Skip to content
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action

EMMA NEWS: Ethiopian Mass Media Action

November 21, 2026
  • ዜና
    • ፖለቲካ
    • ንግድ
    • ጤና
    • ስልጣኔ
    • አካባቢያዊ
    • መዝናኛ
      • የኢትዮጲያ ቆንጆ
      • የኢትዮጲያ ሙዚቃ
      • የኢትዮጲያ ድራማ
  • ልዩ ዕትም
    • ምርጫ እና ዲሞክራሲ
    • ሰብዓዊ መብት
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
    • የትምህርት ዕድል
    • የስራ ማስታወቂያ
    • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
    • ጋዜጠኝነት
    • የሚዲያ ጥናት
    • የህዝብ ግንኙነት
    • የኢመብድ ጥናታዊ ጽሁፍ ማህደር
    • የጥበብ ትምህርት ቤት
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check

Most Viewed This Week

November 19, 2026November 19, 2026

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

1
November 14, 2026November 14, 2026

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

2
November 2, 2026November 6, 2026

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

3
September 8, 2026September 8, 2026

18 ክስተቶች በኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም መስቀለኛ መንገድ!

4
September 7, 2026September 7, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

5
August 31, 2026August 31, 2026

ሸውከኛ ካፒታል (Corrosive Capital) የኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨሰትመንት ፈተና እና የሕዝብ የፋይናንስ ዕዳ ሸክም የሆነው እንዴት ነው?

6

Search Field

Subscribe Now


Warning: sprintf(): Too few arguments in /home/africanewschanne/public_html/am/wp-content/themes/blook/assets/resources/breadcrumb-trail/inc/breadcrumbs.php on line 254
  • Home
  • News

Gender and Media Empowerment new opportunity "Women's Voices and Leadership - Ethiopia"

Ethiopia’s New Data Protection Law: Can Citizens Trust the Digital State? Ethiopian up-to-date personal data protection law

  • News

የግል መረጃ ጥበቃ ሕግ

Ayele Addis January 21, 2023January 21, 2023

Personal Data Protection Proclamation of Ethiopia

እንደሚታወቀው በዚህ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘመን የግል መረጃ (ዳታ) መሰብሰብ፣ ማከማቸት፣ ማስተላለፍ፣ እና ማቀነባበር ከፍተኛ ጥንቃቄን የሚጠይቅ እና ማኅበራዊ ግንኙነቶችን እየቀየረ ያለ ሒደት ነው። ቴክኖሎጂን ተጠቅመው መረጃ እየሰበሰቡ ያሉ የማኅበራዊ ሚዲያ ኮርፖሬሽኖች እና መንግሥታት የተጠቃሚዎቻቸውን ባሕርይ ለኢኮኖሚያዊ ትርፍ እና ለፖለቲካዊ ጥቅም ሲሉ በዘፈቀነ ለመቅረፅ እየተጠቀሙበት ነው። 
ይሁንና ኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ ዘመኑን የዋጀ የግል መረጃ ጥበቃ ሕግ አልነበራታም። በቅርብ ጊዜ የተረቀቀው የግል መረጃ ጥበቃ አዋጅ ይህንን ክፍተት ይሞላል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፣ የግል መረጃ አያያዝ እና አቀነባበርን በተመለከተ ቁጥጥር/ክትትል ያደርጋል ተብሎ የሚገመተው የዳታ ጥበቃ ኮሚሽንም በዚሁ አዋጅ ይቋቋማል። ካርድ የአዋጁን ረቂቅ በመመርመር የአቋም ሰነድ ያዘጋጀ ሲሆን፣ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ቅጂውን እዚህ አያይዟል። 
የአቋም ሰነዱ በተለይ የሚቋቋመው ኮሚሽን ከግል ኩባንያዎች፣ ከመንግሥት አስፈፃሚ አካላት እና ሌሎችም ድርጅቶች ነጻ እና ገለልተኛ እንዲሆን፣ ኮሚሽኑ ከሌሎች አገራት መሰል ኮሚሽኖች ጋር በትብብር እንዲሠራ፣ እና ሌሎችም መሻሽሎችን የሚያግዝ እንዲሆን የሚጠይቅ ነው። 
ሙሉ ዝርዝሩን የተያያዙት ፋይሎች ውስጥ ያገኛሉ። 

በዳታ-ጥበቃ-ረቂቅ-አዋጁ-ላይ-የካርድ-የአቋም-ሰነድDownload
Next Post
  • News

Ethiopia’s New Data Protection Law: Can Citizens Trust the Digital State? Ethiopian up-to-date personal data protection law

Ayele Addis January 21, 2023

By Meseret Abebe Abay emmanews23@gmail.com Armamedia7@gmail.com / Amharamedia@ayele-addis A new law, an unanswered question Every digital interaction leaves information behind. Registering for a service, using a mobile phone, accessing an online platform, or enrolling in a digital identity system can generate personal data that reveals who people are, where they live, how they communicate, and, […]

Related Post

  • News

The Ethiopian Legal Framework for the Media: In Light of the Protection of Freedom of Expression

Rachel Browne June 7, 2021

Eden Tafesework , Samuel Worku Ethiopia’s experience with freedom of expression has not been an open one. This has been a result of repressive laws that put restrictions on its free exercise. For this reason, the free articulation and sharing of ideas by the public have for the most part been restricted up until now.  […]

  • AFRICA
  • General
  • Latest
  • Magazine
  • News
  • Politics
  • Radio & TV
  • Special Edition
  • TOP STORIES

India and Ethiopia Activate Mutual Visa Exemption for Diplomatic Passports

Ayele Addis January 16, 2026January 16, 2026

By Awot Haileslassie, 16th January 2026, Addis Ababa, Ethiopia India and Ethiopia have formally agreed to implement a mutual visa exemption for diplomatic passports effective as of 15th January 2026. This diplomatic visa exemption marks a major step forward for the diplomatic engagement between the two countries. Speaking at the signing ceremony, H.E. Ambassador Anil […]

  • News

ህግን የተፃረረ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የቦርድ አባላትን ሹመት Gov’t interference in the media

Ayele Addis April 17, 2022

የተካሄደው መላመልና አሻሻም ሂደት እንዲስተካከል እንጠይቃለን ; የሚመለከታችሁ አካላትም ይህ ህግን የተፃረረ አካሄድ እንዳይደገምና ልምድ ሆኖ በመንግስት ስርዓት ውስጥ እንዳይቀጥል ድምጻችሁን እንድታሰሙ እንጠይቃለን፡ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የቦርድ አባላትን ሹመት ያጸደቀው ፖርላማው ከዓመት በፊት ያወጣውን የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ ቁጥር 1238/2ዐ13 በተፃረረ መሆኑን ተመልክተናል፤ በመጀመሪያ ደረጃ አዲሱ የመገናኛ ብዙሃን አዋጁ ከረቂቁ ጀምሮ […]

Breaking News

የሽግግር ፍትህ በኢትዮጵያ፡ ጋዜጠኝነት በእውነት፣ በተጠያቂነትና በብሔራዊ እርቅ መካከል ያለውን ክፍተት ሊያጠብ ይችላል?

በአማራ ክልል ሥርዓተ ፆታን ያካተተና ለሁሉም እኩል የትምህርት ዕድል የሚፈጥር ሥርዓት ለመገንባት የተቋማት ቅንጅት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

Anatomy of a Crisis: Inside the Africa CDC’s Urgent Warning on the Escalating Ebola Outbreak and the Battle for Continental Health Sovereignty

About Us

Useful Links

  • Privacy Policy
  • ቆንጆዋን ኢትዮጲያ ይጎብኙ
  • Status
  • የሥራ ማስታወቂያ

Subscribe

  • ዜና
  • ልዩ ዕትም
  • ኢመብድ
  • ስፖርት
  • ራዲዮ እና መክስተትርዒት
  • ጉብኝት
  • ዕድሎች
  • ኢመብድ ሽልማት
  • AMHARA REGION MEDIA AND JOURNALISTS ASSOCIATION (ARMJA)
  • ትምህርቶች
  • Afaan Oromoo
  • Tigrinya (ትግርኛ)
  • Advertising and Media Services
  • Radio Service
  • TV & Digital
  • EthioVerify : Ethiopian Fact Check
Copyright © 2026 EMMA NEWS; Ethiopian Mass Media Action. All rights reserved. | Theme: Blook By Themeinwp. | Powered by WordPress