Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • News

ሰው ሰራሽ አስተውሎት Artificial Intelligence አዲሱ የሚዲያ ልማት

<a href="https://www.facebook.com/profile.php?id=61550238885521&__cft__[0]=AZVDdwfxlA4sZViIj4izMSsDZyYXMcw_V4ANA5pmGNsDdNpNsSzfrSaUAs2XCaYE0h3abPHIEfEPo86wgtyeWfGrMemZS9wJn5ahhPPKEQ2IPciP8iVsuupYiabxzTUOjpC2UQGkq7MAsOhDiAVemvtGm0WmnpBY1JZRjxOsRdPPQ7cKb5PhLbJY64zJt-7d31U&__tn__=-UC%2CP-y-R"><strong>የፕሬስ መረጃ ማጣሪያ</strong></a>

  • News

The role of Chat GPT for Fake Information dissemination ቻትጂፒቲ እና ሐሰተኛ መረጃ

Ayele Addis January 23, 2024January 23, 2024

አስቡበት ፣ ቻትጂፒቲ ለሚጠየቀው ጥያቄ አብራርቶ የሚሰጠን የፅሁፍ መረጃ ሁሉ እውነተኛ አይደለም፡፡ ቻትጂፒቲ በጣም ስህተት ያለበት እና ውሸት የሆነ ነገርንም አቀናብሮ ፣ አሳምሮ ይሰጠናል። በዚህም ሃሰተኛ መረጃን ያስፋፋል፡፡ ጥቅም እንዳለው ጉዳቱንም እንመልከተው፡፡
ቻትጂፒቲ መረጃውን የሚሰበስበው ኢንተርኔት ላይ ያሉ ዳታዎችን በሙሉ ሰብስቦ፣ አብላልቶ ነው፡፡ ሌላ በራሱ የሚያጣራበት የሰበዓዊነት ህልወት የለውም፡፡ ኢንተርኔት ላይ ያለ ዳታ ሁሉ ጥሩ ደግሞ ትክክለኛ አይደለም፡፡ በጣም ያልተጣራ ብዙ መረጃ አለ።
በኢንተርኔት ላይ ያለውን የጥላቻ ንግግር፣ የሀሰተኛ መረጃ፣ የመረጃ ብክልት፣ የመረጃ ማሳሳት ፣ ፕሮፓጋንዳ፣ ዘረኝነት፣ የጾታ አድሎ፣ እና ጥላቻን የሚሰብኩ ጽሁፎች እንደሚገኙ በመጥቀስ፣ እነዚህን ሁሉ ሰብስቦ ለሚጠየቀው ጥያቄ ሳያጣራ በጽሁፍ ምላሹን ያቀርባል።
ስለዚህ ከአዲስ መገለገያ [ቻትጂፒቲ] የሚገኝን መረጃ ሁሉ እያጣሩ መውሰድ ተገቢ ነው። ለዚህም ሚዲያ ሌትሬሲ ትምህርት media literacy and fact checking በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
በቢቢሲ የወጣው ዘገባ እንደሚያሳያው በጽሁፍ የሚሰጠው ምላሽ አንድ ተመራማሪ በአግባቡ ሰንዶ እንደሚያቀርበው ያለ ስራ ነው ፡፡ ተጠቃሚው ምርምር አድርጎ፣ አብላለቶ ማግኘት ያለበትን መረጃ ቻርትጂፒቲ በአጭር ጊዜው ውስጥ አጠናቅሮ መስጠቱ አንዱ ጥቅም ነው።
ፕሮፌሰር ስቲቭ ፒንከር ደግሞ ስጋት እንዲገባን የሚያደርገው ሐሰተኛ ዜና በከፍተኛ ሁኔታ እንዳይፈበረክ በማሰብ ነው ይላሉ። ለዚህ ግን መፍትሄው የመከላከያ እና የተጠየቅ መንገዶችን ማዳበር ነው ሲሉ ይመክራሉ።
ይህ ብቻ ሳይሆን የቻትጂፒቲ የሥራ ውጤቶችን ሁሉ እንደ መጨረሻ ውጤት መቀበልንም መጀመራችንም ሊያሰጋን ይገባል ይላሉ።
ምክንያቱም ይላሉ ፕሮፌሰር ስቲቭ፣ “ምንም ዓይነት የሚጨበጥ እውነታ እና እውነታን የማሳየት ግብ እንዲሁም ውይይትን እና ንግግርን የማስቀጠል ግብ የለውም” ይላሉ።
ከዚህም ባሻገር ረብየለሽ ነገሮችንም ሊፈጥር እና ሊያሰራጭ እንደሚችል አመልከተዋል።
ሐሰተኛ መረጃ በማሰረጨትም ረገድ የራሱን ሚና ሊጫወት ይችላል የምትለው ለቢቢሲ ሃሳቧን ያጋራችው ብርሃን፣ ከቻትጂፒቲ የሚገኘው መረጃ ሁሉ በንቁ ዐይኖች / fact checking / መጣራት እንደሚኖርበት ትመክራለች።
ለምሳሌ ምርጥ 10 ትምህርት ቤቶችን ስጠኝ ብትሉት የሚመረኮዘው ምርጥ ናቸው ተብለው የተዘረዘሩ ተቋማትን በመሆኑ ከሰጣችሁ አሰር ተቋማት ውስጥ ብታጣሩ አምስቱ በምድር ላይ የሌሎ ፌክ መረጃ ይዘው የወጡ ተቋማት ሊሆኑ ይቻላል፡፡ በሃሰተኛ መረጃ የተመሰረቱ ፣ ራሳቸውን በሃሰተኛ መረጃ ጥሩ ነን ብለወ በፃፉት መረጃ የተገኙ አልያም ፣ ምድር ላይ የሌሉ በመረጃ ማሳሳት የተፈጠሩ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ለዚህም ነው፡፡ ማጣራት ፣ የሚዲያ ሌትሬስ ትምህርት ወሳኝ የሚሆነው፡፡

Next Post
  • Magazine
  • News

<a href="https://www.facebook.com/profile.php?id=61550238885521&__cft__[0]=AZVDdwfxlA4sZViIj4izMSsDZyYXMcw_V4ANA5pmGNsDdNpNsSzfrSaUAs2XCaYE0h3abPHIEfEPo86wgtyeWfGrMemZS9wJn5ahhPPKEQ2IPciP8iVsuupYiabxzTUOjpC2UQGkq7MAsOhDiAVemvtGm0WmnpBY1JZRjxOsRdPPQ7cKb5PhLbJY64zJt-7d31U&__tn__=-UC%2CP-y-R"><strong>የፕሬስ መረጃ ማጣሪያ</strong></a>

Ayele Addis January 23, 2024

በአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ማህበራዊ ገጽ የተሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ ነውኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገችውን ስምምነት ተከትሎ፤ አብን ስምምነቱን እንደሚቃወም በመጥቀስና ስምምነቱን ሌላ ትርጉም በመስጠት በሃሰተኛ የአብን የትዊተር ገጽ ላይ መረጃ ተሰራጭቷል።ይህንን መረጃ በተመለከተ የኢፕድ የመረጃ ማጣሪያ ጉዳዩን ለማጣራት ጥረት አድርጓል።በዚህም መሰረት በአብን ስም በሃሰት በተከፈተው የትዊተር ገጽ ላይ የተሰራጨው መረጃ በፓርቲው ያልወጣና ፓርቲውም የማያውቀው መሆኑን የፓርቲው […]

Related Post

  • News

Hate Law Speech in Ethiopia

Ayele Addis August 6, 2021August 6, 2021

በኢትዮጵያ ለሰዎች መገደል ምክንያት የሆነውን የጥላቻ ንግግር፣ ህግ ይገድበው ይሆን? 12 ሚያዚያ 2019 ባለፉት ጥቂት ዓመታት በማህበረሰቡ ዘንድ መጠራጠርና ፍራቻ ነግሶ የሰው ልጅ በአደባባይ የተሰቀለበት፣ ለምርምር የወጡ የዩኒቨርስቲ ምሁራን ተወግረው የተገደሉበትና እንዲሁም ሌሎች ለመስማት የሚሰቀጥጡ ዜናዎች የተሰሙበትና በአገሪቱም ላይ ጠባሳን ትቶ አልፏል። በተለያዩ በይነ መረቦችና ማህበራዊ ገፆችም ላይ የተለያዩ ማህበረሰቦችን ለጥቃት የሚያነሳሱ፣ የግድያንና የመፈናቀልን የሚቀሰቅሱ […]

  • News

ሰው ሰራሽ አስተውሎት Artificial Intelligence አዲሱ የሚዲያ ልማት

Ayele Addis January 23, 2024January 23, 2024

በፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ AI ወይንም ሰው ሰራሽ አስተውሎት ( Artificial Intelligence ) ማለት የሰዎችን የማሰብ አቅም በኮምፒዩተር በማዳበር ለቴክኖሎጂ ምርቶች መስጠት ማለት ነው። ለምሳሌ ቤት የሚጠርጉ ሮቦቶች ፣ በራሳቸው የሚነዱ መኪኖች ፣ ለጦርነት የሚውሉ መሳሪያዎች ፣ የጥበቃ ካሜራዎች የመሳሰሉት በልምምድ ከበለፀጉ በኃላ  በፍጥነትና በጥራት የተሰጣቸውን ስራ መስራታቸው ልዩ ያደርጋቸዋል። ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ በፌስ ቡክ ገፁ […]

  • News

የኢትዮጵያ ናሽናል ሚዲያ ሳፖረት አንደኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በታላቅ ስኬት እያከበረ ነው፡፡

Ayele Addis June 7, 2021June 7, 2021

 ድርጅቱ በላከው የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ ባለፈው አንድ ዓመት በአጭር ጊዜ በጥናት ምርምር ፣ በስልጠና እና ማማከር የሚዲያ አገልግሎቶች በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ውጭ ከሚገኙ አጋር ተቋማት ጋር አበረታች ስራዎችን ሰርቷል፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ ሚዲያ እድገት እውን የሚሆነው ከየትኛውም የወገንተኝነት ቡድን ነጻ የሆነ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ለሙያዉ እድገት ብቻ ሲበረታ መሆኑን አምነን ወደ ሥራ በመግባታችን ያየናቸዉ አበረታች ሁኔታዎች […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress