ተሸላሚ ሚዲያዎች ለህዝብ ምኑ ናቸው?
Silenced Voices: How Politics Chokes Ethiopian Media? ተሸለሙ የተባሉት ሚዲያዎች ከሚሰሯቸው ዜናዎች እና ፕሮግራሞች የህዝብ ድምፅ የሌላቸው፣ ሳቢነት፣ ማራኪነት፣ ችግር ፈችነት፣ የሁሉንም ድምፅ ማሰማት የጎደላቸው ናቸው፡፡ በፍጥነትና በጥራት ተዘጋጅተው የሚቀርቡ አይደሉም። ሳቢነት ይጎድላቸዋል። ጥልቀት ያንሳቸዋል። ዜናዎቹ ተከታታይነት የላቸውም። በዳራ የበለፀጉም አይደሉም። ተሸላሚ ተቋማት የሚያቀርቧቸው ዜና ሀተታ፣ ፊቸርና ዜና ትንታኔዎች በጅምር ያሉና ሙያው በሚፈልገው መጠን ያልበሰሉ […]