ጋዜጠኞችና የመገናኛ ብዙኃን ሃቅን ለማጣራት Fact-checking guide in Amharic
እንዲችሉ የሚያግዝ ማጣቀሻ በመርሳ ሚዲያ ተቋም እና ዶይቸ ቬለ አካዳሚ ትብብር የተዘጋጀ
እንዲችሉ የሚያግዝ ማጣቀሻ በመርሳ ሚዲያ ተቋም እና ዶይቸ ቬለ አካዳሚ ትብብር የተዘጋጀ
Eden Tafesework , Samuel Worku Ethiopia’s experience with freedom of expression has not been an open one. This has been a result of repressive laws that put restrictions on its free exercise. For this reason, the free articulation and sharing of ideas by the public have for the most part been restricted up until now. […]
ድርጅቱ በላከው የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ ባለፈው አንድ ዓመት በአጭር ጊዜ በጥናት ምርምር ፣ በስልጠና እና ማማከር የሚዲያ አገልግሎቶች በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ውጭ ከሚገኙ አጋር ተቋማት ጋር አበረታች ስራዎችን ሰርቷል፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ ሚዲያ እድገት እውን የሚሆነው ከየትኛውም የወገንተኝነት ቡድን ነጻ የሆነ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ለሙያዉ እድገት ብቻ ሲበረታ መሆኑን አምነን ወደ ሥራ በመግባታችን ያየናቸዉ አበረታች ሁኔታዎች […]
አዲሱ የኢትዮጵያ ሚዲያ ፖለሲ የህግ ክልከላ አመላከቾችን የያዘ ፣ አሁንም ከቴክኖሎጅ ፣ የይዘት እና የሚዲያ ባላቤትነት ሳንሱር ያልተላቀቀ ሁኖ እናገኝዋለን፡፡ በዚህ የሚዲያ ፖሊሲም አሮጌ ህጎች የተሻሩበት ፣ አዳዲስ ማዕቀፎች የተካተቱበት፣ አዳዲስ የሚዲያ ህጎች አቅጣጫ የተቀመጡበት፣ ቶቀጣጣሪ አካል በስፋት ስልጣን ያገኙበት ነው፡፡ by Ayele Addis Ambelu (ayeleradio@gmail.com) መግቢያ መገናኛ ብዙሃን በአንድ ሀገር ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት […]
The Africa Media Development, Africa Union, ARMA Media Production, and Amhara Region Media and Journalists Association are pleased to announce its 1st National Conference under a main theme “Ethiopian Media Current Statius, History, Challenges and Continuity” to be held on April 25 & 26, 2021 at Bahir Dar, Ethiopia. The objective of this conference is […]
‹‹የኢትዮጲያ ሚዲያዎችን የለውጥ ጉዞ›› (Ethiopian Media Changes and Continuity) በሚል ጭብጥ ላይ ባተኮረው ሐገር አቀፍ የጥናት እና ምርምር አብራችሁን እንድትሰሩ እና በኢትዮጵያ ሚዲያ የፖሊሲ ማዕቀፍ ተጠቃሽ የሆነ አሻራችሁን እንድታስቀምጡ ስለመጠየቅ ከተጣለበት ሐገራዊ ኃላፊነት በመነሳት የባለሙያውን፣ የዘርፉን ተቋማዊ ስራዎችበጥናት እና ምርምር ላይ ተመስርቶ ውጤታማ የመገናኛ ብዙሐን ትስስር ለመፍጠር በማለም በሐገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራማሪዎች ለዶክትሬት ማሟያ እና ገለልተኛ ተቋማት የሀገሪቱን ፊፎርም ለማገዝ የሰሯቸውን ጥናቶች ያካተተ የምርምር ህትመት መፅሄት ጥራት እና ደረጃ በጠበቀ ፣ […]
Partner with us to amplify your media promotions, programs, and advertising across Ethiopia by leveraging our expansive network. We connect with 52 community radio stations broadcasting in 54 languages, ensuring your message reaches diverse audiences nationwide. Our network covers urban and rural regions, engaging listeners in their native languages for greater impact and resonance. This […]
Timeline of government #Disinformation & #Misinformation about Amhara Innocent University Girls Kidnap in Oromia region ህዳር 2012 መጨረሻ ንፁሀን የአማራ ክልል ተማሪዎች በብሄር በደረሰባቸው ጥቃት ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመመለስ መንግ,ገድ ላይ እንዳሉ በታጠቁ ሃይሎች ታገቱ፡፡ የአካባቢው ኗሪም የልጆችን ጩህት እየሰማ ለመታደግ አልሞከረም፡፡ ታህሳስ 1/2012 ዓ.ም ድረስ መታገታቸውን የሰሙ ወላጆች ለመንግስት አቤቱታ አሰሙ ፤ የስልክ ግንኙነታቸው ተቋረጠ፡፡ […]
Abiy Ahmed Ali (Oromo: Abiyi Ahmed Alii; Amharic: ዐብይ አሕመድ ዐሊ; born 15 August 1976) is an Ethiopian politician who is the current Prime Minister of Ethiopia since 2018 and the leader of the Prosperity Party since 2019.[1][2] He rose through the ranks of government via the Information Network Security Agency (INSA), which was established […]