Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • General

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ፣ የፕሬስ ነፃነት ፣ የመረጃ የማግኘት መብት እና የሚዲያ ልማት ፋይናንስ ፈተና ሁነውብኛል ብሏል፡፡ 

Press Freedom and Freedom of Expression

  • AFRICA
  • Africa News Journal of Research
  • ART & Media school of Africa
  • General
  • Journalism and Communication
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Public Relation
  • Radio & TV
  • Scholarship and Opportunities
  • Special Edition
  • TOP STORIES
  • TOP VIDEOS

የጋዜጠኝነት፣ የአክቲቪስትነትና የጦማሪነት ሁኔታ

Ayele Addis March 14, 2024March 14, 2024

የጋዜጠኝነት መምህር እንደመሆንዎ በአሁን ወቅት ያለውን የጋዜጠኝነት፣ የአክቲቪስትነትና የጦማሪነት ሁኔታ እንዴት ያዩታል?

ፕ/ር ዘነበ ክንፈ ይባላሉ፡፡ በሩሲያ የወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ (Russian FriendShip University) የጋዜጠኝነት መምህር;


ዘመናዊ ቴክኖሎጂ መምጣቱን ተከትሎ፣ በጋዜጠኝነት ላይ የመጡ አዳዲስ ባህሪያት በራሳቸው አከራካሪ ናቸው፡፡ ጋዜጠኛ ማን ነው? አክቲቪስት ማን ነው? ጦማሪ ማን ነው? የሚለው አሁንም ድረስ በአለማቀፍ ደረጃ አከራካሪ ነው፡፡ የተለያዩ አገራት እነዚህን ለመበየን ሕጎችን እስከማውጣትም ደርሰዋል። እኔ ያለሁበት ሩሲያም ጋዜጠኛ ማን ነው? የሚለውን በተመለከተ ራሱን የቻለ ሕግ አለው:: እንግሊዝም እንዲሁ፡፡ ዛሬ አንድ ሰው ብቻውን ለሚሊዮኖች መረጃ ማሰራጨት የሚችልበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ ለዚህ የመገናኛ ብዙሃን (ማስሚዲያ) ፅንሰ ሀሳብን ማጎልበቱ ጠቃሚ ይሆናል። ማስሚዲያ ሰፊ ትርጉም ያለው ነው፡፡ ማስ ሚዲያ በውስጡ የሰው ሃይል፣ ቴክኖሎጂ፣ ሀሳብን አቀናጅቶ የያዘ ነው። መረጃን የማጥራትና የማቅረብ፣ ሁሉም አንድ አይነት አመለካከት የሚይዝበት ነው፡፡ ጋዜጠኛው ከሌላው መረጃ አቅራቢ የሚለየው በተቋም ስር ሆኖ በሃላፊነት ለሁሉም ማዳረስ መቻሉ ነው። የማህበረሰብን አተያይና አስተሳሰብ የመቅረጽ ሃላፊነት አለበት፡፡ ለዚህ ነው ጋዜጠኛ ማስትሬት ያደርጋል የሚባለው::

ብዙ አገሮች በሕጋቸው ላይ በማህበራዊ ሚዲያ የሚጻፍ መልዕክት የሚያስተላልፉ ግሰለቦችን ጋዜጠኛ ብለው አይበይኗቸውም፡፡ ምክንያቱም ጋዜጠኛ ሲባል መረጃ ሰብሳቢ፣ የሰበሰበውን መረጃ የሚያገናዝብ፣ አገናዝቦም ተገቢ ነው ብሎ ያዘጋጀውን ማሰራጨት የሚችል ነው። መረጃን አጣርቶ ነው የሚያቀርበው። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያለው ግን መረጃን በመሰብሰብ፣ በመተንተን፣ በማገናዘብ ማስተር አላደረገምና ዝም ብሎ ነው መረጃ የሚለቀው፡፡ ስለዚህ የጋዜጠኝነት ሥራ ሰርቷል አይባልም፡፡ የማጣሪያ ወንፊት የለውም:: ለዚህ ነው ዛሬ በኛም አገር ሆነ በርካቶች በሚለቀቁ መረጃዎች እየተሳሰረ እየተተራመሰ ያለው፡፡ በሩሲያ ብሎገር (ጦማር) የሆነና በቀን ሶስት ሺህ ሰው የሱን ጽሁፍ የሚመለከት ከሆነ፣ ወዲያው የአገሪቱ ሕግ፤ ተጠያቂነት ያለው ጋዜጠኛ አድርጎ ይመዘግበዋል፡፡ ወዲያውኑ የአገሪቱ የሚዲያ ሕግ በሰውየው ላይ ይተገበራል፡፡ ጋዜጠኝነትን እንዲያጠና ይገደዳል፡፡ ግብር መክፈል የመሳሰሉ ሕጎች ይተገበርበታል፡፡ በኛ አገር ግን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተከታዮች ያላቸው አሉ፡፡ ሩሲያ ቢሄዱ ከ3ሺህ በላይ የሚለው ሕግ ይተገበርባቸዋል፡፡

በነገራችን ላይ በቻይና ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠር ተከታይ ያላቸው ብሎገሮች ከጀርባቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች ይኖሩዋቸዋል፡፡ አንድ ብሎግ ዘገባዎች የሚያዘጋጅለት፣ የሚተነትንለት ሰው ከጀርባው አለ፡፡ እሱ ፊት ለፊት ስሙን ብቻ ነው የሚጠቀመው፡፡ ስፒግል የተሰኘውን የጀርመን የብሎግ መጽሔት ብንመለከት፤ የሚታወቁት ሁለት ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡ ከጀርባቸው ግን እስከ 2 መቶ የሚደርሱ ባለሙያዎች አሉ፡፡ ይሄ አሰራር እኛም አገር መተግበር ቢችል መልካም ነው፡። በሚሊዮን የሚቆጠር ተከታይ ያለው ነገር ግን ያለ ምንም ተጠያቂነት ያገኘውን መረጃ የሚለቅ ሰው፣ በሕግ፣ ተጠያቂነት በሙያ እንዲሰራ ማድረግ ይቻላል፡፡ ያለ ሕግ ተጠያቂነትና የሃላፊነት ስሜት ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጭ መልዕክት ማሰራጨት በሕግ የሚገታበት መንገድ መመቻቸት አለበት፡፡

በኛ ሚዲያዎች አንድ የታዘብኩት ነገር ቢኖር፤ በዜናዎቻቸው ምንጭ አይጠቅሱም፡፡ ‹‹እገሌ በዚህ ቦታ እንዲህ አለ›› ከማለት ይልቅ ‹‹ይህ እንዲህ ተባለ›› የሚል ድፍን መረጃ ነው የሚሰጡት፡፡ ይሄ አይነቱ አካሄድ የሕግ ተጠያቂነት ሲመጣ አስቸጋሪ ነው። ሙያዊም አይደለም፡፡ በሌላ በኩል፤ ጋዜጠኛ በሕዝብና በባለሥልጣን መካከል ያለ ድልድይ ነው፡፡ የሕዝቡን መልዕክት ለመንግስት የሚያደርስ ነው፤ ጋዜጠኛ፡፡ በኛ አገር አንድ የምታዘበው ጉዳይ ደግሞ ጋዜጠኞች በአንድ ጉዳይ ላይ ስፔሻላይዝ አለማድረጋቸውን ነው፡፡ ለምሳሌ ስፖርት የሚዘግብ ጋዜጠኛ ምርምሩ በሙሉ ስለ ስፖርት መሆን አለበት፡፡ የፖለቲካ ጉዳይ የሚዘግብ ቢቻል ሁለተኛ ዲግሪውን ፖለቲካ ማጥናትና ስለ ፖለቲካ ምርምር የሚያደርግ መሆን አለበት፡፡ ስለ ኢኮኖሚ የሚዘግበውም ኢኮኖሚን መማርና መመርመር አለበት፡፡ እኔ የማስተምራቸው ጋዜጠኞች እንደዚህ በሁለት በኩል የተሳሉ እንዲሆኑ ነው የማደርገው፣ የምመክራቸውም፡፡ ጎበዝ ጋዜጠኛ፤ ራሱን ሁሉም ጋ ከመበተን ይልቅ በአንድ የመረጠው ጉዳይ ስፔሻላይዝ ለማድረግ ነው የሚጥረው፡፡

ፕ/ር ዘነበ ክንፈ ይባላሉ፡፡ በሩሲያ የወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ (Russian FriendShip University) የጋዜጠኝነት መምህር via

https://www.addisadmassnews.com/index.php?option=com_k2&view=item&id=24239:%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%E1%8B%8A%E1%8B%8D-%E1%8D%95%E1%88%AE%E1%8D%8C%E1%88%B0%E1%88%AD%E1%8D%A4-%E1%88%B5%E1%88%88-%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5-%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B–%E1%8C%8B%E1%8B%9C%E1%8C%A0%E1%8A%9D%E1%8A%90%E1%89%B5&Itemid=232
Next Post
  • AFRICA
  • Africa News Journal of Research
  • ART & Media school of Africa
  • Education
  • FEATURED
  • General
  • Journalism and Communication
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Public Relation
  • Radio & TV
  • Special Edition

Press Freedom and Freedom of Expression

Ayele Addis March 16, 2024

Freedom of the press and other mass media and artistic creativity is guaranteed. Ethiopian Constitution, Article 29  Everyone has the right to freedom of expression without any interference. Freedom of the press and other mass media and freedom of artistic creativity are guaranteed. This specifically includes the prohibition of any form of censorship and access […]

Related Post

  • AFRICA
  • General
  • Health
  • Human Rights
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

Ayele Addis November 2, 2026November 6, 2026

By Meserete Abebe Abay, Health CorrespondentPublished November 2, 2026 A Virus Outpacing History One hundred and seventy-four days after the initial declaration of the current outbreak, the continent faces an invisible enemy moving faster than its systems of containment. Speaking to journalists from the Africa Centres for Disease Control and Prevention (Africa CDC) headquarters during […]

  • Africa News Journal of Research
  • ART & Media school of Africa
  • Journalism and Communication
  • Media Litracy
  • Public Relation

Call for Papers: Special Edition – Journal of Ethiopian Media and Communications Submission Deadline: Open Publication: Free (Print and Digital)

Ayele Addis January 18, 2025April 21, 2025

Posted on January 18, 2025 Journal OverviewThe Journal of Ethiopian Media and Communications invites submissions for its special edition. We are seeking research articles, book reviews, and opinion pieces. The journal is bilingual (Amharic and English) and offers contributors free publication opportunities. Selected works will be published in print and digital formats for digital platforms. […]

  • Scholarship
  • Scholarship and Opportunities
  • Training and Internships

የካቲት 1966 ዓ.ም መፈንቀል መንግስት ወታደራዊ አስተደዳር

Ayele Addis February 10, 2024

በየካቲት 1966 ዓ.ም የኢትዮጵያ አብዮት ፈነዳ፤ ህዝቡ ከዳር እስከዳር የሃይለስላሴን ዘውዳዊ አገዛዝ በመቃወም ተነሳ፡፡- በወቅቱ የነበረውን የነዳጅ ዋጋ መናርና የኑሮ ውድነትን መነሻ በማድረግ ታክሲ ነጂዎች፣ መምህራን፣ ጦርሰራዊት…. የሸቀጦች ዋጋ እንዲቀነስ፣ ደመወዝ እንዲሻሻል… በመጠየቅ አደባባይ ወጡ- የወሎ ርሃብና ያስከተለው ጉዳት በመንግስቱ ላይ ከፍተኛ ቁጣን ቀሰቀሰ፣ ህዝብ ሲያልቅ ደንታ የማይሰማው ፊውዳልላዊ መንግስት ይውረድ የሚሉ መፈክሮችን ያነገቡ ወገኖች […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress