በቻይና ሙሉ ወጭው የተሸፈነበት እድል
ሙሉ ወጭ ተሸፍኖለህ የትምህርት እድል ይፈልጋሉ፡፡ ምንም ክፍያ ሰታወጣ ይሄን እድል ሞክረው፣ለዋናው ማመልከቻ በዚህ ይግቡ http://www.anso.org.cn/programmes/talent/scholarship/ አነሰተኛ የመመሪቂያ ውጤት፣ በተለይ ለወጣቶች የቀረበ፣ ይሄን እድል ብታጡ የምከፋው እኔ ነኝ፡፡ 500 አመልካቾች ማስተርስ ወይም ፒኤችዲቸውን እዚህ ለመከታተል ሙሉ ስፖንሰር ይደረጋሉ። HND እና 2:2 GPA ማመልከት ይችላሉ። ማንኛውንም ፕሮፌሰር ማነጋገር አያስፈልግም፣ ቀጥተኛ ማመልከቻ ብቻ። #እባክዎ #ሼር ያድርጉ የ […]