የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ የሬዲዮ አና ዌብ ሳይት ዜና እና ፕሮግራም ሪፖርተር
ብዛት ፡ ሁለት
ፆታ ፤ አይለይም
የቅጥር ሁኔታ ፤ ለሶስት ወር
ደመወዝ ፤ በስምምነት
የትምህርት ዝግጅት ፤ በጋዜጠኝነት ፣ በቋንቋ እና ስነ ፅሁፍ እና ተዛማጅ የስራ መስክ
የስራ ልምድ ፤ ዜሮ አመት
የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ ፤
የስራ ቦታ ባህር ዳር
የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ የሬዲዮ አና ዌብ ሳይት ዜና እና ፕሮግራም አዘጋጅ
ብዛት ፡ ሁለት
ፆታ ፤ አይለይም
የቅጥር ሁኔታ ፤ ለሶስት ወር
ደመወዝ ፤ በስምምነት
የስራ ቦታ፤ ባህር ዳር
የትምህርት ዝግጅት ፤ በጋዜጠኝነት ፣ በቋንቋ እና ስነ ፅሁፍ እና ተዛማጅ የስራ መስክ
የስራ ልምድ ፤ ኦዲዩ ኤዲቲንግ ፣ ቪዲዮ ኤዴቲንግ፣ የዜና አርትኦት ፣ የንባብ ችሎታ.፣ ቃለመጠይቅ የማድረግ ብቃት ፣ እና አቀናብሮ በድምፅ፣ በምስል እና በፅሁፍ ማድረስ ፣ ፈጠራ እና ክህሎት ያለው/ ያላት
የምዝገባ ቦታ ፡- ባህር ዳር ቀበሌ 16 ኪዳነምህርት ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ፣ ይርጋ ዱብዓለ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 127 አልያም በኢሜል newsethiopia7@gmail.com
ሲቪ፣ ችሎታ እና ልምዳቸውን የሚገልፅ የማመልከቻ ደብዳቤ እና የትምህርት ማስረጃ
ከታህሳስ 07-15/2018 ባሉት ቀናት በመላክ ማመልከት ይቻላሉ፡፡ የተመረጡ አመልካቾች ለፈተና ይጠራሉ፡፡

The Investment Frontier: Ethiopia’s High-Stakes Gamble with Foreign Direct Investment
By Meseret Abebe Abay, Addis Ababa — At sunrise in the industrial outskirts of Addis Ababa, factory sirens pierce the morning air. Young workers stream through steel gates, their ID badges flashing under the rising light. A decade ago, these fields were quiet. Today, they hum with the promise and tension of global capital. Ethiopia’s […]