በፈጠራ ስራዎ ልንሸልምዎ እና አጋር የሚዲያ አባል ልናደርግዎ ነው፡፡
ይምጡ በሰሩት አንድ ደቂቃ እና ከዛ ባላይ በሆነ የፈጠራ መልዕክት እንሸልምዎት ፣ በአባይ ጉዳይ እና የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ ለማስተዋወቅ
በፈለጉት የቲክቶክ አካውንት ፣ ፊስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም ማህበራዊ ሚዲያዎች ተከታታይ መልዕክቶችን ስለአባይ ወንዛችን በፈለጉት አቀራረብ ፣ ስለ አባይ ውሃ፣ የአባይ ወንዝ የውሃ ፍትሃዊ አጠቃቀም ፣ በግጥም ፣ ፣በትረካ፣ በጭውውት፣ በዘፈን ፣ ከ1 ደቂቃ ጀምሮ እያቀናበሩ ይህ ፕሮግራም የቀረበው በፖሊቲዘር እና EMMA Radio and TV Media Production ከ ትብብር ለተዘጋጀው ውድድር ነው፡፡ በማለት ማስተዋወቅ እና ምን ጊዜም ሲፖስቱ @PulitzerCenter የሚል ቃል በማስቀመጥ ወደ እኛ ሊንኩን በመላክዎ አወዳድርን እኛ እንሸልመዎታለን፡፡ ፡ በቻሉት መጠን ከፍተኛ ቪው፣ ሸር ፣ ኮፒ ፣ ሊንክ እንዲያገኝ ማድረግ ለሽልማት የሚያበቃ መስፈርት ነው፡፡
‹‹ማንኛውም ፕሮግራም ከመቅረቡ በፊት በማህበራዊ ሚዲያ ሲያጋሩ ‹‹ I’m proud to take part in the Power and People: The Nile, Climate, and Hydropower Energy Future digital contest, sharing ideas and stories on climate change, hydropower, and the shared future of the Nile Basin. Youth voices matter in shaping informed, cooperative solutions for our region.
Supported by @PulitzerCenter and implemented by @EMMARadioTV.
#PowerAndPeople
#NileBasin
#ClimateChange
#Hydropower
#YouthVoices
#EnergyJustice
#PublicInterestJournalism›› የሚል ፅሁፍ ከስምዎ ጋር ያካቱት ፤
በፈለጉት ነፃ ሃሳብ እና አቀራረብ ስለአባይ ወንዝ፣ የኢትዮጵያን ምልካም ገጽታ በሚገነባ ሁኔታ፣ በ ግጥም፣ የጉዞ ማስታወሻ፣ አጭር ጭውውት ፣ ዘገባ ፣ ዜና ፣ መጣጥፍ ፣ ትወና ፣ ድራማ ፣ የፈለጉትን ፈጠራ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ በምናዛጋጀው ትልቅ የውይይት መድረክ እኛ እንሸልምዎታለን፡፡

Freedom on Paper? Evaluating Ethiopia’s Media Law Reform in Light of Article 29 and ICCPR: A Document Analysis and Expert Interview Approach
By Ayele Addis Ambelu Ethiopia’s Media Proclamation No. 1238/2021 introduced reforms aimed at strengthening press freedom, including the decriminalization of defamation, prohibition of pre-trial detention for media offenses, and restructuring of the media regulatory authority. This paper evaluates the effectiveness of these reforms in the Ethiopian context by analyzing constitutional guarantees under Article 29 of […]