፡ የኢትዮጵያ ሚዲያ ካውንስል በሀገሪቱ ያሉትን የሚዲያ ሙያተኞች ፣ በሙያቸው በሚኖራቸው ብቃት ብቻ በመመዝገብ አንድ ወጥ ፕሬስ ካርድ በማዘጋጀት ሙያው ዕውቅ ለመስጠት በባለሙያዎች እያስጠና ይገኛል፡፡ የብሄራዊ የሚዲያ ሙያ ብቃት ማረጋገጫ እና መታወቂያ ፈቃድ በመገናኛ ብዙኃን ኢንዱስትሪ ውስጥ ሙያዊ ብቃትን ለማሳደግ ያለውን ፋይዳ ለመዳሰስ አጠቃላይ ጥናት ጀምሯል። ይህ ጥረት የእውቅና አሰጣጡ የጋዜጠኝነት ስነምግባርን ለማስከበር፣ የፕሬስ ነፃነትን ለመጠበቅ እና ለኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ግልጽ የሆኑ የብቃት መስፈርቶችን በማዘጋጀት ረገድ እንዴት አስተዋጾ እንደሚያበረክት ለመፈተሽ ይውላል። ጥናቱ ደረጃውን የጠበቀ የእውቅና አሰጣጥ ስርዓት በመላ ሀገሪቱ የጋዜጠኞችን ሙያዊ ብቃት ለማሳደግ ግንዛቤዎችን ለማሰባሰብ የተዘጋጀ ነው። በጥናቱ ውስጥ ማንኛውም ምላሽ እና ተሳተፎ ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የተሰበሰበው መረጃ በኢትዮጵያ ያለውን የሚዲያ አካባቢን የሚያራምዱ ፖሊሲዎችን ለማሳወቅ፣ የእውቅና አሰጣጥ ዳሰሳ ጥናት፣ መመሪያ እና ማስተገበሪያ /ማስፈፀሚያ ማዕቀፎችን ለማዘጋጀት ብቻ ጥቅም ላይ ይውላል። ይህ ተነሳሽነት ከአለምአቀፍ ደረጃዎች ጋር በማጣጣም የበለጠ ተዓማኒ፣ ስነምግባር ያለው እና ሙያዊ የሚዲያ ገጽታን ለማረጋገጥ ያለውን ቁርጠኝነት ያጎላል። ስለሆነም እርስዎ ለሙያዎት ዝግጅት የሚከተለውን መጠይቅ በመሙላት የድረሻዎን ይወጡ፡፡
All Ethiopian Journalists Will Be Accredited and Approved a National ID.
The Ethiopia Media Council has initiated a comprehensive study to explore the significance of accreditation in fostering professionalism within the media industry. This effort seeks to examine how accreditation can contribute to upholding ethical practices, safeguarding press freedom, and establishing clear eligibility criteria and requirements for Ethiopian journalists. The study is designed to gather insights to enhance the professionalism of journalists across the country through a standardized accreditation system. Participation in the study is confidential, with the collected data exclusively used to inform policies that advance the media environment in Ethiopia. This initiative underscores the commitment to ensuring a more credible, ethical, and professional media landscape while aligning with global standards.
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe8qr4FEcSgXMLYfkmhhBFvvrSiFIfcS2zYbVNpoullMDp7Yw/viewform
Ethiopian Media Agenda for National Dialogue
We are honored to lead the research, compilation, and analysis efforts to address national issues within Ethiopia’s media community. Our lead journalist and trainer, Ayele Addis Ambelu (ayeleradio@gmail.com), said, “The national dialogue represents a pivotal platform to tackle Ethiopia’s deeply rooted socio-political challenges, paving the way for reconciliation, unity, and sustainable peace. Drawing inspiration from […]