Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now

  • Home
  • News
  • Rights of Domestic Workers: Suggestions for Media Agenda for Ethiopian and African Journalists

<a href="https://www.facebook.com/profile.php?id=61550238885521&__cft__[0]=AZVDdwfxlA4sZViIj4izMSsDZyYXMcw_V4ANA5pmGNsDdNpNsSzfrSaUAs2XCaYE0h3abPHIEfEPo86wgtyeWfGrMemZS9wJn5ahhPPKEQ2IPciP8iVsuupYiabxzTUOjpC2UQGkq7MAsOhDiAVemvtGm0WmnpBY1JZRjxOsRdPPQ7cKb5PhLbJY64zJt-7d31U&__tn__=-UC%2CP-y-R"><strong>የፕሬስ መረጃ ማጣሪያ</strong></a>

በቻይና ሙሉ ወጭው የተሸፈነበት እድል

  • News

Rights of Domestic Workers: Suggestions for Media Agenda for Ethiopian and African Journalists

Ayele Addis January 24, 2024

by Ayele Addis Ambelu

According to the International Labor Organization, 53 million women are working as domestic workers worldwide, and it is said that domestic workers contribute 7.5 percent to creating employment opportunities for women worldwide.

However, domestic workers are exposed to discrimination, long hours of work without breaks, inadequate pay, physical and sexual abuse, coercion, and illegal work.

The protection of the rights of domestic workers at work in Ethiopia is one of the neglected tasks of the government.

Domestic workers in Ethiopia are judged by law under the Civil Code issued in 1952 during the reign of Emperor Haile Selassie.

As a result, the rights of domestic workers need to be better protected.

Although Ethiopia has signed the International Convention on the Rights of Domestic Workers, it still needs to ratify it into law.

According to the agreement, domestic workers have the right to an uninterrupted 24-hour rest period per week, to bargain, to have the employer pay only the fees charged by the employment agency, to receive a continuous salary, and to work in a safe workplace.

In addition to the International Convention on the Rights of Domestic Workers, the Protection of Domestic Workers, the Convention on Violence and Harassment, and the Protection of Migrant Workers must be approved by the House of Representatives.

የቤት ሰራተኞች መብት

እንደ ዓለም አቀፉ የስራ ድርጅት መረጃ ከሆነ በዓለም ላይ 53 ሚሊዮን ሴቶች በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው በመስራት ላይ ሲሆኑ የቤት ሰራተኞች ለዓለም ሴቶች የስራ እድል ፈጠራ የ7 ነጥብ 5 በመቶ አስተዋጽኦ እንዳላቸውም ይነገራል፡፡

ይሁንና ይህ የቤት ሰራተኝነት የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ሰዎች ለአድልዖ፣ ያለ እረፍት ረጅም ሰዓት ስራ መስራት፣ ለሰሩት ስራ ተገቢውን ክፍያ አለማግኘት፣ ለአካላዊ እና ወሲባዊ ጥቃት ፣ለግዴታ እና ለህገወጥ ስራ ይጋለጣሉ፡፡

በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች የስራ ላይ መብቶች ጥበቃ ከተዘነጉት እና ትኩረት ካልተሰጣቸው የመንግስት ስራዎች አንዱ ነው፡፡

በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች በህግ የሚዳኙት በአጼ ሀይለስላሴ የአስተዳደር ዘመን በ1952 ዓ.ም በወጣው የፍትሐብሄር ህግ ነው፡፡

በዚህ ምክንያትም የቤት ሰራተኞች መብት በሚገባ እየተጠበቀ እና ጥበቃ እየተደረገላቸው አይደለም፡፡

ኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች መብት ዓለም አቀፍ ስምምነትን ብትፈርምም እስካሁን ህግ አድርጋ አላጸደቀችውም፡፡

በስምምነቱ መሰረት የቤት ሰራተኞች በሳምንት ያልተቆራረጠ የ24 ሰዓታት እረፍት የማግኘት፣ የመደራደር፣ ከስራ አገኛኝ ኤጀንሲ የሚጠየቁ ክፍያዎችን አሰሪው ብቻ እንዲከፍል እና ደመወዝ ሳይቆራረጥ የማግኘት እና ደህንነቱ በተጠበቀ የስራ ስፍራ የመስራት መብቶች አሏቸው፡፡

ኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች መብት ዓለም አቀፍ ስምምነት፣ ከቤት ሰራተኞች ጥበቃ አዋጅ በተጨማሪ የጥቃትና ትንኮሳ ስምምነትን እና የስራ ፍልሰተኞች ጥበቃ አዋጅንም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በህግ ማፅደቅ አለባት፡፡

Next Post
  • Scholarship

በቻይና ሙሉ ወጭው የተሸፈነበት እድል

Ayele Addis January 25, 2024

ሙሉ ወጭ ተሸፍኖለህ የትምህርት እድል ይፈልጋሉ፡፡ ምንም ክፍያ ሰታወጣ ይሄን እድል ሞክረው፣ለዋናው ማመልከቻ በዚህ ይግቡ  http://www.anso.org.cn/programmes/talent/scholarship/   አነሰተኛ የመመሪቂያ ውጤት፣ በተለይ ለወጣቶች የቀረበ፣ ይሄን እድል ብታጡ የምከፋው እኔ ነኝ፡፡  500 አመልካቾች ማስተርስ ወይም ፒኤችዲቸውን እዚህ ለመከታተል ሙሉ ስፖንሰር ይደረጋሉ። HND እና 2:2 GPA ማመልከት ይችላሉ። ማንኛውንም ፕሮፌሰር ማነጋገር አያስፈልግም፣ ቀጥተኛ ማመልከቻ ብቻ። #እባክዎ #ሼር ያድርጉ  የ […]

Related Post

  • ABOUT US
  • Africa News Journal of Research
  • ANC Award
  • ART & Media school of Africa
  • Education
  • Journalism and Communication
  • Latest
  • Magazine
  • Media Litracy
  • News
  • Public Relation
  • Radio & TV
  • Videos

የሚዲያ አገልግሎት በኢትዮጵያ Lists of Media in Ethiopia 2019

Ayele Addis December 16, 2019May 26, 2021

አዲስ የሚዲያ አገልግሎት በአፍሪካ እና በኢትዮጵያ እየመጡ ያሉ የሚዲያ ብዝነስ ግሩፖች ሀ.ሬዲዮ ተ.ቁ የፈቃድ ቁጥር የብሮድካስት አገልግሎት ባለቤት የጣቢያውመጠሪያ ስም ጣቢያው የሚገኝበት ክልል የባለቤትነት ሁኔታ የተቋቋመበት ዓ.ም. ስርጭቱ የሚሸፍናቸው አካባቢዎች የፍሪኩዌንሲ ዓይነት ዕለታዊ የስርጭት ሰዓት ሳምንታዊ የስርጭት ሰኣት የስርጭት ቋንቋ ዕድሳት ዘመን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ /የቦርድ ሰብሳቢ ስልክ ፋክስ ፖ.ሳ.ቁ ምርመራ 1 005/98 አደይትንሳኤሚዲያናኢንተርቴይንመንት ኃ/የተ/የግ/ማ ሸገር 102.1ኤፍኤም […]

  • AFRICA
  • General
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES
  • TOP VIDEOS

IGAD’s Multi-Sectoral Approach: Transforming Peace, Stability, and Development in East Africa (Multi-Lingual: Amharic- English)

Ayele Addis March 28, 2024June 28, 2024

By Meselech Zelalem Kiddus (News Analysis) EMMA NEWS – Ethiopia IGAD’s peace initiatives demonstrate Africa’s capacity to resolve its conflicts. Former IGAD Secretary-General, Ambassador Engineer Mahbub Malem, highlighted IGAD’s role in mediating disputes in Sudan, South Sudan, Somalia, and Ethiopia. “Africa can solve its own problems,” Malem emphasized, referencing successful mediation in Ethiopia and ongoing […]

  • News

Analysis of Ethiopian Mass Media Development :

Ayele Addis January 31, 2022

Review by Ayele Addis Ambelu ayeleradio@gmail.com Kassahun Wodajo Woldemariam*Researcher Scholar at the Department of Journalismand Mass Communication, Andhra University Professor (Dr.) P. Bobby Vardhan**Head, Department of Journalism andMass Communication, Andhra University Abstract The purpose of this study is to describe the historical development of the Ethiopian mass media in the two consecutive regimes. To serve […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress