The role of Chat GPT for Fake Information dissemination ቻትጂፒቲ እና ሐሰተኛ መረጃ
አስቡበት ፣ ቻትጂፒቲ ለሚጠየቀው ጥያቄ አብራርቶ የሚሰጠን የፅሁፍ መረጃ ሁሉ እውነተኛ አይደለም፡፡ ቻትጂፒቲ በጣም ስህተት ያለበት እና ውሸት የሆነ ነገርንም አቀናብሮ ፣ አሳምሮ ይሰጠናል። በዚህም ሃሰተኛ መረጃን ያስፋፋል፡፡ ጥቅም እንዳለው ጉዳቱንም እንመልከተው፡፡ቻትጂፒቲ መረጃውን የሚሰበስበው ኢንተርኔት ላይ ያሉ ዳታዎችን በሙሉ ሰብስቦ፣ አብላልቶ ነው፡፡ ሌላ በራሱ የሚያጣራበት የሰበዓዊነት ህልወት የለውም፡፡ ኢንተርኔት ላይ ያለ ዳታ ሁሉ ጥሩ ደግሞ […]