የኢትዮጲያ ሚዲያዎች ሐገር አቀፍ የጥናት እና ምርምር አወደጥናት Media Conference Call Paper
‹‹የኢትዮጲያ ሚዲያዎችን የለውጥ ጉዞ›› (Ethiopian Media Changes and Continuity) በሚል ጭብጥ ላይ ባተኮረው ሐገር አቀፍ የጥናት እና ምርምር አብራችሁን እንድትሰሩ እና በኢትዮጵያ ሚዲያ የፖሊሲ ማዕቀፍ ተጠቃሽ የሆነ አሻራችሁን እንድታስቀምጡ ስለመጠየቅ ከተጣለበት ሐገራዊ ኃላፊነት በመነሳት የባለሙያውን፣ የዘርፉን ተቋማዊ ስራዎችበጥናት እና ምርምር ላይ ተመስርቶ ውጤታማ የመገናኛ ብዙሐን ትስስር ለመፍጠር በማለም በሐገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራማሪዎች ለዶክትሬት ማሟያ እና ገለልተኛ ተቋማት የሀገሪቱን ፊፎርም ለማገዝ የሰሯቸውን ጥናቶች ያካተተ የምርምር ህትመት መፅሄት ጥራት እና ደረጃ በጠበቀ ፣ […]