ለፈጠራ ዲጂታል ውድድር አሁኑኑ የሚዲያ ስራዎን አቅርበው በታዋቂው ዓለም ዓቀፍ ፖሊተዘር ተሸላሚ ይሁኑ ፣
አሸናፊ ይሁኑ – ፈጠራዎን ያሳድጉ – ሰላምን እና ዘላቂነትን ያነሳሱ! የፕሮጀክቱ አካል፡- የውሃ ሃይል እና ሰብአዊነት – ዲጂታል የወጣቶች ውይይት እና የፈጠራ ውድድር ለሰላምና ዘላቂነት በሚል ርዕስ የአማራ ክልል ጋዜጠኝነት እና ስነ ጥበብ በጎ አድራጎት ማህበር (አርማካ) ከ ጋር በመተባበር፡ የፑሊትዘር ማእከል በችግር ሪፖርት አቀራረብ ላይ ያተኮረ ልዩ ዝግጅት ቦታ፡ ባህር ዳር (በአካል እና በዲጅታል […]