Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now

  • Home
  • News
  • Journalism is a crime – in Ethiopia #Free Ethiopian journalists

የራዲዮ ጋዜጠኝነት አጭር ስልጠና ወስደው ከሮይተርስ ጋር መስራት ይፈልጋሉ

Regional Media Governance Problem

  • News

Journalism is a crime – in Ethiopia #Free Ethiopian journalists

Ayele Addis July 14, 2022July 14, 2022

#ፍትህ_ለጋዜጠኛ #free_journalist

የመገናኛ ብዙኀን አዋጁም ሆነ የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ጋዜጠኞች ከስራቸው ጋር በተያያዘ ከፍርድ ቤት መደበኛ ክስ በፊት እንዳይታሰሩ ይከለክላል፤ ከጋዜጠኝነት ስራቸው ጋር በተያያዘ የፈጸሙት የህግ ጥሰትም ሆነ የስነ ምግባር ግድፈት ካለ በመገናኛ ብዙሃን ፖሊሲውም ሆነ በአዋጁ እውቅና ለተሰጠው የእርስ በእርስ ቁጥጥር ስርዓት ተግባራዊ ማድረጊያ አማራጭ ዘዴ ሊቀርቡና ሊዳኙ ይገባል እንጂ ጋዜጠኞችን አስሮ የምርመራ ጊዜ መጠየቅ በህገ መንግስቱ እውቅና ያገኘውን ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትን ይጋፋል::

በአሁኑ ወቅት በቁጥጥር ስር የዋሉት ጋዜጠኞች በህግ ከተደነገገው በተቃራኒ መያዛቸው፤ በቅድመ-ፍርድ ጊዜ ለረጅም ቀናት ያለ ክስ ታስረው መቆየታቸው ፣ የታሳሪዎችን አድራሻ መደበቅ እና በቤተሰብና የህግ ባለሙያ እንድይጎበኙ መከልክል እንዲሁም መደበኛ ባልሆኑ እስር ቤቶች ማሰር የመገናኛ ብዙኀን አዋጁን የሚፃረር ተግባር በመሆኑ ጋዜጠኞቹ የታዘሰሩት ከመገናኛ ብዙሃን ስራቸው ጋር በተያያዘ ከሆነ ክሱም ሊቀርብባቸው የሚገባው በመገናኛ ብዙሃን አዋጁ መሠረት በመሆኑ ጋዜጠኞቹ ከእስር ተለቀው ነው፡፡

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የክስ ሁኔታ ዝርዝር

↘️ በመጀመሪያ ጋዜጠኛ ተመስገን ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት በዩትዩቦች ይጠቀማል አለ፤

↘️ ከአስር ቀን ቀጠሮ በኋላ በዩትዩብ ሳይሆን በፍትሕ መፅሔት ይጠቀማል አለ፤ + ሲደመር ↘️ ፍርድ ቤቱ ይሄን ተከትሎ በዋስ እንዲወጣ ወሰነ፤

ይሄን ተከትሎ የፖሊስ መርማሪዎችና አቃቤ ህጎች ይግባኝ ብለው ወንጀሉ ውስብስብና ሌሎች አባሬዎች አሉ አለ፤

ፍርድ ቤቱም ሰኔ 2/2014 በዋለው ችሎት ደግሞ ፖሊስ 8 ቀን ወስዷ ምርምሮ ለሰኔ 10/2014 በድጋሚ ያቅርባቸው ብሎ ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ወሰነ::

↘️ የሰኔ 10/2014 ቀጥሮ ቀርቶ ለሰኔ 7/2014 ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳልኝ ከ5 ቀናት በኋላ ፍርድ ቤት ቀርቦ አቃቤ ህጎቹም የተመስገን ፁሁፍ ወታደራዊ ሚስጥሯች ፅፏል:: ፁሁፍን ተከትሎ ሞትም ተከስቶ ሊሆን ይችላል የሚል አዲስ ክስ አምጥተዋል::

የዛሬን ሰኔ 22/2014 ዓ.ም ክስ አዋልደዋል::ሦስት የተለያዩ ክሶችን አነባብረው አዋልደዋል::

#ክሶቹም 1ኛ. በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀፅ 44(1) (2) እና 336(1) ስር የተመለከተውን በመተላለፍ ፤ 2ኛ. በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀፅ 44(1) (2) እና 337(1) ፤ 3ኛ. በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀፅ 44 (1) 2) እና 257 (ሠ) ስር የተመለከተውን በመተላለፍ፡፡ወንጀል ክስ የቀረበበት ሲሆን ፤ አጠቃላይ ክሶቹ ” ምስጢራዊ ወታደራዊ መረጃዎችን በማውጣት ፣ የሐሰት ወይም የሚያደናግራ ወታደራዊ መረጃ በማውጣት እንዲሁም ህዝብ ያለውን አቋም የሚያፈርስ መረጃ በተከታታይ እትሞች ለህዝብ እንዲሰራጭ በማድረጉ በፈፀመው መገፋፋት እና ግዙፍ ያልሆነ ማሰናዳት ተግባር ወንጀል ተከሷል” የሚል ነው። ( መንግስት ከ33 ቀን በኋላ ለተመስገን “የመከላከያ ሰራዊትን ሚስጥር በማውጣት” የሚል አዲስ ክስ አዋልደ)ፍርድ ቤቱም አዲሱን ክስ ሰምቶ በዋስትናው ላይ ብይን ለመስጠት ለአርብ ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓም ቀጠሮ ሰጠ::

↘️ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም ልደታ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ቢገኝም ዳኛ የለም በመባሎ ለሰኞ ሰኔ 27/2014 ዓ.ም ከሰዓት 9 ሰዓት ተቀጥረ::

↘️ ሰኔ 27/2014 ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ፍርድ ቤት ቀርቧ #በ100 ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና ከእስር እንዲፈታ 1ኛ ፀረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች የፌደራል ከፍተኞው ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጥቷል። (በእለቱም 27/2014 1ኛ ፀረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በ100 ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና ከእስር እንዲፈታ መሰኑን ተከትሎ ለዋስትን የተጠየቀውን ብር ተይዞ የመፈቻ ወረቀቱን ተሞልቶ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን (ሦስተኛ) የተመስገንን ፍቺ የሚያስፈፅም አካል የለም በማለት ፖሊስ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ሳይፈታው አሳደረው)

↘️ ሰኔ28/2014ዓ.ም ፖሊስ ጋዜጠኛን ተመስገን ደሳለኝን ባለመፎታቲ ለፍርድ ቤት አቤቱታ ቀረበ ( የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የፍርድ ቤት ትዕዛዝን በመተላለፍ ጋዜጠኛ ተመስገንን አልፈታም ስላለ “የተከበረው ፍርድ ቤት በ27/10/2014 ዓ.ም የሰጠውን ትዕዛዝ በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በኩል ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንዲደርሰው እና የክፍሉ ኃላፊ ኮሚሽነር ጸጋዬ ባልቻ ተገደው ቀርበው እንደመፍቻው ትዕዛዝ መሰረት ያልፈጸመበትን ምክንያት እንዲያስረዱ እንዲታዘዝልኝ” ተጠየቀ:: ፍርድ ቤቱም ጉዳዩን መርምሮ ትእዛዝ ለመስጠት ለሰኔ 29/10/2014 ዓ.ም ጠዋት ቀጠሮ ሰጠ።

Temesgen Desalegn (Amharic: ተመስገን ደሳለኝ) is an Ethiopian journalist. As editor of the independent weekly newspaper Feteh, Desalegn went to court many times and was imprisoned from 2014–2017[1] as a result of his criticism of the national government, drawing protests on his behalf from the international press freedom groups Committee to Protect Journalists[2] and Article 19[3] and from Amnesty International.[4] Desalegn was the chief editor of Feteh, which was created in 2008[2] until its closure by Ethiopian authorities in 2012.[5] In 2013 he wrote in the Ethiopian Review in support of fellow journalist Eskinder Nega and criticised the Ethiopian court system as “Meles Zenawi‘s kangaroo court“.[6]

↘️ ሰኔ 29/2014 የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሃላፊዎች የሉም በማለት የፍርድ ቤት ትዕዛዝን አልፈፅምም በማለት ጋዜጠኛ ተመስገንን በሕገወጥ መንገድ አስሮ ይዞ የሚገልፀውን አቤቱታውን የተመለከተው የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፀረ ሽብር ጉዳዮች ችሎት ፤የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮምሽነር ሀሰን አርጋው የፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲፈጽሙ ፤ ወይም ያልፈፀሙበት ምክንያት ካለ ቀርበው እንዲያስረዱ፤ ለነገ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ቀጠሮ ሰጠ።

↘️ ሰኔ 30/2014 የአበባ ፖሊስ ኮምሽን ሀላፊ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ ፀረ ሽብር ችሎት ቀርበው የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን የዋስትናው ብይን በፌደራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት የታገደ ስለሆነ ሊፈፅም እንደማይችል ተናገሩ። የልደታው ችሎቱም ያልተፈታበትን ይሄን የጠቅላይ ፍ/ቤት ምክንያት ተቀብሎ አሰናበተ። በዚህ መሠረት ጠቅላይ ፍ/ቤት፣ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በዋስትና ሊፈታ አይገባም ክርክር ላይ ይግባኙን ለማድመጥ ለሐምሌ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ቀጠሮ ሰቷል።

ግንቦት 4 ቀን 2007 በሽብር ወንጀል ተከሶ ችሎት ላይ የሚገኘው የነፃው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፍርድ ቤት ውሎውን ሙሉ ቃል ፈትህ ካሳተመ በኋላ አቶ ደሳለኝ ፍርድ ቤት በመድፈር ጥፋተኛ ተብሏል። በመግለጫው ነጋ ንፁህ ነኝ በማለት የተከሰሱበትን ክስ ተችተዋል። አቶ ደሳለኝ የአራት ወራት እስራት እና 2,000 ብር (113 የአሜሪካ ዶላር) ቅጣት ተላልፎባቸዋል። ሲፒጄ ቅጣቱን በመቃወም “በኢትዮጵያ ውስጥ እየጨመረ ያለው የሳንሱር ከባድነት” ምሳሌ ሲል ገልጿል።[7] እ.ኤ.አ. አንድ አቃቤ ህግ የጋዜጣው ሽፋን “የሀገሪቱን ብሄራዊ ደህንነት የሚጎዳ” ሆኖ ተገኝቷል[5] እ.ኤ.አ ነሀሴ 10/2010 ደሳለኝ በኢትዮጵያ የወንጀል ህግ አንቀጽ 613 “ስም ማጥፋት እና ስም ማጥፋት” በሶስት አንቀጾች መከሰሱን በራዲዮ ስርጭት ተረድቷል። አንቀጽ 486 “በሀሰት ወሬ ህዝብን ማነሳሳት”; እና አንቀጽ 238 “በሕገ መንግሥቱ ወይም በሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ ላይ የሚነሱ ቁጣዎች” የሞት ጥፋት። ክሱ በነሃሴ 2007፣ የካቲት 2007 እና መጋቢት 2007 ዓ.ም ታትሞ ወጣቶቹ በመንግስት ላይ ስላደረጉት ተቃውሞ ፈትህ ለዘገበባቸው መጣጥፎች ምላሽ ነው። መቀመጫውን በእንግሊዝ ያደረገው የፀረ ሳንሱር ድርጅት አንቀጽ 19 አቶ ደሳለኝን በመደገፍ መግለጫ አውጥቶ ክሱ እንዲቋረጥ ጠይቋል።[3] ነሐሴ 23 ቀን የረዥም ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከሞቱ ከሦስት ቀናት በኋላ ደሳለኝ በመንግስት ተቺዎች ላይ በወሰደው አጠቃላይ እርምጃ በስም ማጥፋት ክስ ታስሯል።[8] እንደ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ዘገባ ከሆነ ዜናዊ ከሞተ በኋላ የታሰረ የመጀመሪያው ጋዜጠኛ ነው። ድርጅቱ እስሩ “መንግስት በተቃዋሚዎች ላይ ኢላማ ለማድረግ ማሰቡ አሳሳቢ ምልክት ነው” ሲል የገለጸው አቶ ደሳለኝ፣ “ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብቱን ተጠቅመው ሰላማዊ ሰልፎች እንዲካሄዱ በመጠየቃቸው እና ሌሎችም ነቀፌታዎች ሲቀርቡበት እንደነበር ገልጿል። የመንግስት” [4] ሲፒጄም ደሳለኝ እንዲፈታ ጠይቋል፣ “ተመስገን በህገ መንግስቱ የሰጠውን ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብቱን በመግለጽ ወንጀለኛ አይደለም” ብሏል።[8] መንግስት በነሀሴ 29 ያለ ምንም አስተያየት ክሱን አቋርጦ ከእስር ተፈቷል።[9] በአቶ ተመስገን አሳታሚ ላይ የተመሰረተው ክስም ውድቅ ተደርጎ የነበረ ቢሆንም አቶ ተመስገን ፈትህ መቼ እንደገና ህትመቶችን እንደጀመረ እርግጠኛ እንዳልሆነ ተናግሯል።[10] በጥቅምት ወር 2008 ዓ.ም ፍትህ እና የተቃዋሚ ፓርቲ ጋዜጣ ፍኖተ ነፃነት የመንግስት ማተሚያ ቤት ወረቀታቸውን ለመቀጠል ፈቃደኛ አለመሆኑን እና ገለልተኛ አታሚዎች ውላቸውን መሰረዛቸውን ዘግበዋል። አቶ ተመስገን ፈትህ እንዳታተም አንድ አታሚ በፍትህ ሚኒስቴር ትዕዛዝ መሰጠቱን ተናግሯል። ጋዜጣው ለብዙ ሳምንታት ቅጂዎችን ማተም አልቻለም።[11] 2017-2018 ደሳለኝ ከሶስት አመት እስራት በኋላ በጥቅምት 2017 አጋማሽ ላይ ተፈትቷል[1] እ.ኤ.አ. ማርች 25 ቀን 2018 እንደገና ተይዞ 5 ሜትር በ 8 ሜትር ክፍል ውስጥ ከሌሎች 200 እስረኞች ጋር ተይዟል።[12] ከዚያም በከባድ የጀርባ ህመም ምክንያት ሆስፒታል ገባ።[12]

“Journalist Temesgen Desalegn denied entry to US”. Ethiopia Observer. 2018-02-01. Archived from the original on 2018-08-31. Retrieved 2018-08-31. Tom Rhodes (20 July 2011). “Ethiopia: Terrorists? A Look At Two Jailed Local Journalists”. Committee to Protect Journalists. Archived from the original on 9 January 2012. Retrieved 24 August 2012. “Ethiopia: Charges against Feteh Newspaper editor Temesgen Desalegn must be dropped”. Article 19. 10 August 2012. Archived from the original on 2 September 2012. Retrieved 24 August 2012. “Ethiopia: Detention of editor signals continuation of Meles-era crackdown”. Amnesty International. 23 August 2012. Archived from the original on 25 August 2012. Retrieved 24 August 2012. Mohammed Ademo (13 August 2012). “Media restrictions tighten in Ethiopia”. Columbia Journalism Review. Archived from the original on 22 August 2012. Retrieved 24 August 2012. Desalegn, Temesgen (2013-04-08). “Ethiopia: Right in Prison, Wrong on the Throne”. Ethiopian Review. Archived from the original on 2018-08-31. Retrieved 2018-08-31. “Ethiopian paper fined for coverage of Eskinder Nega trial”. Committee to Protect Journalists. 4 May 2012. Archived from the original on 2 September 2012. Retrieved 24 August 2012. “In Ethiopia, “Feteh” editor jailed during trial”. International Freedom of Expression Exchange. 23 August 2012. Archived from the original on 15 October 2012. Retrieved 24 August 2012. “Ethiopia drops charges against editor”. News24. 29 August 2012. Archived from the original on 8 May 2014. Retrieved 16 October 2012. Marthe Van Der Wolf (29 August 2012). “Ethiopia Releases Journalist, Drops Charges”. Voice of America. Archived from the original on 9 October 2012. Retrieved 16 October 2012. “Independent papers say gov’t banned them, won’t let printer publish their papers”. The Washington Post. Associated Press. 8 October 2012. Archived from the original on 9 October 2012. Retrieved 16 October 2012. Fasil, Mahlet (2018-03-30). “News: Journalist Temesgen Desalegn admitted to hospital, others kept in “inhuman condition””. Addis Standard. Archived from the original on 2018-08-31. Retrieved 2018-08-31.

Next Post
  • News

Regional Media Governance Problem

Ayele Addis July 29, 2022

Seminar Zoom meeting: register at

Related Post

  • AFRICA
  • Education
  • Election & Democracy
  • FEATURED
  • Human Rights
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • Scholarship and Opportunities
  • Special Edition
  • TOP STORIES

Beyond the Headlines: How Ethiopian Journalists Are Building Stronger, Sustainable Newsrooms Through Practical Media Training

Ayele Addis July 28, 2026July 28, 2026

A News Analysis on Journalism Capacity Building in Ethiopia By Dr. Ketema A, Addis Ababa, Ethiopia Across Ethiopia’s rapidly evolving media landscape, journalism is undergoing a profound transformation. The pressures of digital disruption, shrinking revenues, misinformation, artificial intelligence, audience fragmentation, and increasing demands for ethical, evidence-based reporting have reshaped what it means to be a […]

  • News

የኢትዮጵያ ናሽናል ሚዲያ ሳፖረት አንደኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በታላቅ ስኬት እያከበረ ነው፡፡

Ayele Addis June 7, 2021June 7, 2021

 ድርጅቱ በላከው የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ ባለፈው አንድ ዓመት በአጭር ጊዜ በጥናት ምርምር ፣ በስልጠና እና ማማከር የሚዲያ አገልግሎቶች በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ውጭ ከሚገኙ አጋር ተቋማት ጋር አበረታች ስራዎችን ሰርቷል፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ ሚዲያ እድገት እውን የሚሆነው ከየትኛውም የወገንተኝነት ቡድን ነጻ የሆነ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ለሙያዉ እድገት ብቻ ሲበረታ መሆኑን አምነን ወደ ሥራ በመግባታችን ያየናቸዉ አበረታች ሁኔታዎች […]

  • News

17 Current media agenda to Ethiopian independent media from the perspective of public interest issues.

Ayele Addis November 3, 2023April 21, 2025

Themes develop fromEthiopian Human Rights Commission (EHRC)https://ehrc.org/Ethiopian Peace Observatoryhttps://epo.acleddata.comEthiopian Human Rights Defendershttps://ethdefenders.org/Ethiopian National Dialogue Commissionhttps://ethiondc.org.et Forum for social studies

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress