በአየለ አዲስ
የፍጥነት ንባብ እና አዳምጦ የመረዳት ችሎታ በሚለካበት በዚህ ዘመን የዜና አቀራረብ መሻሻል የሚገባው አንዱና ዋናው መሰረታዊ ነገር ነው፡፡ ለአማራ ክልል መገናኛ ብዙሐን የሬዲዩ ዜና አቅራቢዎች ጋር የግማሽ ቀን ውይይት አድርገናል፡፡ ብዙ ሀሳብ አንሰተናል፡፡ ደስ የሚል ቀን ነበር፡፡

ከአራቱ ክሂሎች መካከል አንዱና አስፈላጊው ክሂል የማንበብ ክሂል ነው። የማንበብ ክሂል አስፈላጊነትና ጠቃሚነት በጋዜጠኞች የታመነ ቢሆንም ጋዜጠኞች የማንበብ ወይም የማቀርብ ክሂላቸው በተመለከተ ዘርፈ ብዙ ችግሮች እንዳሉባቸው ያመለከቱ ጥናቶች አሉ (Armbuster, Andessen and Ostertage 1987)፡፡ በጥናቶቹ ውጤት መሰረት ብዙዎቹ ጋዜጠኞች በሚያነቧቸው ፅሁፎች ውስጥ አስፈላጊና አላስፈላጊ በሆኑ ሀሳቦች መካከል ያለውን ልዩነት አይረዱም፤ ዜና ሲያነቡም
አንዳንዶቹ በጉሮሯቸው ያነቡብናል፡፡ አንዳንዶቹ አፋቸውን ከፍተው ያነቡብናል፡፡
አንዳንዶቹ አዳራሽ ውስጥ ህዝብን እንደሚመሩ መሪዎች ሁነው ያነባሉ፡፡
አንዳንዶቹ ድፃቸውን አለስለስው ወይም ፣ ድምፃቸውን ዝቅ አድርገው እና አፋቸውን ከፍ ያደርጋሉ::
አንዳንዶቹ ደግሞ ማይክራፎኑ ላይ እንደብራቅ ይጮሁበታል፡፡ |ያንቀጠቅጡታል፡፡
አንዳንዶች ደግሞ መፀዳጃ ቤት እንዳለ ሰው ተጨንቀው ያነባሉ፡፡
አንዳንዶች አማርኛን በእንግሊዘኛ ፕሮናውንስ ያደርጉብናል፡፡
ስለዚህ ፡– የአፈፃፀም ስልጠና በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ Dick Mill
ጥሩ አቀራረብ አንድ አይነት ድምፅት ማለት አይደለም፡፡ እንደ አለመታደል ሆኖ ብዙ ሰዎች አቀራረባቸው ተቀባይት የሚኖረው ከዚህ በፊት በዜና አቅራቢነት እውቅና ባለው ሰው አቀራረብን በመድገም ላይ ፣ የድምፅ ቀለማቱን በመዋስ፣ ነው፡፡አንዳንዶቹ በጉሮሯቸው ያነቡብናል፡፡
የአንድ ሬዲዩ ዜና አቅራቢ ዓላማዎች ምንድን ናቸው? ካላችሁ ዜና የሚቀርበው ለመልዕክት ተግባቦት ነው፡፡ የተግባር መጀመሪያ ፣ የሃሳብ መዳራሻ … የተግባቦት መመሰረቻ ቦታ አንደበት/ ንግግር /የሃሳብ አቀራረብ ይባላል፡፡
የአንድ ሬዲዩ ዜና አቅራቢ ዓላማዎች ምንድን ናቸው? ሲባልም ሰዎች እንዲያዳምጡ ማድረግ ፣ ድምፅ እንዲጨምሮበት ማስቻል
መልእክት ማለዋወጥ
ስክሪፕትን ወደ ህይወት ማምጣት
ስለዚህ
ሌሎችን ለማስረዳት መጀመሪያ ራሳችን መረዳት፡
አንድን ሰው ሰለጉዳዩ እየነገሩት እንጅ ፣ እያነበቡለት አይደለም፡፡
ለሬዲዩ ድምፅ ሁሉ ነገር ነው፡፡
ድምፅ የድርጊቶች ና የመልዕክቱ ድምር ውጤት
መኖርህ እራሱ ሚወሰነው በድምፅ ነው፡፡
በመጀመሪያ ቃል ነበር / አንደበት / ንግግር
ድምፅ +የዜና ፅሁፍ
ምናብ + ድምፅ
ሀሉም ነገር የሚወከለው በድምፅ ነው፡፡
በድምፅ (የሬዲዮ ዜና አቀራረብ) አድማጮቹ እንዲከታተሉት ሬዲዮ ማድረግ የሚችልበት ምርጥ መሣሪያ ነው፡፡
ዶክመንታሪ፣ /ዘጋቢ/ ፣ ተራኪ፣ መርማሪ… ድምፀት በጭብጡ ተፈጥሮ ይለያሉ፡፡
በአዕምሯዊው አቀራረብ ውስጥ ዜናውን ከ “ዜና” / ዜናዎች / ወይም ከዜና ጸሐፊ ጋር ለይቶ ማየት አይቻልም፡፡
የሬዲዮ ዜና አቅራቢዎች ብዙውን ጊዜ በሀሳብ የተሞሉ ዜናዎችን ያቀርባሉ፡፡ እያንዳንዱ አቀራረብም ለየት ያለ ስልት ይመራል፡፡
የዜና አቀራረብ ስልት – የሚዲያውን ሃውስ ስታይል ላይ ይመረኮዛል፡፡
ይህንም በቋንቋ አጠቃቀም፡፡ በአነባብ ስርዓት ፣ ቅርፀት እና ድምፀት ውስጥ ይመሰረታል፡፡
ዜና አንባቢዎች ተንታኞች ተብለው ተጠቅሰዋል (ጳውሎስ ሃርቬይ፣ 2017)
ዜና አቅራቢ የሚዲያው ግንባር ነው ፡፡
የዜና አውታሮችን የሚያንጸባርቁ የስሜት ገጸ-ባህሪያት ነው
ዜና አቅራቢዎች ለዜና መርሃ ግብር የተዘጋጀውን ጽሑፍ ያቀርባሉ፡፡ ነገር ግን ስለ ስለ (ሰበር ዜናዎች) የተለያዩ ባለሙያዎችን ቃለ-መጠይቅ ያደርጋሉ፡፡ እራሳቸውን በቴክኒሻኑ ቁጥጥር ስር በመሆን,
ስርጭቱን በጆሮ ማዳመጫ በኩል በማስተባበር ስርጭቱን ያሰተባብራሉ፡፡ ያዘጋጃሉ፡፡
በርካታ ዜና አንባቢዎች ለፕሮግራሞቻቸው ዜናዎችን ይፅፋሉ ወይም አርትዖት ይሰራል፡፡
ዜናዎች ለዜና አንባቢዎች
የሚገለጹበት ቃላት ውስጣዊ እሽቅድምድም ያላቸው ተፈጥሮአዊ ልማድ ናቸው፡፡
አቅራቢዎች በዜና ማሰራጫዎች ውስጥ የሚጫወቱት ሚና …አንዳንዶች በአስረካቢነት ….የዜና አውታሮችን የሚያንጸባርቁ የስሜት ገጸ-ባህሪያት ሲሆኑ,
ዜና አቅራቢዎች የተፈጠረውን ተዓማኒነት ያሳያሉ
በአለምአቀፍ ኅብረተሰብ ውስጥ በአከባቢው ህብረተሰብ ውስጥ በአካለ ወግ የተገነባ እና በአዳዲስ መረጃዎች ላይ ተመርኩዞ፣ ተፅዕኖ በማድረጉ ሂደት ላይ በሚታየው ትንበያ ለውጥ ምክንያት በአከባቢው ህብረተሰብ ውስጥ በሚፈጥረው “የባህል ስብዕና” ውስጥ በጥብቅ ይከተላል:: የአንድ ዜና አንባቢ ማንነት በተመልካች በአድማጭ ላይ በአጠቃላይ የጣቢያ ባለቤት ያህል ድርሻ አለው::
ይቀጥላል….

IGAD's Multi-Sectoral Approach: Transforming Peace, Stability, and Development in East Africa (Multi-Lingual: Amharic- English)
By Meselech Zelalem Kiddus (News Analysis) EMMA NEWS – Ethiopia IGAD’s peace initiatives demonstrate Africa’s capacity to resolve its conflicts. Former IGAD Secretary-General, Ambassador Engineer Mahbub Malem, highlighted IGAD’s role in mediating disputes in Sudan, South Sudan, Somalia, and Ethiopia. “Africa can solve its own problems,” Malem emphasized, referencing successful mediation in Ethiopia and ongoing […]