጠንጠን የሚታወቀውና ለህዝባችን ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ኑሮ መሻሻልና መዳበር የሚተጋው የሚዲያ ተቋማችን ከጊዜ ወደ ጊዜ […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress