Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • News

The First Ethiopian Community Radio Station FM 92.3 Kore Community Radio,

ስለ ፋና

  • News

ስለ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት

Ayele Addis January 13, 2024January 13, 2024
1.  ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት (ዋሚኮ) ማነው?
በዚህ አጭር ጽሑፍ ውስጥ ስለተግባሮቻችን፣ ችሎታችንና ውጤቶቻችን በትንሹ እናቀርባለን፡፡፡
ዋና መስሪያቤታችን አዲስ አበባ ሆኖ፡ የላቀ የሚዲያና የኮሙኒኬሽን አገልግሎት በሀገራዊና ዓለምዓቀፋዊ ጉዳዮች ላይ እንሰጣለን፡፡ በተጨማሪም ሁልጊዜም በአዳዲስና ፈጠራ በተሞላው አቀራረብ ለዜና፣ ለዶክመንታሪ፣ ለጥናት፣ ለማስታወቂያ ቴክኖሎጂ እና ሌሎች ለሚዲያና ኮሙኒኬሽን አገልግሎቶች በህዝብና ሚዲያ መካከል ድልድይ በመሆን እንታወቃለን፡፡ ተቋማዊ እሴቶቻችን ጠንክሮ መስራት፣ ለለውጥ መትጋት፣ ቅንነት፣ ደንበኛ አክባሪነት፣ ለውጥ የመፍጠር አቅም እና ብዝሃነትን ማክበር ናቸው፡፡ ራዕያችን፡ በ2025 በልማታዊ አስተሳሰብ በአፍሪካ  ለውጥ ፈጣሪ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋም ሆኖ መገኘት ነው፡፡ ተልዕኳችን፡ በልማታዊ አስተሳሰብ የታነጸና በቴክኖሎጂ የታገዘ፣ ንቁ አመራርና ባለሙያ በመያዝ ለየላቀ የኮሙኒኬሽን ስልት በመዘርጋት የአፍሪካን ህዳሴ የሚያግዝ መረጃ ማቅረብ ነው፡፡
ኮርፖሬታችን ከተመሰረተ ከ1986 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ እሴቶችን ጨምሯል። የኢትዮዽያን ሁኔታ በስፋትና በጥልቀት የሸፈኑ የጽሁፍ የምስልና የድምጽ መረጃዎችን ያሰባሰበ ግዙፍ ላይብራሪ ባለቤት ነው፡፡ ከፍተኛ ጥራት ያለው የሚዲያና የኮሙኒኬሽን አገልግሎትና ምርት ማቅረብ የሚያስችሉ ዘመናዊ መሳሪያዎች የተሟሉላቸው የድምዕ የቀጥታ ስርጭት እና የኤዲቲንግ ስቱዲዮዎችን ገንብተናል፡፡
በእነኚህ 25 ዓመታት ያሰባሰብናቸው ሀገራዊ መረጃዎች በቅርቡ በድረገጻችን ላይ ተደራሽ ለማድረግ ወደዲጂታል እየቀየርን እንገኛለን፡፡ ስለሀገራችን የትኛውም ተቋም ወይም ስለንግድ፣ ስለፖለቲካ ወይም ስለልማት ማወቅ የፈለገ ሁሉ ጣቢያችን ዋልታ ቲሌቪንን ወይንም ድረ ገጻችንን https://am.africanewschannel.org እንዲጎበኝ እንጋብዛለን፡፡

2.  የኮርፖሬታችን ዋና ዋና ተግባራት
ዋሚኮ በሀገራችን የተቀናጀ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመስጠት ቀዳሚና ተመራጭ ተቋም ነው፡፡ ጥቂት አገልግሎቶቻችን ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡
  • ጥናትና ምርምር ማካሄድ፣
  • በተለያዩ ፖሊሲ ነክ ጉዳዮች ላይ ከጥናት የሚነሱ የውይይት መድረኮች መፍጠር፣
  • በዋልታ ቴሌቪዥን የሚዲያ አገልግሎት መስጠት፣
  • ዜናና ሌሎች የኮሙኒኬሽን አግባቦችን በዌብሳታችን፣  በሀገራዊና ዓለምዓቀፋዊ ሚዲያዎች በኩል ማሰራጨት፣
  • ዶክመንታሪ ፊልሞችን ማዘጋጀት፣
  • የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችንና ስፖቶችን (የቅስቀሳ ማስታወቂያዎችን) ማዘጋጀት፣
  • የገጽታ ግንባታና የህዝብ ግንኙነት ተግባራትን ማገዝ፣
  • በዲጂታል ሳይኔጅ ማስታወቂያዎችን ማስተላለፍ፣
  • ኮንፍረንሶችና ሁነቶችን ማዘጋጀት፣
በማንኛውም ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ የገበያ ልማት ክፍላችንን (+251 918718307) ወይም እርሶ ተገቢ ያሉትን ማንኛውንም ክፍል በነጻነት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
   ራዕያችን
በ2025 በበአፍሪካ  ለውጥ ፈጣሪ የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ተቋም ሆኖ ማየት ነው፡፡
  ተልዕኮ
በልማታዊ አስተሳሰብ የታነጸና በቴክኖሎጂ የታገዘ፣ ንቁ አመራርና ባለሙያ በመያዝ ለየላቀ የኮሙኒኬሽን ስልት በመዘርጋት የአፍሪካን ህዳሴ የሚያግዝ መረጃ ማቅረብ፣

Next Post
  • News

ስለ ፋና

Ayele Addis January 13, 2024

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ ተቋማችን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በ1987 ዓመተ ምህረት ሲቋቋም በኃላ ቀር መሳሪያዎችና በጥቂት የሰው ሃይል በሀገራችን የብሮድካስት ሚዲያ አዲስ አቀራረብ ይዞ ወደ ስራ ገባ። በሂደትም አደረጃጀቱንና የፕሮግራም ይዘቱን እያሻሻለና ችግሮቹን እየቀረፈ ገስጋሴዉን ቀጠለ። ህብረተሰብ ተኮር ፕሮግራሞች ላይ በማጠንጠን የሚታወቀውና ለህዝባችን ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ኑሮ መሻሻልና መዳበር የሚተጋው የሚዲያ ተቋማችን ከጊዜ ወደ ጊዜ […]

Related Post

  • News

ህግን የተፃረረ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የቦርድ አባላትን ሹመት Gov’t interference in the media

Ayele Addis April 17, 2022

የተካሄደው መላመልና አሻሻም ሂደት እንዲስተካከል እንጠይቃለን ; የሚመለከታችሁ አካላትም ይህ ህግን የተፃረረ አካሄድ እንዳይደገምና ልምድ ሆኖ በመንግስት ስርዓት ውስጥ እንዳይቀጥል ድምጻችሁን እንድታሰሙ እንጠይቃለን፡ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የቦርድ አባላትን ሹመት ያጸደቀው ፖርላማው ከዓመት በፊት ያወጣውን የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ ቁጥር 1238/2ዐ13 በተፃረረ መሆኑን ተመልክተናል፤ በመጀመሪያ ደረጃ አዲሱ የመገናኛ ብዙሃን አዋጁ ከረቂቁ ጀምሮ […]

  • AFRICA
  • FEATURED
  • General
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES

በሚዲያ ሕጉ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ አሳሳቢ ይዘት ላይ ከጋዜጠኞች የሙያ ማህበር እና  ከሰብዓዊ መብት ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ  

Ayele Addis November 14, 2024

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 19/2017 በ6ኛው ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013ን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ለዝርዝር እይታ ለዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መምራቱ ይታወሳል። እኛ ሥማችን ከዚህ መግለጫ ግርጌ የተዘረዘረው ከጋዜጠኞች የሙያ ማህበር እና የሰብዓዊ መብት ድርጅቾች የአዋጁ ማሻሻያ […]

  • AFRICA
  • General
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES

?? Africa’s New Power Player? Italy Unleashes “Mattei Plan” in Bold Move as U.S. Retreats

Ayele Addis July 7, 2025July 7, 2025

By Stafff reporter | News Analysis As America’s footprint fades across Africa, Italy is seizing the moment—unleashing its ambitious “Mattei Plan”, a multi-billion-euro development offensive targeting Angola, Ethiopia, Côte d’Ivoire, the Democratic Republic of Congo (DRC), Mozambique, and North Africa. At a Rome summit just two weeks ago, Italian Prime Minister Giorgia Meloni unveiled what […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress