Skip to content
• ዜና
• ፖለቲካ
• ንግድ
• ጤና
• ስልጣኔ
• አካባቢያዊ
• መዝናኛ
• የኢትዮጲያ ቆንጆ
• የኢትዮጲያ ሙዚቃ
• የኢትዮጲያ ድራማ
• ልዩ ዕትም
• ምርጫ እና ዲሞክራሲ
• ሰብዓዊ መብት
• ኢመብድ
• ስፖርት
• ራዲዮ እና መክስተትርዒት
• ጉብኝት
• ዕድሎች
• የትምህርት ዕድል
• የስራ ማስታወቂያ
• የተለያዩ ስልጠናዎች
• ኢመብድ ሽልማት
• AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
• ትምህርቶች
• ጋዜጠኝነት
• የሚዲያ ጥናት
• የህዝብ ግንኙነት
• የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
• የጥበብ ትምህርት ቤት
• Afaan Oromoo
• Tigrinya (ትግርኛ)
• Advertising and Media Services
• Radio Service
• TV & Digital
• EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
• ዜና
• ፖለቲካ
• ንግድ
• ጤና
• ስልጣኔ
• አካባቢያዊ
• መዝናኛ
• የኢትዮጲያ ቆንጆ
• የኢትዮጲያ ሙዚቃ
• የኢትዮጲያ ድራማ
• ልዩ ዕትም
• ምርጫ እና ዲሞክራሲ
• ሰብዓዊ መብት
• ኢመብድ
• ስፖርት
• ራዲዮ እና መክስተትርዒት
• ጉብኝት
• ዕድሎች
• የትምህርት ዕድል
• የስራ ማስታወቂያ
• የተለያዩ ስልጠናዎች
• ኢመብድ ሽልማት
• AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
• ትምህርቶች
• ጋዜጠኝነት
• የሚዲያ ጥናት
• የህዝብ ግንኙነት
• የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
• የጥበብ ትምህርት ቤት
• Afaan Oromoo
• Tigrinya (ትግርኛ)
• Advertising and Media Services
• Radio Service
• TV & Digital
• EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now

Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
• Home
• News

የአፍሪካ ሀገራት የቅሪተ አካል ነዳጆችን በቀላሉ ሊታደሱ ይችላሉ፡ ነገር ግን እንቅስቃሴው በመረጃ ላይ የተመሰረተ የሽግግር ሽፋን ላይ ነው::

Second Round Learning Schedule: Journalism in a Sensitive Context Training

• News

የኢትዮጵያ ዩንቨርስቲ መምህራን በኢኮኖሚ ውዥንብር ውስጥ ኑሮን ለማሸነፍ እየታገሉ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፤

Ayele Addis May 18, 2024May 18, 2024

By @ayele-addis Ayele Addis Ambelu ayeleradio@gmail.com

መምህራን ለኑሮአቸው ብቻ ሳይሆን ለሀገሪቱ የትምህርት ጥራት አደጋ ላይ የሚጥሉ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች እያጋጠሟቸው ነው። ኢትዮጵያውያን ፕሮፌሰሮች በአካዳሚክ ትምህርት የወደፊቱን ጊዜ በመቅረጽ ረገድ ወሳኝ ሚና ቢኖራቸውም ከቀን ሠራተኞች ጋር የሚወዳደር ደመወዝ እያገኙ በከፋ የኑሮ ደረጃ እና ስቃይ ውስጥ እንደሚገኙ ያነጋገርናቸው መምራን ገልፀዋል።

ዶ/ር ታደለ የዶክትሬት ዲግሪ ማዕረግ ያላቸው እና በኢትዮጵያ ዩንቨርስቲ በተባባሪ ፕሮፌሰርነት ደረጃ በማስተማር ላይ ይገኛሉ፣ በመምህራን ህይዎት እየገጠማቸው ያለውን አስከፊ እውነታ አብራርተዋል። “በወር አንድ ረጅሙን የህይዎት ዘመኑን በትምህርት ያለፈ ዶክተር 250 ዶላር ያገኛል፡፡ በአገሬው ምንዛሬ 14000 (አስራ አራት ሽህ ብር) ይጠጋል፡፡ ይህም ቤት ኪራይ ከፍሎ፣ ልጅ አስተምሮ ፣ በልቶ ለማድረ እና ህይዎትን ለመምራት እጅግ አሰቃቂ ድህነት ውስጥ እና የርሃብ ጊዜ እያሳለፍን ነው” ሲል በቁጭት ይናገራሉ፡፡

“በሳምንት አምስት ቀን በመስራት የቀን ደመወዛችን ከ 8 ዶላር ያልበለጠ ሲሆን ይህን በኢትዮጲያ የጉልበት ስራ በመስራት ብቻ በአናጢነትም ሆነ ግንበኛ ከሚያገለግለው ባለሙያ በግማሽ ያነሰ ነው።” ለደህንነት ሲባል ስማቸው የተቀየረው ሌላው መምህር ዶ/ር አበባው የአቶ ታደለን ሀሳብ ይደግፋሉ። “ብዙውን ጊዜ በባዶ ሆዳችን እያስተማርን እንገኛለን፣ በቀን አንድ ጊዜ መመገብ አንችልም” ሲሉ ሀሳቡን ይጋራሉ።

‹‹የገንዘብ ችግሮቻቸውን የሚያባብሰው የኑሮ ውድነቱ፣ በተለይም የቤት ወጪ፣ የልጆች ትምህርት ክፍያ ነው።›› የሚሉት መምህርት ዓለምፀሐይ ደረሶ ‹‹ዘመድ መርዳት እና መጠየቅ ፣ የቅንጦት መሆኑን ጠቅስው ‹እየራበን አናስተምርም› ብለው አድማ መምህራን ለሳምንት በሀገር አቀፍ ደረጃ ቢመቱም የተደረገው ጭማሪ በቀን ሲሳላ ከአንድ ብር ያነሰ የሳንቲም ሂሳብ ነው፡፡›› ከዛ በተሻለ የመምህራንን አመፅ በመፍራት መንግስት ለፕሬዝዳንቶች የቤት አበል ከ300 ፐርሰንት በላይ በመጨመር አፈና ፈፅሞብናል›› ይላሉ፡፡

መምህራቷ አክለውም በአሁኑ ስዓት ኢትዮጵያውያን ፕሮፌሰሮች ባለው የቤት ውድነት በመላ ሀገሪቱ ከመሰረተ ልማት ርቀው ኑሯቸውን ለመግፋት ተገደዋል፡፡ ርካሸ ቤት ለማግኘት በሚልም ‹‹ከከተማ መሠረተ ልማት ውስጥ በሚገኙ እንደ መብራት እና ውሃ ያሉ መሰረታዊ መገልገያዎችን ያሉበት ቤት ለመከራየት ሙሉ ወጭ የሚጠይቅ በመሆኑ፣ መሰረተ ልማት  በሌሉበት ደረጃቸውን ያልጠበቁ መኖሪያ ቤቶችን ለመፈለግ ተገደዋል።

በተለይ በአስተማሪዎች ደመወዝ እና በቅርብ ተመራቂዎች መካከል ያለው ልዩነት ጎልቶ ይታያል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር “የቀድሞ ተማሪዎቻችን ከኛ አምስት እና ስድስት እጥፍ የሚበልጥ ገቢ ሲያገኙ ማየት ልጆቻችን የተማሩት ከኛ በላይ እንዲሆኑ የምንወደው እውነት ቢሆንም ፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመምህርነት ዘርፍ ላይ ግን ተስፋ አስቆራጭ እውነት ውስጥ ገብተናል” ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

“የልጆቼን ትምህርት ቤት ወጪ ለመሸፈን ብቻ መኪናዬን መሸጥ ነበረብኝ፣ ራሴን በሕዝብ ማመላለሻ ለዕለት ተዕለት መጓጓዣ መጠቀም ከጀመርኩ አመታት አልፈዋል” ሲሉ ሌላው ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ መምህር ይናገራሉ፡፡

አነስተኛ ገቢያቸውን ለማሟላት ሲሉ የዩኒቨርሲቲ መምህራን አካዳሚዎችን ትተው በግሉ ሴክተር ውስጥ አትራፊ ወደሚሉት የስራ መደቦችን እየፈለሱ ነው። ነገር ግን ይህ መሰደድ ዋጋ ያስከፍላል፤ የሚሉት የትምህርት ልማት ባለሙያው ዶ/ር ቢምረው በየነ  ምክንያቱም አብዛኛው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መምህራን በትምህርታቸው ከፍተኛ ልህቀት አላቸው ትብለው የተመረጡ እና በምርምር ችግር ፈች ስራዎችን ይሰራሉ ተብለው የሚጠብቁ ናቸው፡፡

ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ምሁራን ለገበያ ፍላጎት አለመታጠቅ ምርታማነት እንዲቀንስ እና በትምህርት ዘርፍ ያላቸውን ችሎታ እንዲያሳጣ አድርጓል። የትምህርት ተንታኝ የሆኑት አቶ ኃይሉ ጉተማ እንደሚሉት፣ በኢትዮጵያውያን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን  ላይ እየደረሰ ላለው ያልተፈታ ችግር፣ እጅግ በጣም ብዙ ተግዳሮቶች አስተዋፅዖ ያደርጋሉ።

“ያልዘመኑ የትምህርት አስተዳደራዊ ተግባራት፣ የመምህራን ነፃ ከቦታ ቦታ ዝውውር አለመኖር፣ የአካዳሚክ ነፃነት መገደብ፣ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እና የመምህራን ማኅበራት በአግባቡ ኃላፊነታቸውን መጣታቸው ችግሩን ያባብሰዋል” ሲሉ ያስረዳል።

አሁን ባለው የመምህራኑ አስቸጋሪ ሁኔታ እና መምህራን ለለውጥ መነሳሳት ያላቸው ታሪካዊ ሚና መካከል ያለው ተመሳሳይነት በተመልካቾች ዘንድ አይጠፋም። የ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት በከፊል በመምህራን ማኅበራት የተገፋው እንደ ማስጠንቀቂያ መሰረት ሆኖ ያገለግላል። የግጭት ተንታኞች እንደሚሉት ‹‹የኢትዮጵያውያን ፕሮፌሰሮች ቅሬታ ምላሽ አለማግኘቱ፣ ፖለቲካዊ አለመረጋጋትን እና በሀገሪቱ የስርዓት ለውጥ እንዲደረግ ጠሪ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። የኢትዮጵያ ዩንቨርስቲ መምህራን ከኢኮኖሚ ችግር እና ከስርአቱ ጋር በተያያዙ ፈተናዎች እየታገለ ባለበት በአሁኑ ወቅት ችግራቸውን የመቅረፍ አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ አልተቻልም። ይህን ባለማደረጉ የአካዳሚክ ጥራት ደረጃዎች መሸርሸር ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱን መረጋጋት አደጋ ላይ እየጣለ ነው።

Next Post
• AFRICA
• ART & Media school of Africa
• Election & Democracy
• FEATURED
• General
• Investigative Reports
• Latest
• Magazine
• Media Litracy
• News
• Radio & TV
• Special Edition
• TOP STORIES

Second Round Learning Schedule: Journalism in a Sensitive Context Training

Ayele Addis May 26, 2024

by Ayele Addis Ambelu (+251918718307) ayeleradio@gmail.com (journalist and Media Educator) Day 1: Introduction: Assignments Review:  1. Gender-Sensitive Issue Reporting Practices: the nuanced complexities surrounding gender-sensitive reporting, exploring best practices, challenges, and strategies for promoting gender equality and sensitivity in media coverage. by Emebet Demeke (5minutes) Principles of Gender Balance Reporting  (30 minutes) Practical Examples: Managements […]

Related Post

• AFRICA
• General
• Health
• Latest
• Magazine
• News
• Radio & TV
• Special Edition

መካንነት ወይም መፀነስ አለመቻል ወይም መውለድ አለመቻል ምንድን ነው?

Ayele Addis January 28, 2024August 29, 2024

መካንነት ምንድንነው? እኔ ነኝ ወይስ እሱልጅ የማትወልድ ሴት ማህበራዊ ጫናዎች ሞትን የሚያስመኙ ናቸው፡፡ ወልዶ አለመሳም ፣ ዘርቶ አለመቃም ነው ፡፡ በሚል ማህበረሰባዊ ብሂል የሚደርሰው መገለል እና መድሎ ከባድ ነው›› የምትለዋ የ40 አመቷ ሴት ፣ ‹‹የ40 አመት ሴት ናት ሳይሆን የአርባ አመት እናት ተብየ የምጠራ ሲሆን ይህንን በመውለድ ብቻ የሚሰጥ ማዕረግ ባለመታዳሌ ምክንያት በርካታ አሰቃቂ ጊዚያትን […]

• ABOUT US
• Africa News Journal of Research
• ANC Award
• ART & Media school of Africa
• Education
• Journalism and Communication
• Latest
• Magazine
• Media Litracy
• News
• Public Relation
• Radio & TV
• Videos

የሚዲያ አገልግሎት በኢትዮጵያ Lists of Media in Ethiopia 2019

Ayele Addis December 16, 2019May 26, 2021

አዲስ የሚዲያ አገልግሎት በአፍሪካ እና በኢትዮጵያ እየመጡ ያሉ የሚዲያ ብዝነስ ግሩፖች ሀ.ሬዲዮ ተ.ቁ የፈቃድ ቁጥር የብሮድካስት አገልግሎት ባለቤት የጣቢያውመጠሪያ ስም ጣቢያው የሚገኝበት ክልል የባለቤትነት ሁኔታ የተቋቋመበት ዓ.ም. ስርጭቱ የሚሸፍናቸው አካባቢዎች የፍሪኩዌንሲ ዓይነት ዕለታዊ የስርጭት ሰዓት ሳምንታዊ የስርጭት ሰኣት የስርጭት ቋንቋ ዕድሳት ዘመን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ /የቦርድ ሰብሳቢ ስልክ ፋክስ ፖ.ሳ.ቁ ምርመራ 1 005/98 አደይትንሳኤሚዲያናኢንተርቴይንመንት ኃ/የተ/የግ/ማ ሸገር 102.1ኤፍኤም […]

• ABOUT US
• AFRICA
• Africa News Journal of Research
• ANC Award
• ART & Media school of Africa
• Business
• Education
• Election & Democracy
• Entertainment
• Environmental Science
• FEATURED
• Female
• Food
• General
• Health
• Human Rights
• Investigative Reports
• Job Vacancy
• Journalism and Communication
• Latest
• Magazine
• Media Litracy
• News
• Politics
• Public Relation
• Radio & TV
• Scholarship
• Scholarship and Opportunities
• Special Edition
• Sports
• Technology
• TOP STORIES
• TOP VIDEOS
• Tour
• Training and Internships
• Uncategorized
• Videos

Media Matters Africa

Ayele Addis January 20, 2025April 21, 2025

full-scale media agency dedicated to advancing media, communication, and content development in Ethiopia. With a focus on empowering the media landscape, EMMA is poised to offer innovative services including media monitoring, advertisement distribution, research, content publishing, and distribution tailored to meet the unique needs of the Ethiopian market. Core Services Provided by EMMA Media MonitoringMedia […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

• Privacy Policy
• ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
• Status
• የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

• ዜና
• ልዩ ዕትም
• ኢመብድ
• ስፖርት
• ራዲዮ እና መክስተትርዒት
• ጉብኝት
• ዕድሎች
• ኢመብድ ሽልማት
• AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
• ትምህርቶች
• Afaan Oromoo
• Tigrinya (ትግርኛ)
• Advertising and Media Services
• Radio Service
• TV & Digital
• EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress