Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • FEATURED

የአካል ጉዳተኞች በእኩልነት መረጃ የማግኘት መብት

IGAD's Multi-Sectoral Approach: Transforming Peace, Stability, and Development in East Africa (Multi-Lingual: Amharic- English)

  • AFRICA
  • FEATURED
  • General
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition

የሬዲዮ ወይስ ራዲዩ ዜና አቀራረብ #የዜና_አቀራረብ

Ayele Addis March 26, 2024March 26, 2024

በአየለ አዲስ
የፍጥነት ንባብ እና አዳምጦ የመረዳት ችሎታ በሚለካበት በዚህ ዘመን የዜና አቀራረብ መሻሻል የሚገባው አንዱና ዋናው መሰረታዊ ነገር ነው፡፡ ለአማራ ክልል መገናኛ ብዙሐን የሬዲዩ ዜና አቅራቢዎች ጋር የግማሽ ቀን ውይይት አድርገናል፡፡ ብዙ ሀሳብ አንሰተናል፡፡ ደስ የሚል ቀን ነበር፡፡

FIVE YEARS IMPACT OF RNTC Training

ከአራቱ ክሂሎች መካከል አንዱና አስፈላጊው ክሂል የማንበብ ክሂል ነው። የማንበብ ክሂል አስፈላጊነትና ጠቃሚነት በጋዜጠኞች የታመነ ቢሆንም ጋዜጠኞች የማንበብ ወይም የማቀርብ ክሂላቸው በተመለከተ ዘርፈ ብዙ ችግሮች እንዳሉባቸው ያመለከቱ ጥናቶች አሉ (Armbuster, Andessen and Ostertage 1987)፡፡ በጥናቶቹ ውጤት መሰረት ብዙዎቹ ጋዜጠኞች በሚያነቧቸው ፅሁፎች ውስጥ አስፈላጊና አላስፈላጊ በሆኑ ሀሳቦች መካከል ያለውን ልዩነት አይረዱም፤ ዜና ሲያነቡም
 አንዳንዶቹ በጉሮሯቸው ያነቡብናል፡፡ አንዳንዶቹ አፋቸውን ከፍተው ያነቡብናል፡፡
 አንዳንዶቹ አዳራሽ ውስጥ ህዝብን እንደሚመሩ መሪዎች ሁነው ያነባሉ፡፡
 አንዳንዶቹ ድፃቸውን አለስለስው ወይም ፣ ድምፃቸውን ዝቅ አድርገው እና አፋቸውን ከፍ ያደርጋሉ::
 አንዳንዶቹ ደግሞ ማይክራፎኑ ላይ እንደብራቅ ይጮሁበታል፡፡ |ያንቀጠቅጡታል፡፡
 አንዳንዶች ደግሞ መፀዳጃ ቤት እንዳለ ሰው ተጨንቀው ያነባሉ፡፡
 አንዳንዶች አማርኛን በእንግሊዘኛ ፕሮናውንስ ያደርጉብናል፡፡
ስለዚህ ፡– የአፈፃፀም ስልጠና በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ Dick Mill
 ጥሩ አቀራረብ አንድ አይነት ድምፅት ማለት አይደለም፡፡ እንደ አለመታደል ሆኖ ብዙ ሰዎች አቀራረባቸው ተቀባይት የሚኖረው ከዚህ በፊት በዜና አቅራቢነት እውቅና ባለው ሰው አቀራረብን በመድገም ላይ ፣ የድምፅ ቀለማቱን በመዋስ፣ ነው፡፡አንዳንዶቹ በጉሮሯቸው ያነቡብናል፡፡


የአንድ ሬዲዩ ዜና አቅራቢ ዓላማዎች ምንድን ናቸው? ካላችሁ ዜና የሚቀርበው ለመልዕክት ተግባቦት ነው፡፡ የተግባር መጀመሪያ ፣ የሃሳብ መዳራሻ … የተግባቦት መመሰረቻ ቦታ አንደበት/ ንግግር /የሃሳብ አቀራረብ ይባላል፡፡
 የአንድ ሬዲዩ ዜና አቅራቢ ዓላማዎች ምንድን ናቸው? ሲባልም ሰዎች እንዲያዳምጡ ማድረግ ፣ ድምፅ እንዲጨምሮበት ማስቻል
 መልእክት ማለዋወጥ
 ስክሪፕትን ወደ ህይወት ማምጣት
ስለዚህ
 ሌሎችን ለማስረዳት መጀመሪያ ራሳችን መረዳት፡
 አንድን ሰው ሰለጉዳዩ እየነገሩት እንጅ ፣ እያነበቡለት አይደለም፡፡
ለሬዲዩ ድምፅ ሁሉ ነገር ነው፡፡
 ድምፅ የድርጊቶች ና የመልዕክቱ ድምር ውጤት
 መኖርህ እራሱ ሚወሰነው በድምፅ ነው፡፡
 በመጀመሪያ ቃል ነበር / አንደበት / ንግግር
 ድምፅ +የዜና ፅሁፍ
 ምናብ + ድምፅ
 ሀሉም ነገር የሚወከለው በድምፅ ነው፡፡

በድምፅ (የሬዲዮ ዜና አቀራረብ) አድማጮቹ እንዲከታተሉት ሬዲዮ ማድረግ የሚችልበት ምርጥ መሣሪያ ነው፡፡
 ዶክመንታሪ፣ /ዘጋቢ/ ፣ ተራኪ፣ መርማሪ… ድምፀት በጭብጡ ተፈጥሮ ይለያሉ፡፡
 በአዕምሯዊው አቀራረብ ውስጥ ዜናውን ከ “ዜና” / ዜናዎች / ወይም ከዜና ጸሐፊ ጋር ለይቶ ማየት አይቻልም፡፡
 የሬዲዮ ዜና አቅራቢዎች ብዙውን ጊዜ በሀሳብ የተሞሉ ዜናዎችን ያቀርባሉ፡፡ እያንዳንዱ አቀራረብም ለየት ያለ ስልት ይመራል፡፡
 የዜና አቀራረብ ስልት – የሚዲያውን ሃውስ ስታይል ላይ ይመረኮዛል፡፡
 ይህንም በቋንቋ አጠቃቀም፡፡ በአነባብ ስርዓት ፣ ቅርፀት እና ድምፀት ውስጥ ይመሰረታል፡፡
 ዜና አንባቢዎች ተንታኞች ተብለው ተጠቅሰዋል (ጳውሎስ ሃርቬይ፣ 2017)

ዜና አቅራቢ የሚዲያው ግንባር ነው ፡፡
 የዜና አውታሮችን የሚያንጸባርቁ የስሜት ገጸ-ባህሪያት ነው
 ዜና አቅራቢዎች ለዜና መርሃ ግብር የተዘጋጀውን ጽሑፍ ያቀርባሉ፡፡ ነገር ግን ስለ ስለ (ሰበር ዜናዎች) የተለያዩ ባለሙያዎችን ቃለ-መጠይቅ ያደርጋሉ፡፡ እራሳቸውን በቴክኒሻኑ ቁጥጥር ስር በመሆን,
 ስርጭቱን በጆሮ ማዳመጫ በኩል በማስተባበር ስርጭቱን ያሰተባብራሉ፡፡ ያዘጋጃሉ፡፡
 በርካታ ዜና አንባቢዎች ለፕሮግራሞቻቸው ዜናዎችን ይፅፋሉ ወይም አርትዖት ይሰራል፡፡
 ዜናዎች ለዜና አንባቢዎች
 የሚገለጹበት ቃላት ውስጣዊ እሽቅድምድም ያላቸው ተፈጥሮአዊ ልማድ ናቸው፡፡
 አቅራቢዎች በዜና ማሰራጫዎች ውስጥ የሚጫወቱት ሚና …አንዳንዶች በአስረካቢነት ….የዜና አውታሮችን የሚያንጸባርቁ የስሜት ገጸ-ባህሪያት ሲሆኑ,
 ዜና አቅራቢዎች የተፈጠረውን ተዓማኒነት ያሳያሉ
 በአለምአቀፍ ኅብረተሰብ ውስጥ በአከባቢው ህብረተሰብ ውስጥ በአካለ ወግ የተገነባ እና በአዳዲስ መረጃዎች ላይ ተመርኩዞ፣ ተፅዕኖ በማድረጉ ሂደት ላይ በሚታየው ትንበያ ለውጥ ምክንያት በአከባቢው ህብረተሰብ ውስጥ በሚፈጥረው “የባህል ስብዕና” ውስጥ በጥብቅ ይከተላል:: የአንድ ዜና አንባቢ ማንነት በተመልካች በአድማጭ ላይ በአጠቃላይ የጣቢያ ባለቤት ያህል ድርሻ አለው::
ይቀጥላል….

Next Post
  • AFRICA
  • General
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES
  • TOP VIDEOS

IGAD's Multi-Sectoral Approach: Transforming Peace, Stability, and Development in East Africa (Multi-Lingual: Amharic- English)

Ayele Addis March 28, 2024

By Meselech Zelalem Kiddus (News Analysis) EMMA NEWS – Ethiopia IGAD’s peace initiatives demonstrate Africa’s capacity to resolve its conflicts. Former IGAD Secretary-General, Ambassador Engineer Mahbub Malem, highlighted IGAD’s role in mediating disputes in Sudan, South Sudan, Somalia, and Ethiopia. “Africa can solve its own problems,” Malem emphasized, referencing successful mediation in Ethiopia and ongoing […]

Related Post

  • News

የኢትዮጲያ ፅሐይ ፣ አርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ- የክብር ዶክተር) ግለ ታሪክ

Ayele Addis July 27, 2023July 27, 2023

በዶ/ር አለባቸው ፈንታው (+251 92 018 2921) ፣ እንጅባራ ዩኒቨርስቲ በትዉፊት ላይ የበቀለ ጥበብ ፣ ኢ-ርቱእ የአዘፋፈን ስልትና  በሁል-አቀፍ  የጥበብ ካስማ የኢትዮጵያን  ወግ ባህል አንግሳ በሌላ በኩል ደግሞ ወግ የለሽ ሰዉ መሆንንና የዘግቶ በላ ከንቱነትን ታወግዛለች፡፡ ጥበብን ለጥበብ ፣ ጥበብን ለሃገር ፣ ጥበብን ለትጋት ፣ ጥበብን ለታሪክ ፣ ጥበብን ለትግል ፤ ጥበብ ለማመስጠር ፣ ጥበብ […]

  • AFRICA
  • General
  • Investigative Reports
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • TOP STORIES

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

Ayele Addis September 8, 2026September 8, 2026

የአንድን ዓመት ታሪክ ብቻ ሳይሆን የአገሪቱን ቀጣይ አቅጣጫ የሚወስኑ ጥያቄዎችን አስቀርተዋል፡፡ 2018 ዓ.ም. የኢትዮጵያ የፖለቲካ አቅጣጫ፣ የኢኮኖሚ መዋቅር፣ የሰላም ጥያቄ፣ የቀጠናዊ ተፅዕኖ እና የዜጎች የኑሮ ሁኔታ በአንድ ዓመት ውስጥ በተደጋጋሚ የተፈተኑበት የተለየ ዓመት ነበር። አንድ ዓመት፤ ብዙ ድሎች፣ ብዙ ቁስሎች፣ እና ለ2019 የተሻገሩ ከባድ ጥያቄዎች አልተጠናቀቁም። ኢትዮጵያ ከምርጫ ወደ ብሔራዊ ምክክር፣ ከጦርነት ወደ ጦርነት፣ ከአስተዳደራዊ […]

  • AFRICA
  • Africa News Journal of Research
  • ART & Media school of Africa
  • Education
  • Entertainment
  • FEATURED
  • Job Vacancy
  • Journalism and Communication
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Public Relation
  • Radio & TV
  • Scholarship
  • Scholarship and Opportunities
  • Training and Internships

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከህንዱ ቻንዲጋርህ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ስራዎች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡

Ayele Addis August 21, 2025August 21, 2025

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከህንዱ ቻንዲጋርህ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ስራዎች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡ Mekdela Amba University has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Chandigarh University in India to collaborate on mutually beneficial academic and research activities.The two institutions have agreed to collaborate in the following areas of mutual interest:*To explore opportunities […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress