Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • News

የ2016 የታሰሩ ጋዜጠኞች ቆጠራ: የታሰሩ የጋዜጠኞች ቁጥር ቀድሞ ወደነበረው ክብረ-ወሰን ተጠግቷል፤ እስራኤል ውስጥ ያለው እስራት አሻቅቧል

The role of Chat GPT for Fake Information dissemination ቻትጂፒቲ እና ሐሰተኛ መረጃ

  • News

ሰው ሰራሽ አስተውሎት Artificial Intelligence አዲሱ የሚዲያ ልማት

Ayele Addis January 23, 2024January 23, 2024

በፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ

AI ወይንም ሰው ሰራሽ አስተውሎት ( Artificial Intelligence ) ማለት የሰዎችን የማሰብ አቅም በኮምፒዩተር በማዳበር ለቴክኖሎጂ ምርቶች መስጠት ማለት ነው። ለምሳሌ ቤት የሚጠርጉ ሮቦቶች ፣ በራሳቸው የሚነዱ መኪኖች ፣ ለጦርነት የሚውሉ መሳሪያዎች ፣ የጥበቃ ካሜራዎች የመሳሰሉት በልምምድ ከበለፀጉ በኃላ  በፍጥነትና በጥራት የተሰጣቸውን ስራ መስራታቸው ልዩ ያደርጋቸዋል።

ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ በፌስ ቡክ ገፁ የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ጉዳይ ለማብራራት የቴክኖለጀውን  ርቀት ከቻትጀፒቲ ይጀምራል፡፡  ቻትጂፒቲ ማለት ታድያ ፅሁፍን መሰረት በማድረግ በቻት ልክ ፌስቡክ ላይ ከሰዎች ጋር መልእክት እንደምንፃፃፈው የድህረገፅ ላይ የፅሁፍ ሮቦት ማለት ስንችል ማንኛውም ነገር ብናወራው ፣ ብናማክረው ስራ ብንሰጠው በፅሁፍ ልክ እንደሰው እንደዚ አድርጉ እንደዛ አድርጉ የሚለን ነው። ታድያ እኔ ለምን ከዳውት?

ከቻትጂፒቲ ወደ BARD የጎግል ምርት ፊቴን አዙሬ መፃፃፍ የጀመርኩት ባርድ ብዙ መረጃዎችን ከድሮም ከአዲስም በዛ ላይ እንደጓደኛ አልፎ የድሮ ታሪኮችን ሳይቀር ከማወቁ ባሻገር ሙሉበሙሉ በነፃ መሆኑ ነበር።

ለዛሬ በጣም ይጠቅማሉ ያልኳቸው AI ብትጠቀሟቸውም ህይወት ያቀላሉ የምላቸውን ምርጥ 5 እነሆ

1) ABBY FineReader

በእጅ የተፃፈ ዶክመንቶችን በኮምፒዩተር መፃፍ አድካሚ እና እጅግ አሰልቺ ነው። ይህንን የሚያቀልልን እንዲፃፍ የፈለግነውን ፅሁፍ ፎቶ አንስቶ በመስጠት ወደ ፅሁፍ ይቀይርልናል።በተለይ ማመልከቻ እና ደብዳቤዎች መፃፍ የደከማቹ

2)LinkedIN Resume Assistant

ይሄኛው ደግሞ ስራ ለመቀጠር አሪፍ CV መፃፍ ካደከማቹ ነው የማትችሉ ከሆነ በዚህ AI በፍጥነት ማዘጋጀት ይችላል።

3)Grammarly

ይሄኛው ደግሞ ማንኛውንም እንግሊዘኛ ፅፈን ስንሰጠው ሰዋሰዉን (Grammar ) ክፍሉን ፅድት አድርጎ በማስተካከል እንግሊዘኛችንን ያርመናል መስሪያ ቤት እንግሊዘኛ መፃፍ ለተቸገራቹ እጅግ ይጠቅማል።

4)Remini

ይህ ደግሞ ቤታችን ተበላሽቶ የተቀመጠ አሊያም የማይታይ የቤተሰብ ፎቶን ጥራቱን በመጨመር ፅድት የሚያደርግልን ሲሆን ይህ በተለየ የተቆረጠ የተጨማደደ ፎቶ ይዘው ለሚዞሩት አሪፍAI ነው።

5)Docalysis

ይህ ደግሞ የሰጠነውን ዶክመንት 100 1000 2000 50 ገፅ ይሁን በ1 ደቂቃ ውስጥ አንብቦ ጨርሶ የፈለግነውን ጥያቄ ብንጠይቀው ይመልሳል ፣ እንዲሁም ማጠቃለያዎችን እና ሪሰርቾችን ከአንድ መፅሃፍ ላይ ይሰራል።

ጥቂት ስለ ጎግል Bard ልበላችሁ ባርድ ውስጥ ገብታችሁ

– ደብዳቤ ለእንትና ፃፍልኝ መስሪያቤቱ ስም እንትን ነው ብትሉት ….ችክችክ

– ፊልም ንገረኝ እስኪ ሃያ የሆረር ፊልሞች ብትሉ ….ድርድር

– እስኪ የሙዚቃ ግጥም ፃፍልኝ ብትሉ ….ፃፍፃፍ

– ይሄ አሳይመንት ጥያቄ አስቸገረኝ …ሰራሰራ

– እንዲህ ገጠመኝ ስጭነው ምን ላርግ …መከርመከር

ፍቅረኛዬ ቺት አደረገብኝ ብትሉት ይሄን ያመጣል የምሬን ነው

“I’m so sorry to hear that your girlfriend cheated on you. That must be incredibly painful and confusing. Please know that you’re not alone in this, and there are people who care about you and want to support you through this.”

“እጅግ አዝናለው የሴት ፍቅረኛህ ቺት በማድረጓ ይህ ፍፁም የሚያሳምም እና ግራ የሚያጋባ ነው። እባክህን ብቻህን እንዳልሆነ እወቅ እሺ ስላንተ የሚጨነቁ አንተን የሚደግፉ ሰዎች አሉ”

አያችሁ ባርድ (Bard) እንዲህ ነው ሚለው ወንድሜ ያእቆብ ተነሳ… እህቴ የሽ ተነሽ ደውል ተደወለ ቴክኖሎጂን ተጠቀሙ ህይወትን አቅልሉ ያኔ የትኛውም ባንተ ላይ ቺት አያደርግም ኪስም ጭንቅላትም ሞልቷልና!

ለማንኛው በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እንዴት ፎቶ ይቀናበራል፡፡ በAI ወይንም ሰው ሰራሽ አስተውሎት ( Artificial Intelligence ) የተነሳን ፎቶ እንዴት እናጣራለን የሚለውን እንመለስበታለን፡፡ እናንተም ሃሳብ ካላችሁ ጨምሩበት፡፡ ስለዜና አንባቢዎች ሰው ሰራሽ አስተውሎት ( Artificial Intelligence ) አንድ ቀን እናወራበታለን፡፡

Next Post
  • News

The role of Chat GPT for Fake Information dissemination ቻትጂፒቲ እና ሐሰተኛ መረጃ

Ayele Addis January 23, 2024

አስቡበት ፣ ቻትጂፒቲ ለሚጠየቀው ጥያቄ አብራርቶ የሚሰጠን የፅሁፍ መረጃ ሁሉ እውነተኛ አይደለም፡፡ ቻትጂፒቲ በጣም ስህተት ያለበት እና ውሸት የሆነ ነገርንም አቀናብሮ ፣ አሳምሮ ይሰጠናል። በዚህም ሃሰተኛ መረጃን ያስፋፋል፡፡ ጥቅም እንዳለው ጉዳቱንም እንመልከተው፡፡ቻትጂፒቲ መረጃውን የሚሰበስበው ኢንተርኔት ላይ ያሉ ዳታዎችን በሙሉ ሰብስቦ፣ አብላልቶ ነው፡፡ ሌላ በራሱ የሚያጣራበት የሰበዓዊነት ህልወት የለውም፡፡ ኢንተርኔት ላይ ያለ ዳታ ሁሉ ጥሩ ደግሞ […]

Related Post

  • AFRICA
  • Latest
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES

በወርቅ ታሪክ ዙሪያ ያለው ምሥጢር

Ayele Addis July 19, 2024July 19, 2024

Compiled by : Ayele Addis Ambelu ወርቅ—እምብዛም ጥንካሬ የሌለውና ደመቅ ያለ ቢጫ ቀለም ያለው ብረት ነው። ይህ ብረት ልዩ ባሕርያት ያሉት በመሆኑ ከጥንት ጀምሮ ተፈላጊ ሆኖ ኖሯል። ቀለሙ፣ መብለጭለጩ፣ በተፈለገው ቅርጽ ሊስተካከል የሚችል መሆኑና ዝገትን መቋቋም መቻሉ ከሌሎች የብረት ዓይነቶች ልዩ ያደርገዋል። በፈላጊዎቹ ዘንድ የተሰጠው ከፍተኛ ግምት ከሌሎች ብረቶች ለየት ያለ ታሪክ እንዲኖረው አድርጎታል። “ወርቅ! […]

  • News

Boosting the ability of Ethiopian media outlets to produce objective, verified and inclusive information in sensitive contexts

Ayele Addis January 14, 2024January 14, 2024

• Identification of EMC’s needs related to trainer training and educational engineering.• Launch of a call for applications across the EMC networks to identify a pool of trainers.• Implementation of a train-the-trainer training programme on fact checking and combating hate speech.• Implementation of a train-the-trainer training programme on journalism in sensitive contexts. Ethiopia Media Support, […]

  • AFRICA
  • General
  • Human Rights
  • Investigative Reports
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • TOP STORIES

BLOOD ON THE HARVEST: How Corrosive Capital Is Rewriting Ethiopia’s Land, Labor, and Future

Ayele Addis June 28, 2026June 28, 2026

By Amisale Genet & Meselch Zelalem | Ethiopian Mass Media (EMMA NEWS) “They told us development was coming. Instead, our land disappeared.” The elderly man points toward a stretch of land that once held sorghum fields, grazing grounds, and ancestral burial sites. Today, it is dominated by commercial farms, fenced boundaries, and machinery that rarely […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress