Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • Latest

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስተኛውን እጅግ ፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ በአዲስ አበባ ከተማ ገንብቶ ሥራ አስጀመረ!

800 አይነት የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጅታል ተቀየሩ

  • Election & Democracy
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መጪው የምርጫ ሂደት ሁሉን ያካተተ፣ ሕጋዊ፣ ግልጽ እና ተዓማኒ እንዲሆን በማረጋገጥ ረገድ ያላቸውን ከፍተኛ ሚና እንዳላችው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ።

Ayele Addis December 11, 2025December 11, 2025

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መጪው የምርጫ ሂደት ሁሉን ያካተተ፣ ሕጋዊ፣ ግልጽ እና ተዓማኒ እንዲሆን በማረጋገጥ ረገድ ያላቸውን ከፍተኛ ሚና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ።

የዘንድሮ ጠቅላላ ምርጫ በግንቦት/ሰኔ ወር ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል። 7ኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ እየተቃረበ በመምጣቱ፣ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ዝግጅት፣ ዝግጁነት፣ ማነቆዎች እና ዕድሎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በዚህ ሂደት ውስጥ በንቃት መሳተፍ ወሳኝ ነው። ምርጫ የዜጎች መሠረታዊ መብት ሲሆን፣ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ዲሞክራሲያዊ አሠራሮችን በማጎልበት ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ ጋር በመተባበር በብሔራዊ ዲሞክራቲክ ኢንስቲትዩት ድጋፍ የፓናል ውይይት አካሂዷል። ምክር ቤቱ፣ የሲቪል ማህበርፈሰብ ዘርፉን እንዲያስተባብር በተሰጠው ሀላፊነት መሰረት፣ ይህንን ተልዕኮ ለመፈጸም ከተለያዩ አጋሮች ጋር በንቃት ሲተባበር ቆይቷል።

ለምርጫ ሂደቱ ምቹ ሁኔታ እንዲፈጠር እና ሲቪል ማኅበራት ፕሮግራሞቻቸውን በውጤታማነት እና በብቃት እንዲያስፈጽሙ ለማረጋገጥ፣ የፓናል ውይይቱ የሚከተሉትን ዓላማዎች ለማሳካት ያለመ ነበር፦

• ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መጪውን ምርጫ አስመልክቶ ያላቸውን የዝግጁነት እና የቅድመ ዝግጅት ደረጃ መገምገም

• ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በዝግጅታቸው ወቅት ያጋጠሟቸውን ማነቆዎች መለየት

• ለሚመለከታቸው አካላት ተግባራዊ ምክረ ሃሳቦችን ማቅረብ፦

o   ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

o   ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን

o   ለዓለም አቀፍ አጋሮች

o   ለኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና ሌሎች የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ተስፋዬ ነዋይ “የምርጫ ሂደቱ እንዲሳካ ከሚያደርጉ ነገሮች የተለያዩ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን መወጣት ሲችሉ ብቻ ነው፡፡ የምርጫ ሂደቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ብቻ የሚሰራው ሳይሆን  የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች  ተሳትፎ የሚታይበትና የህግ የበላይነት መስፈኑ የሚንፀባረቅበት ነው።” አክለውም “እንደ ኢትዮጵያ የሕግና የፍትሕ ሥርዓት መሰረት የሲቪል ማህበረሰብ የምርጫ ሂደቱ ሁሉን ያካተተ፣ ሕጋዊ፣ ግልጽ እና ተዓማኒ እንዲሆን በማረጋገጥ ረገድ ትልቅ ሚና ያላቸው ሲሆን፣ የመራጮች ትምህርት፣ የዜጎች ተሳትፎ ላይ መስራት ይጠበቅባቸዋል” ብለዋል፡፡

እዚህ አዲስ አበባ የተካሄደው ውይይት ለባለድርሻ አካላት/ተሳታፊዎች እና ለፓናል አቅራቢዎች የሚከተሉትን ለማድረግ መድረክ ፈጥሯል፦

•ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ለመጪው ምርጫ ያላቸውን የዝግጁነት ደረጃ መገምገም

•በምርጫ ሂደት ውስጥ ውጤታማ ዝግጅት እና ተሳትፎን የሚገቱ መሰናክሎችን መለየት

•የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እና ከባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያገኙ የሚያስችሉ ምክረ ሀሳቦችን ማዘጋጀት

•ይህንን መድረክ በመደበኛነት በማካሄድ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፣ በመንግሥት አካላት እና በአለም አቀፍ አጋሮች መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተረፈ ደጌቲ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክታቸው፣ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ዲሞክራሲን በመገንባት ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ፤ ለትርፍ ወይም ለሥልጣን ሳይሆን ለሚወክሏቸው ማኅበረሰቦች ጥቅም ይሠራሉ” ብለዋል። በተጨማሪም፣ “ማኅበረሰቡ መረጃ እንዲኖረው እና ግንዛቤ እንዲያገኝ እንዲሁም በሂደቱ ውስጥ ግልጽነትና ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ይረዳሉ”ብለዋል።

በዕለቱ የፓናል ውይይቱ አቅራቢዎች፣ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከዝግጅት ወደ መጪው የምርጫ ሂደት ውጤታማ ተሳትፎ በተሳካ ሁኔታ ለመሸጋገር የሚያስችል አመቺ ምህዳር መፈጠሩ መሠረታዊ መስፈርት እንደሆነ አስምረውበታል።

የብሔራዊ ዲሞክራቲክ ኢንስቲትዩት (NDI) በኢትዮጵያ ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ፍራንክሊን ኦዱሮ፣ “የሲቪል ማኅበረሰቡ በመጪው ምርጫ ያለው ሚና አይቀሬ ነው” ብለዋል። “የሲቪል ማኅበረሰብ በፖለቲካው ሂደት በብዛት መሳተፉ የፖለቲካ ማኅበረሰብ ዘላቂነት እንዲኖረው የሚፈለግ ነው” ሲሉም በድጋሚ ተናግረዋል።

በቀጣይም ምርጫ ጋር በተያያዘ ተመሳሳይ መድረኮች ለማዘጋጀት ታቅዷል።

የአርታኢ ማስታወሻ – ስለ አዘጋጆቹ

ስለ ኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 85 መሠረት የተቋቋመ ገለልተኛ ተቋም ነው። ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ ውስጥ በሲቪል ማኅበረሰቡ ዘርፍ ስም የመሥራት ሥልጣን ተሰጥቶታል። በአሁኑ ጊዜ ከ5,300 በላይ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የምክር ቤቱ አባላት ናቸው። ለመረጃ፦ +251970317032 | info@ecsoc.net

ስለ የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበራት  ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ  

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ የተቋቋመው እ.ኤ.አ. በ2019 ሲሆን፣ ዓላማውም የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበራት በምርጫ ምልከታ – ክትትል፣ የምርጫ አስመዝጋቢ ትምህርት እና ከምርጫ በኋላ የሚከሰቱ ግጭቶችን መከላከል ላይ ያላቸውን ሚና ለማሳደግና ለማስተባበር ነው። ከተቋቋመ በኋላ ኅብረቱ  በተመሳሳይ ዓመት በተካሄደው የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ላይ በሥርዓት በመታዘብ በአገሪቱ የሲቪል ማህበረሰብ ዘርፍ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል። በዚህ ልምድ ላይ በመመሥረት፣ በ6ኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ወቅት ኅብረቱ የኢትዮጵያ ሲቪል

Next Post
  • AFRICA
  • Environmental Science
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES

800 አይነት የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጅታል ተቀየሩ

Ayele Addis December 12, 2025

DPIJournalism #DPIFellows2025 For the CIPESA DPI Journalism Fellowship, Eastern Africa By Ayele Addis የተገልጋዮችን እንግልት ለመቀነስም 800 አይነት የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጅታል መቀየራቸውን ገልፀዋል፡፡ዜጎች እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓመተ ምህረት ድረስ የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ጋር እንዲያስተሳስሩ ብሔራዊ ባንክ ከሰሞኑን ጥሪ ማቅረቡ አይዘነጋም፡፡ ኢትዮጵያ ለእያንዳንዱ ዜጋ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ እምነት የሚጣልበት እና ሁሉን አቀፍ […]

Related Post

  • News

ህግን የተፃረረ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የቦርድ አባላትን ሹመት Gov’t interference in the media

Ayele Addis April 17, 2022

የተካሄደው መላመልና አሻሻም ሂደት እንዲስተካከል እንጠይቃለን ; የሚመለከታችሁ አካላትም ይህ ህግን የተፃረረ አካሄድ እንዳይደገምና ልምድ ሆኖ በመንግስት ስርዓት ውስጥ እንዳይቀጥል ድምጻችሁን እንድታሰሙ እንጠይቃለን፡ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የቦርድ አባላትን ሹመት ያጸደቀው ፖርላማው ከዓመት በፊት ያወጣውን የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ ቁጥር 1238/2ዐ13 በተፃረረ መሆኑን ተመልክተናል፤ በመጀመሪያ ደረጃ አዲሱ የመገናኛ ብዙሃን አዋጁ ከረቂቁ ጀምሮ […]

  • AFRICA
  • Entertainment
  • FEATURED
  • Job Vacancy
  • Scholarship
  • Scholarship and Opportunities
  • Special Edition
  • Technology
  • Training and Internships

The call is open to Ethiopian fashion

Ayele Addis August 21, 2025August 21, 2025

Are you a fashion designer based in Ethiopia running a micro or small-sized enterprise? This opportunity is for you! The GIZ-implemented WIDU programme, in collaboration with the GIZ-implemented Sustainable Industrial Clusters II (S.I.C. II) project, seeks to empower high-end local fashion designers in Ethiopia. This initiative targets micro and small-sized businesses that produce creative fashion products in Ethiopia. WIDU launches its first #FashionCall in […]

  • AFRICA
  • Africa News Journal of Research
  • ART & Media school of Africa
  • Education
  • Entertainment
  • FEATURED
  • Job Vacancy
  • Journalism and Communication
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Public Relation
  • Radio & TV
  • Scholarship
  • Scholarship and Opportunities
  • Training and Internships

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከህንዱ ቻንዲጋርህ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ስራዎች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡

Ayele Addis August 21, 2025August 21, 2025

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከህንዱ ቻንዲጋርህ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ስራዎች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡ Mekdela Amba University has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Chandigarh University in India to collaborate on mutually beneficial academic and research activities.The two institutions have agreed to collaborate in the following areas of mutual interest:*To explore opportunities […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress