ለዲጅታል ሚዲያ ስራዎ ልዩ ተሳተፉ እና ሽልማት አዘጋጅተንልዎታል፡፡
ለዲጅታል ሚዲያ ስራዎ ልዩ ተሳተፉ እና ሽልማት አዘጋጅተንልዎታል፡፡፣ በጋዜጠኝነት አለም አቀፍ ዜና ዘገባ እና አሳራሮች ርዕሰ አመራጥ ላይ በተዘጋጀ አውደጥናት እንዲሁም ከአውደ ጥናቱ በፊት የሚከተለውን የአለማችን የጋዜጠኝነት አባት የሆነው የፖሊተዘር ፕሮግራም እውቅና ለማግኘት በማህበራዊ ሚዲያዎ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ለሰላም እና ለትብብር በሚል ሰፊ ግጥም ፅፈው፣ ፖስተር አዘጋጀተው፣ ዜና አቀናብረው ፣ አሰተማሪ መልዕክት ቀርፀው ለኛ ያሳውቁን […]