Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now

  • Home
  • FEATURED
  • Tigray Health Crisis Deepens: Mothers and Children Dying at Alarming Rates

ዘመን ኢኮኖሚ ገበያ ላይ ናት

THE ETHIOPIAN HERALD SUNDAY JULY 20, 2025

  • FEATURED
  • Health
  • Human Rights
  • Investigative Reports
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Special Edition
  • TOP STORIES

Tigray Health Crisis Deepens: Mothers and Children Dying at Alarming Rates

Ayele Addis July 15, 2025September 15, 2025

Awot Haileslassie Gebrekidan| Mekelle, Tigray — updated analysis

Mekelle, Tigray — Children and mothers in Tigray are suffering an escalating humanitarian disaster as war has shattered the region’s health system and triggered mass malnutrition, recent reports confirm. Damage assessments by regional health authorities and independent studies show that some 80 percent of health facilities in Tigray have been destroyed or incapacitated. Maternal and child mortality have spiked sharply, with under-five death rates rising to four times their pre-war levels, while more than 60 percent of pregnant and lactating women are severely malnourished.

“Child mortality has increased fourfold compared to before the war,” said Dr. Amanuel Haile, Head of the Tigray Health Bureau, speaking at the National Maternal and Child Health Forum in Mekelle.

“More than 60 percent of mothers in Tigray suffer from hunger or malnutrition,” he added, emphasising the links between food shortages and healthcare breakdowns.

Researchers have documented that with health infrastructure in ruins, routine maternal and child healthcare vanished. Vaccination campaigns were interrupted, antenatal and postnatal services collapsed, and emergency obstetric care was no longer reliably available. A recent field survey indicates that the under-five mortality rate in affected districts has reached levels of about 59 deaths per 1,000 live births, compared to significantly lower pre-conflict rates.

The crisis is compounded by widespread malnutrition: SMART and other nutrition surveys show that in many districts, approximately 61 percent of pregnant and lactating women have mid-upper arm circumference (MUAC) measures consistent with acute malnutrition. These levels are well above the thresholds where the risk of mortality and complications becomes very high.

Health workers and doctors report that many facilities are simply unable to function. Ayder Referral Hospital in Mekelle, Tigray’s largest hospital serving also patients from Amhara and Afar, has suspended or reduced essential services due to shortages of staff, equipment, and medicines. “The hospital is being built to support it,” said Health Minister Dr. Mekedse Daba during her recent interview with our media, referring to efforts to restore the hospital’s capacity, though she acknowledged budget constraints remain a major obstacle.

“We are working to restore services, but the hospital system is being tested beyond its capacity,” Minister Tadesse said.

Still, many mothers cannot access safe deliveries, and newborns are dying of preventable causes. Diarrhoeal disease, malaria, and perinatal complications such as prematurity and birth asphyxia are cited as leading contributors to infant deaths. Studies suggest that the rising mortality is directly tied to the suspension of vaccination, lack of clean water and sanitation, and the breakdown of supply chains for antibiotics and essential medicines.

Meanwhile, malnutrition, wire-thin rations, and repeated harvest failures have left large populations vulnerable. Food insecurity has contributed directly to the health crisis. Local officials assert that famine is no longer a looming threat but a present reality. Verified reports estimate over 1,300 deaths from starvation have occurred throughout the region since the height of the conflict.

Despite the overwhelming crisis, some services are slowly restarting. Vaccination drives organized by the WHO and UNICEF are reactivated in certain zones. Mobile clinics and nutrition screening programmes are being deployed by NGOs, though coverage remains patchy. In many areas, however, the outreach is insufficient to meet the scale of need.

Federal and regional authorities, along with international agencies, face mounting pressure to act. The Tigray Health Bureau has called for urgent rehabilitation of damaged health centres and hospitals, restoration of emergency obstetric care, and increased humanitarian funding. Donor governments are being asked to channel flexible funding, ensure a constant supply of medicines, and guarantee safe humanitarian access.

“The imbalance between the people seeking services and the provision of health care in Tigray is devastating,” Dr. Amanuel Haile said.

As of the latest assessments, unless funding is sharply increased and health services restored, experts warn that Tigray may see even higher mortality rates, long-term developmental damage to children, and further deterioration of public health. Health ministers and aid agencies stress that every delay costs lives.

Amharic News : Editor Ayele Addis

በትግራይ ክልል የሚሞቱን ሕፃናትና እናቶች ቁጥር እየጨመረ ነዉ

ለሁለት ዓመት በትግራይ የተደረገው ጦርነት በጤና መሰረተ ልማቱ እና የጤና ስርዓቱ ላይ ያደረሰው ጥፋት የዳሰሰ የትግራይ ጤና ቢሮ፥ 80 በመቶ በክልሉ የሚገኙ ጤና ተቋማት በተለያየ መጠን የሚገለፅ ውድመት እንደደረሳቸው ይገልጻል።
የጤና ሚንስትር ሊያ ታደሰ በጎብኝታቸዉ ወቅት ከሐኪሞችና ታካሚዎች ጋር ተነጋግረዋል
የኢትዮጵያ የጤና ሚንስትር ሊያ ታደሰ መቀሌን በጎበኙበት ወቅት
በትግራይ ክልል የሚሞቱን ሕፃናትና እናቶች ቁጥር እየጨመረ ነዉ

የትግራይ ክልል የጤና ስርዓት በመፍረሱ በሕክምና እጦትየሚሞቱትና በምግብ እጥረት የሚሰቃዩት እናቶች እና ህፃናት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተነገረ ። የትግራይ ጤና ቢሮ እንደሚለው በክልሉ ከሚገኙ እርጉዝና የሚያጠቡ እናቶች መካከል 61 በመቶዎቹ ለምግብ እጥረት ተጋልጠዋል። የየህፃናት ሞትም ከጊዜ ወደጊዜ እጨመረ ነዉ።ቢሮዉ እንደሚለዉ በትግራይ ክልል ለሁለት ዓመት በተደረገዉ ጦርነት በክልሉ ከሚገኙ የጤና ተቋማት 80 በመቶ ያክሉ ወድመዋል ወይም ተጎድተዋል።

ለሁለት ዓመት በትግራይ የተደረገው ጦርነት በጤና መሰረተ ልማቱ እና የጤና ስርዓቱ ላይ ያደረሰው ጥፋት የዳሰሰ የትግራይ ጤና ቢሮ፥ 80 በመቶ በክልሉ የሚገኙ ጤና ተቋማት በተለያየ መጠን የሚገለፅ ውድመት እንደደረሳቸው ይገልጻል። ከዚህ ውጭ ለዓመታት በተሰሩ ተግባራት ተቀይረው የነበሩ በተለይም ከእናቶች እና ጨቅላ ህፃናት ጤና ጋር የተያያዙ ተግባራት ወደኃላ መመለሳቸው፣ የጤና ስርዓቱ መፍረሱ ተከትሎም በተለይም በትግራይ የህፃናት ሞት በአራት እጥፍ ማደጉ የክልሉ ጤና ቢሮ መረጃ ያመለክታል። የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ያዘጋጀው እና ትላንት በመቐለ በተደረገው ሀገራዊ የእናቶች እና ህፃናት ጤና መድረክ ላይ የተናገሩት የትግራይ ጤና ቢሮ ሐላፊ ዶክተር አማኑኤል ሃይለ፥ በትግራይ የጤና አገልግሎት ፈላጊ ቁጥር እና የአገልግሎት አቅርቦቱ አለመመጣጠን አስቸጋሪ ሆኖ እንዳለ ገልፀዋል።
በትግራይ የሚሞቱት ሕፃት ቁጥር ከጦርነቱ በፊት ከነበረዉ በ4 እጥፍ ጨምሯልበትግራይ የሚሞቱት ሕፃት ቁጥር ከጦርነቱ በፊት ከነበረዉ በ4 እጥፍ ጨምሯል
በትግራይ፣ በጦርነቱ ወቅት አብዛኞቹ የጤና ተቋማት በመዉደማቸዉና በክልልሉ በገባዉ ረሐብ ምክንያት የእናቶችና የህፃናትን ሞት ጨምሯል

ረሃብ እና የጤና መታወክ በእናቶች እና ህፃናት ዘላቂ ህይወት ላይ የከፋ ጫና እየፈጠረ መሆኑ ጨምረው የሚያነሱት ሐላፊው በትግራይ ከሚገኙ እርጉዝ እና የሚያጠቡ እናቶች መካከል 61 በመቶዎቹ የምግብ እጥረት ወይም ማልኒዩትሪሽን የተጋለጡ መሆኑ አንስተዋል።

አጠቃላይ በትግራይ ያለው ረሃብ፣ የሕክምና አገልግሎት አቅርቦት ውሱንነት እንዲሁም የተለያዩ ማሕበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በተለይም የእናቶች እና ህፃናት ህይወት ለአደጋ ማጋለጣቸው ተመላክቷል። በጦርነቱ ምክንያት በደረሳቸው ውድመት እና የአቅርቦት እጦት ከስራ ውጭ ሆነው የቆዩ በትግራይ የሚገኙ ጤና ተቋማት በአብዛኛው ወደ ስራ እየተመለሱ ቢሆንም፥ በጤና መሳርያዎች እጦት እና የደረሳቸው ውድመት እየተፈተኑ ይገኛል ተብሏል። ይህ ችግር ለመፍታት የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር እየሰራ ስለመሆኑ ሚኒስቴርዋ ዶክተር ሊያ ታደሰ ይገልፃሉ።

በትግራይ ትልቁ የሆነው እና ከመላው ትግራይ፣ ከአጎራባች የአማራ እና አፋር ክልል አካባቢዎች የሚመጡ ታካሚዎች የሚያስተናግደው ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታልም ቢሆን ፈተና ላይ ይገኛል። ሆስፒታሉ በበጀት እጦት ምክንያት የተለያዩ የጤና አገልግሎቶች ያቋረጠ ሲሆን በተደጋጋሚ የድጋፍ ጥሪም እያሰማ ይገኛል። ተቋሙ የጎበኙት የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ “ሆስፒሉ ለመደገፍ እየተሰራ ነው” ይላሉ።
ለእናቶቹ መራብ ከድርቁ በተጨማሪ የጤና እጦትም አስተዋፅኦ ማድረጉ ይነገራልለእናቶቹ መራብ ከድርቁ በተጨማሪ የጤና እጦትም አስተዋፅኦ ማድረጉ ይነገራል
ከትግራይ እናቶች ከ60 ከመቶ የሚበልጡት በምግብ እጥረት ይሰቃያሉ

በርካታ ፈተናዎች ቢኖሩም በትግራይ የሚገኙ አብዛኞቹ ጤና ተቋማት ወደ ስራ መመለሳቸው የተገለፀ ሲሆን ተቋርጠው የነበሩ የህፃናት መደበኛ ክትባቶች እንዲሁም ሌሎች የሕክምና አገልግሎቶችም ተጀምረዋል።

Next Post
  • AFRICA
  • Election & Democracy
  • Environmental Science
  • FEATURED
  • Female
  • Food
  • General
  • Human Rights
  • Investigative Reports
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • TOP STORIES

THE ETHIOPIAN HERALD SUNDAY JULY 20, 2025

Ayele Addis July 20, 2025

✍️ Facing debt, donor retreat, Africa needs united response: UN Warns ✍️ Ethiopia-Brazil economic partnership grows within BRICS framework ✍️ Scholar: Unity, shared gains vital for Nile riparian nations ✍️ Ethiopia prioritizes indigenous trees in ambitious 2.7 bln seedling drive • New Green Legacy budget fund to bolster climate resilience, job creation ✍️ Ethiopia’s Birr […]

Related Post

  • AFRICA
  • FEATURED
  • Female
  • Latest
  • News

መንግስት መር አሳሳች መረጃዎች በታገቱ ተማሪዎች ዙሪያ የሳለፉት የጊዜ ሂደት እና ክንውኖች፡፡

Ayele Addis January 30, 2020July 12, 2021

Timeline of government #Disinformation & #Misinformation about Amhara Innocent University Girls Kidnap in Oromia region ህዳር 2012 መጨረሻ ንፁሀን የአማራ ክልል ተማሪዎች በብሄር በደረሰባቸው ጥቃት ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመመለስ መንግ,ገድ  ላይ እንዳሉ በታጠቁ ሃይሎች ታገቱ፡፡ የአካባቢው ኗሪም የልጆችን ጩህት እየሰማ ለመታደግ አልሞከረም፡፡  ታህሳስ 1/2012 ዓ.ም ድረስ መታገታቸውን የሰሙ ወላጆች ለመንግስት አቤቱታ አሰሙ ፤ የስልክ ግንኙነታቸው ተቋረጠ፡፡ […]

  • News

Media Literacy Africa #Ethiopia Fact checking

Ayele Addis August 6, 2021January 4, 2026

የወቅቱ የአገራችን ችግር፤ የሐሰት ዜና ወረርሽኝ! By Ayele Addis በኢትዮጵያ ደረጃ የሚታየው መድረሻውን ያስቀመጠ የሀሰተኛ መረጃ ሻሞ ወይም እርባታ ሕዝብን እንደ ዋዛ እያሳከረ፣ አገርን ለአደጋ የሚዳርግ፣ ታስቦበት፣ በዕቅድ፣ በባለሙያ፣ በበጀት፣ በድርጅት፣ በመሪ፣ በሥልጠና የሚከናወን የዘመኑ የዲጂታል ጦርነት ነው። ሰሞኑን የፓሪስ ከተማ ክፉኛ ተንጣ ነበር። የናጣት በማኅበራዊ ሚዲያ የተሰራጨ አንድ ሐሰተኛ መረጃ ሲሆን፣ መረጃው “የፓሪስ ውሃ […]

  • News

ሁሉም የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች የብሔራዊ የፕሬስ መታወቂያ እውቅና እና ፈቃድ እንዲኖራቸው ጥናት እየተሰራ ነው፡:

Ayele Addis December 14, 2024

፡ የኢትዮጵያ ሚዲያ ካውንስል በሀገሪቱ ያሉትን የሚዲያ ሙያተኞች ፣ በሙያቸው በሚኖራቸው ብቃት ብቻ በመመዝገብ አንድ ወጥ ፕሬስ ካርድ በማዘጋጀት ሙያው ዕውቅ ለመስጠት በባለሙያዎች እያስጠና ይገኛል፡፡ የብሄራዊ የሚዲያ ሙያ ብቃት ማረጋገጫ እና መታወቂያ ፈቃድ በመገናኛ ብዙኃን ኢንዱስትሪ ውስጥ ሙያዊ ብቃትን ለማሳደግ ያለውን ፋይዳ ለመዳሰስ አጠቃላይ ጥናት ጀምሯል። ይህ ጥረት የእውቅና አሰጣጡ የጋዜጠኝነት ስነምግባርን ለማስከበር፣ የፕሬስ ነፃነትን […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress