መካንነት ወይም መፀነስ አለመቻል ወይም መውለድ አለመቻል ምንድን ነው?
መካንነት ምንድንነው? እኔ ነኝ ወይስ እሱልጅ የማትወልድ ሴት ማህበራዊ ጫናዎች ሞትን የሚያስመኙ ናቸው፡፡ ወልዶ አለመሳም ፣ ዘርቶ አለመቃም ነው ፡፡ በሚል ማህበረሰባዊ ብሂል የሚደርሰው መገለል እና መድሎ ከባድ ነው›› የምትለዋ የ40 አመቷ ሴት ፣ ‹‹የ40 አመት ሴት ናት ሳይሆን የአርባ አመት እናት ተብየ የምጠራ ሲሆን ይህንን በመውለድ ብቻ የሚሰጥ ማዕረግ ባለመታዳሌ ምክንያት በርካታ አሰቃቂ ጊዚያትን […]