







ሞስኮ ከህዳር 4 እስከ 6 ቀን 2024 ድረስ “የወደፊቱን ፈጠራ” በሚል ርዕስ የተካሄደውን አለም አቀፍ የሳይንስ ልብወለድ ሲምፖዚየም በማዘጋጀት በሰው ልጅ እድገት ላይ የአለም አቀፍ ንግግሮች ማዕከል ለመሆን ተዘጋጅታለች።
From contested waters to collective voices inside a groundbreaking youth-driven experiment reshaping the future of hydropower narratives in Africa In the politics of the Nile, the loudest voices have long belonged to states, engineers, and diplomats. But in early 2026, something unusual began to surface, quieter at first, yet far more disruptive: the voices of […]
ድርጅቱ በላከው የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ ባለፈው አንድ ዓመት በአጭር ጊዜ በጥናት ምርምር ፣ በስልጠና እና ማማከር የሚዲያ አገልግሎቶች በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ውጭ ከሚገኙ አጋር ተቋማት ጋር አበረታች ስራዎችን ሰርቷል፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ ሚዲያ እድገት እውን የሚሆነው ከየትኛውም የወገንተኝነት ቡድን ነጻ የሆነ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ለሙያዉ እድገት ብቻ ሲበረታ መሆኑን አምነን ወደ ሥራ በመግባታችን ያየናቸዉ አበረታች ሁኔታዎች […]
የኢትዮጲያ ፅሐይ ፣ አርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው <strong>(</strong>ጂጂ- የክብር ዶክተር<strong>) </strong><strong>ግለ ታሪክ</strong>
በዶ/ር አለባቸው ፈንታው (+251 92 018 2921) ፣ እንጅባራ ዩኒቨርስቲ በትዉፊት ላይ የበቀለ ጥበብ ፣ ኢ-ርቱእ የአዘፋፈን ስልትና በሁል-አቀፍ የጥበብ ካስማ የኢትዮጵያን ወግ ባህል አንግሳ በሌላ በኩል ደግሞ ወግ የለሽ ሰዉ መሆንንና የዘግቶ በላ ከንቱነትን ታወግዛለች፡፡ ጥበብን ለጥበብ ፣ ጥበብን ለሃገር ፣ ጥበብን ለትጋት ፣ ጥበብን ለታሪክ ፣ ጥበብን ለትግል ፤ ጥበብ ለማመስጠር ፣ ጥበብ […]