የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ጉዞ ተግዳሮቶች እና መፍትሄዎች
For the CIPESA DPI Journalism Fellowship – Eastern Africa; Extract from Radio Program, By Ayele Addis Ambelu የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 እቅድ ከ5 ዓመታት በፊት ይፋ የተደረገ ዕቅድ ሲሆን፤ የበይነመረብ አገልግሎትን እንደ መሳሪያ በመጠቀም የዜጎችን የዲጅታል ቴክኖሎጂ አቅም የማጎልበት እና በ2025 አካታች የሆነ ዲጅታል ኢኮኖሚን የመገንባት ዓላማ ያለው መሆኑን የዚህ ዕቅድ ሰነድ ያሳያል። ዲጂታል ኢኮኖሚ መገንባት […]