መረጃ የማግኘት ሰብአዊ መብት
መረጃ የማግኘት መብት ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት አካል ነው ማንኛውም ሰው መረጃን የመፈለግ፣ የመቀበል እና የማሰራጨት መብት አለው፡፡(ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ፣ አንቀጽ 19) መረጃ የማግኘት መብት ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት አካል ነው፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገ-መንግሥት፣ አንቀጽ 29 ማንኛውም ሰው ያለማንም ጣልቃ ገብነት ሐሳቡን የመግለጽ ነጻነት አለው፡፡ https://www.youtube.com/embed/JN2E-gIZCLY?feature=oembed ይህ ነጻነት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ወሰን […]