Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • General

አይስላንድ ነፃ የትምህርት እድል

<strong>"Is it me or him?" The Silent Scream of Infertility: Stories from the Margins of Motherhood</strong>

  • AFRICA
  • General
  • Health
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition

መካንነት ወይም መፀነስ አለመቻል ወይም መውለድ አለመቻል ምንድን ነው?

Ayele Addis January 28, 2024August 29, 2024

መካንነት ምንድንነው? እኔ ነኝ ወይስ እሱ
ልጅ የማትወልድ ሴት ማህበራዊ ጫናዎች ሞትን የሚያስመኙ ናቸው፡፡ ወልዶ አለመሳም ፣ ዘርቶ አለመቃም ነው ፡፡ በሚል ማህበረሰባዊ ብሂል የሚደርሰው መገለል እና መድሎ ከባድ ነው›› የምትለዋ የ40 አመቷ ሴት ፣ ‹‹የ40 አመት ሴት ናት ሳይሆን የአርባ አመት እናት ተብየ የምጠራ ሲሆን ይህንን በመውለድ ብቻ የሚሰጥ ማዕረግ ባለመታዳሌ ምክንያት በርካታ አሰቃቂ ጊዚያትን አሳልፊያለሁ፡፡›› ትላለች፡፡
በተለይ የባሌ ቤተሰቦች ልጃችንን አመከነችው ሲሉ ሁሌም ለኔ አስፈላጊውን ሰበዓዊ ክብር ሰጠውኝ አያውቁም፡፡ እንደውም
በአሽሙር የሚናገሩኝ ነገር ሁሌም ያመኛል፡፡ በተለይ እናቱ ‹‹ልጄ አይኑ ባይኑ ሳያይ ፣ ከፋኝ ብለው ያወሩኝን አልረሳውም፡፡ ሀብት ሞልቶ ቢተርፍ … ይሄን ያህል ወርቅ እና ዶላር ቢኖራችሁ ስም የሚያስጠራው ልጅ ነው፡፡ ማን ይወርሰዋል፡፡ አንች መውለድ ካልቻልሽ ከሌላ እንዲወልድ ንገሪው ፣ የገንዘብ ችግር የለባችሁም›› ባለችኝ ስዓት ቀናቶችን ብቻየን ቤት ዘግቸ እንዳለቅስ ተገድጀ ነበር፡፡
እኔም ከጭንቀቴ ብዛት ‹‹ከሌላ ቢውልድ እንደማልቃወመው ራሱ አሳውቄው አውቃለሁ፡፡ ግን እሱ ከዛ ይልቅ ልጆችን በማደጎ ማሳደግ እንደሚቻል እየነገረኝ ነበር፡፡ እድሜየ አርባዎቹ ሲገባ ከእኔም ቤተሰቦች ‹‹ከማረጥሽ በፊት በህክምና ሞክሪ›› ወንድ እንደሆነ በ70 አመቱም ይወልዳል ሲሉ፣ ህክምናውን መሞከር እንዳለብኝ ወስኘ ወደ ህክምና እንድንሄድ ጠይኩት›› ትላለች የግል ህይወቷን የምታጋራን ሴት፣ በተለይ ወደ ህክምና ሂደን መፍትሄ አግኝተን ፣ ከጭንቅ ተገላለግለን አንድ ልጅ እንኳ ካገኙሁ ይበቃል ብየ የተሳልኩትን ስልት፣ የፀለየኩትን ፆሎት እና ያፈሰስኩትን እንባ የማብሰበት አጥቸ በጭንቀት ማበድ ብቻ ሳይሆን ራሴን እስከማጥፋት ተመኝቸ አውቃለሁ፡፡
መውለድ ባለመቻሌ ‹በቅሎ ናት› የሚል ስድብ አሰተናግዳለሁ፡፡ የምትለው አስተያየት ሰጭ ከሰውነት አውጥተው እንሰሳዊ ባህሪ ሁሉ አላብሰውኛል ትላለች፡፡
ከዚህ ችግር ለመውጣት ሰውነቴን ጠልቸ አምላኬን አማርሬዋለሁ፡፡ ግማሽ ሰው እንኳ ቢኖር የለም እንጅ ለመመኘት ደርሻለሁ፡፡
አንተ ችግር አለብህ ለማለት መድፈር ስላቃተኝ ፣ ሌላ ወንድ ከሱ ውጭ ሁሉ ግንኙነት አደርጌ ዘርግዥ የአንተ ልጅ ነው ብየ ለማስደሰት እና ቤታችንን ለመጠበቅ አቅጄ አውቃለሁ፡፡
አይን ሱበዛበት ነው መሰል እያረገዝኩም ብዙ ጊዜ ስኬተማ አልነበረም፡፡ ሀዘኑ ከባድ ነው፡፡

መካንነት ምንድንነው? 

በህክምና አለም መካን መሆን የሚገለጸው፤ለመዉለድ ያቀዱ አንድ ወንድ እና ከ35 ዓመት በታች ያለች ሴት ከአንድ ዓመት በላይ ለሆነ ጊዜ ያለምንም የወሊድ መከላከያ  በቂ የሆነ የግብረ ስጋ ግንኙነት በማድረግ ለማርገዝ ሳይችሉ መቅረት ሲሆን፣ ከ35 ዓመት በላይ ለሆነች ሴት ግን የጊዜ ገደቡ 6ወር ይሆናል።

በአለማችን  ትንሽ የማይባል ቁጥር ያላቸው ሰዎች በመካንነት ይጠቃሉ። የአለም ጤና ድርጅት  ከስድስት ሰዎች አንዱ በመካንነት ሊቸገር ይችላል ይላል። በሃገራችን በተሰራ ጥናት ደግሞ ከአምስት ሰዎች አንዱ በመካንነት እንደሚጠቃ ያሳየናል። 

በማህበረሰባችን ውስጥ ከምናስተውላቸው ትክክል ያልሆኑ እሳቤዎች አንዱ የመካንነት ተጠቂዎች ሴቶች ብቻ ናቸው የሚለው ነው።ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ለመካንነት መከሰት አስተዋጾ ያረጋሉ፣ 30-40% የሚሆነውን ጊዜ ሴቶች 30% ወንዶች እንዲሁም 10-15% የሚሆነውን ሁለቱም ለመካንነት መከሰት ምክንያት ይሆናሉ። 

ቁጥሩ ከሚያሳየን በተለየ መልኩ ሴቶችን ለችግሩ እንደ ብቸኛ መንስኤ አድርጎ በመውሰድ ማግለል እና መውቀስ ይታያል። ይህ መስተካከል ያለበት ተገቢ ያልሆነ አስተሳሰብ ነው።

ሌላኛው ስለመካንነት የተሳሳት የሆነው አስተሳሰብ ደግሞ የማይፈታ እና ሊታከም የማይችል ህመም ነው ብሎ ማሰብ ነው። ምርመራ በማድረግ እና ለተገኘው የመካንነት መንስኤ ተገቢውን ህክምና በማግኘት ከ85-90% የሚሆን ጊዜ መፍትሄ ማግኘት ይቻላል። ስለዚህ መካንነት በሚገጥምበት ጊዜ ተስፋ ቆርጦ ከመቀመጥ ይልቅ ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ መታከም የተሻለ አማራጭ ነው።

የመካንነት መንስኤዎች

በሴቶች ላይ የሚታዩ መንስኤዎች

እርግዝና እንዲፈጠር የሴቶች እንቁላል በትክክል እና በበቂ መጠን መመረት(የእንቁልጢ ስራ)፣ እንቁላልን የሚያሳልፈው ትቦ በቂ ስፋት መኖር እና 

በማህጸን ግድግዳ ላይ ጽንስ ተመቻችቶ መቀመጥ መቻል አለበት። 

ከነዚህ ውስጥ አንዱ እንኳን ሲረበሽ ለማርገዝ መቸገርን ያስከትላል።

ከተለመዱት መንስኤዎች መካከል ቀጣዮቹ ይገኙበታል።

  • የእንቁላል ምርት መቀነስ ፡ ይህ የሚከሰተው ከሆርሞን መዛባት፣ የእንቁላል መጠን ማነስ እንዲሁም የእንቁልጢ የአለጊዜው  ስራ ማቋረጥ ሲኖር ነው።
  • የእንቁላል መተላለፊያ ቱቦ መጥበብ ወይም መደፈን
  • የማህጸን እጢ መኖር

በወንዶች ላይ የሚታዩ መንስኤዎች

  • የዘር ፍሬ ቁጥር አነስተኛ መሆን 
  •  የዘር ፍሬ እንቅስቃሴ በቂ ያለመሆን
  • አልኮል በከፍተኛ መጠን መጠቀም ፣ ትንባሆ ማጨስ እና ጫት መቃም
  • የሆርሞን መዛባት አብዛኛውን ጊዜ የሚታዩት መንስኤዎች ናቸው።

የመካንነት ምርመራ

ለሴት

የመካነት ምርመራ ለማድረግ ሁለቱም ጥንዶች ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ በሃኪም መታየት አለባቸው።

የሆርሞን ምርመራ፣ የእንቁላል ብዛትን ማጣራት፣ እንቁልጢን እና ማህጸንን በአልትራሳውንድ መመልከት እንዲሁም የቱቦውን ክፍት መሆን እና ጥበት ያለመኖሩን ለማጣራት በካሜራ መመልከት ለሴቶች ከሚደረጉ ምርመራዎች ውስጥ ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

ለወንድ

ለወንዶች የሚደረጉ ምርመራዎች ፡ የዘር ፈሳሽ ምርመራ(የዘር ፍሬውን መጠን ፣ እንቅስቃሴ ፣ የአፈጣጠር ሁኔታ የሚያጣራ ምርመራ ነው)፣ የሆርሞን ምርመራ፣ የዘር ፍሬ አልትራሳውንድ ምርመራ ይገኙበታል።

የመካንነት ህክምና

ለመካንነት የሚሰጠው ህክምና በመንስኤው ላይ የተመሰረተ ነው። ከዚህ በተጨማሪ የጥንዶቹ እድሜ፣ ለማርገዝ የሞከሩበት ጊዜ እርዝመት እንዲሁም ከበቂ የምክር አገልግሎት በኋላ የሚመርጡት መንገድ ላይ ተመስርቶ ሃኪሙ የሚሰጣቸውን ምርመራ ይወስናል።

በአብዛኛው ጊዜ የሚሰጡት ህክምናዎች የሚከተሉት ናቸው።

  • የእንቁላል ምርትን የሚጨምሩ መድሃኒቶችን ለሴቷ መስጠት: እነዚህ ሆርሞንን የሚያካትቱ መድሃኒቶች በተለይም ከእንቁላል ምርት መቀነስ ጋር ተያይዞ የሚኖር መካንነትን ለማስተካከል ይረዳል
  • አይዩአይ (IUI) –  ይህ የወንዱን ዘር(ስፐርም) በመውሰድ ቀጥታ የሴቷ ማህጸን ውስጥ በመክተት የሚደረግ ህክምና ነው። አብዛኛውን ጊዜ በወንዱ ምክንያት የሚከሰት መካንነት ላይ ይጠቅማል።
  • ኤአርቲ (ART)-  አርቴፊሻል የሆነ የመካንነት ህክምና መንገድ ሲሆን በጣም የተለመደው አይቪኤፍ (IVF)የተሰኘውን መንገድ ያመላክታል። ይህ እንቁላል ከሰውነት ወጥቶ በላቦራቶሪ ውስጥ ከስፐርም ጋር በማገናኘት ጽንስን ፈጥሮ ከ3-5 ባሉት  ቀናት ውስጥ  ተመልሶ ወደ ሴቷ ማህጸን በመክተት የሚከናወን የህክምና  መንገድ ነው። 
Next Post
  • AFRICA
  • General
  • Health
  • Investigative Reports
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES

<strong>"Is it me or him?" The Silent Scream of Infertility: Stories from the Margins of Motherhood</strong>

Ayele Addis January 29, 2024

by Ayele Addis Ambelu (EMMA NEWS, Special Edition, 29th January 2024) “What is infertility? Is it me or him?” This is the haunting question that echoes in the minds of countless women who find themselves navigating the treacherous waters of infertility—a journey fraught with cultural expectations, social stigma, and crushing personal pain. For many, the […]

Related Post

  • AFRICA
  • Africa News Journal of Research
  • ART & Media school of Africa
  • Education
  • Entertainment
  • FEATURED
  • Job Vacancy
  • Journalism and Communication
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Public Relation
  • Radio & TV
  • Scholarship
  • Scholarship and Opportunities
  • Training and Internships

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከህንዱ ቻንዲጋርህ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ስራዎች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡

Ayele Addis August 21, 2025August 21, 2025

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከህንዱ ቻንዲጋርህ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ስራዎች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡ Mekdela Amba University has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Chandigarh University in India to collaborate on mutually beneficial academic and research activities.The two institutions have agreed to collaborate in the following areas of mutual interest:*To explore opportunities […]

  • Africa News Journal of Research
  • ANC Award
  • ART & Media school of Africa
  • Education
  • Election & Democracy
  • Environmental Science
  • Job Vacancy
  • Journalism and Communication
  • Media Litracy
  • Public Relation
  • Radio & TV
  • Scholarship
  • Scholarship and Opportunities
  • Training and Internships

ለፈጠራ ዲጂታል ውድድር አሁኑኑ የሚዲያ ስራዎን አቅርበው በታዋቂው ዓለም ዓቀፍ ፖሊተዘር ተሸላሚ ይሁኑ ፣ 

Ayele Addis October 8, 2025October 8, 2025

አሸናፊ ይሁኑ – ፈጠራዎን ያሳድጉ – ሰላምን እና ዘላቂነትን ያነሳሱ! የፕሮጀክቱ አካል፡- የውሃ ሃይል እና ሰብአዊነት – ዲጂታል የወጣቶች ውይይት እና የፈጠራ ውድድር ለሰላምና ዘላቂነት በሚል ርዕስ የአማራ ክልል ጋዜጠኝነት እና ስነ ጥበብ በጎ አድራጎት ማህበር (አርማካ) ከ ጋር በመተባበር፡ የፑሊትዘር ማእከል በችግር ሪፖርት አቀራረብ ላይ ያተኮረ ልዩ ዝግጅት ቦታ፡ ባህር ዳር  (በአካል እና በዲጅታል […]

  • News

The Ethiopian Media Council released press due to the current situation in Ethiopia regarding the issues about online media houses.

Ayele Addis July 23, 2023July 23, 2023

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress