Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • Election & Democracy

የመራጮች ትምህርት ሚዲያ ካምፔን እና የምሽት ሬዲዮ ፕሮግራም ▶︎ •၊၊||၊|။|||| | “ልዩነት ግጭት አይደለም! የሀሳብ ብዝሃነት የዴሞክራሲ ውበት ነው!”

ከድምፅ እስከ ዴሞክራሲ

  • Election & Democracy

“የወጣቶች ድምፅ የሀገር ነገን የሚቀይር ኃይል ነው!” ልዩ የመራጮች ትምህርት ሚዲያ ካምፔን እና የምሽት ሬዲዮ ፕሮግራም

Ayele Addis May 18, 2026May 18, 2026

▶︎ •၊၊||၊|။|||| | On Air LIVE

ወርሃ ግንቦት 12 ቀን ፣ ዕለተ ሮብዕ 2018 ዓ.ም

“ወጣቶች የዛሬ ተሳታፊዎች እንጂ የነገ ተመልካቾች አይደሉም!”

የአማራ ክልል ሚዲያ እና ኪነ-ጥበባት ማህበር (ARMACA)
Amhara Region Media and Art Association

ልዩ የመራጮች ትምህርት ሚዲያ ካምፔን እና የምሽት ሬዲዮ ፕሮግራም

⚡ 5ኛ ቀን – የወጣቶች ድምፅ

የቀኑ መልዕክት
“የወጣቶች ድምፅ የሀገር ነገን የሚቀይር ኃይል ነው!”

ወጣቶች ብቻ የነገን አይጠብቁም…
ዛሬን ይወስናሉ!
ዛሬ የሚሰጠው ድምፅ የሀገርን ፖለቲካ፣ የሰላም እጣ፣ የስራ እድል እና የወጣቶችን የወደፊት ሕይወት ይወስናል።

በዲጅታል ዘመን ወጣቶች የለውጥ ኃይል ናቸው!
TikTok • Facebook • Telegram • YouTube • Podcasts • Community Radios

ከሐሰተኛ መረጃ ተጠንቀቁ!
✅ የተረጋገጠ መረጃ ብቻ ይጠቀሙ
✅ ጥላቻን አይስፋፉ
✅ ሰላማዊ ውይይትን ያበረታቱ
✅ የዴሞክራሲ ባህልን ያጠናክሩ

“የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ = ጠንካራ ዴሞክራሲ!”

የልዩ ሬዲዮ ርዕሶች
የወጣቶች ሚና በምርጫ
ዲጅታል ሚዲያ እና ምርጫ
የTikTok ካምፔን እና የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ
የወጣቶች ቀጥታ ውይይት
የህዝብ የስልክ ጥያቄዎች

የህዝብ ግንዛቤ ካምፔኑ በማህበረሰብ ሬዲዮዎች፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም፣ በቲክቶክ፣ በዩቲዩብ እና በሚኒ ሚዲያዎች በየቀኑ ይተላለፋል።

በማህበረሰብ ሬዲዮ ያድምጡን!
ፍኖተ ሰላም • እንጅባራ • ደብረ ማርቆስ • ወልድያ • ባህር ዳር • ጎንደር • ደሴ FM • ደብረ ብርሃን FM • ከሚሲ • ሰቆጣ FM

በድረገፆቻችን ይከታተሉን
am.africanewschannel.org
www.africanewschannel.org
journal.africanewschannel.org

#የወጣቶች_ድምፅ
#ሰላማዊ_ምርጫ
#ድምፄ_ዴሞክራሲዬ
#ARMACA
#7ኛው_ሀገራዊ_ምርጫ
#NoHateSpeech
#YouthVote

Next Post
  • Election & Democracy

ከድምፅ እስከ ዴሞክራሲ

Ayele Addis May 20, 2026

የARMACA የመራጮች ትምህርት ዘመቻ በአማራ ክልል ከ5 ሚሊዮን በላይ ህዝብ የደረሰበት የተሳካ ጉዞ በ፡ ልዩ ትንታኔ ዘገባ “አንድ ድምፅ ሀገርን ሊቀይር ይችላል።” ይህ አጭር ነገር ግን ጥልቅ መልዕክት በ2018 ዓ.ም በአማራ ክልል በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ልብ ውስጥ የተቀመጠው በአንድ ልዩ የሚዲያ እና የህዝብ ግንዛቤ ዘመቻ ነበር።ይህንን ዘመቻ የመራው የአማራ ክልል ሚዲያ እና ኪነ-ጥበባት ማህበር (ARMACA) […]

Related Post

  • AFRICA
  • Election & Democracy
  • General
  • Human Rights
  • Investigative Reports
  • Latest
  • Magazine
  • News

የአብክመ የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን “የሌብነት ሰንሰለቶችን” ለመቁረጥ የፀረ ሙስና ፍልሚያ  እያካሄደ ነው፡፡

Ayele Addis September 20, 2025September 20, 2025

“በአማራ ብሄራዊ ክልል የመንግስት ተቋማት ውስጥ የሚስተዋሉ ሙስናዎችን በመከላከል እና በመቆጣጠር ላይ ተፅእኖ የሚያደርጉ ጉዳዮች” በሚል መሪ ቃል በባህር ዳር ከተማ የተካሄደው አውደ ጥናት የኢትዮጵያን አስተዳደር እና ኢኮኖሚ እያሽመደመደ ያለውን ቀውስ ይፋ አድርጓል። በአማራ ብሔራዊ ክልል የሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከአማራ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ ኃላፊዎችን፣ ተመራማሪዎችን፣ የሲቪክ ተወካዮችን እና ጥሪ የተደረገላቸውን […]

  • Africa News Journal of Research
  • ART & Media school of Africa
  • Election & Democracy
  • Journalism and Communication
  • Media Litracy
  • News
  • Public Relation
  • Radio & TV

ጋዜጠኞችና የመገናኛ ብዙኃን ሃቅን ለማጣራት Fact-checking guide in Amharic

Ayele Addis June 19, 2021

እንዲችሉ የሚያግዝ ማጣቀሻ በመርሳ ሚዲያ ተቋም እና ዶይቸ ቬለ አካዳሚ ትብብር የተዘጋጀ

  • ABOUT US
  • AFRICA
  • Africa News Journal of Research
  • ANC Award
  • ART & Media school of Africa
  • Business
  • Education
  • Election & Democracy
  • Entertainment
  • Environmental Science
  • FEATURED
  • Female
  • Food
  • General
  • Health
  • Human Rights
  • Investigative Reports
  • Job Vacancy
  • Journalism and Communication
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Politics
  • Public Relation
  • Radio & TV
  • Scholarship
  • Scholarship and Opportunities
  • Special Edition
  • Sports
  • Technology
  • TOP STORIES
  • TOP VIDEOS
  • Training and Internships
  • Uncategorized
  • Videos

Ethiopian Media Policy

Ayele Addis May 27, 2021September 7, 2025

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress